የሱዳን መንግስት የኢትዮጵያ ድንበር በርካታ ኪሎሜትሮች በመግፋት ኣዲስ የኢሚግሬሽን ህንፃ በልጉዲ ከተማ ገንብተዋል።

ሱዳን በኣቶ መለስ የተሰጣት መሬት ለመረከብ ሽርጉድ እያለች ትገኛለች። Amdom Gebreslasie

በ2002 ዓ/ም ሃገራቀፍ ምርጫ ወቅት ኣቶ ስዬ ኣብራሃ በኢትዮ_ሱዳን ድንበር ከ35_65 ኪ/ሜ የሚሸፍን የኢትዮጵያ ቆዳ መሬት ለሱዳን ለመስጠት ተደራድረው እንደጨረሱ ኣጋልጠው ነበር።

በዚህ መሰረት እንደ መተማ ዮውሃንስ፣ ቋራ፣ ልጉዲና ሌሎች ለም መሬቶች ለሱዳን ሊሰጡ በሁለቱ መንግስታት ዝግጅት መጠናቀቁ እየተገለፀ ነው።

በወቅቱ የኢትዮጵያ መሬት ለሱዳን ለማስረከብ ሁለቱ መንግስታት ከ17 ግዜ በላይ በድብቅ እየተደራደሩ የነበሩ ሲሆን የዚህ ድንበር ውጤትም ሱዳን በሑመራ በኩል ከነበረው ባህረሰላም የሚባለው የኢትዮጵያ ድንበር በርካታ ኪሎሜትሮች ወደ ኢትዮጵያ በመግፋት ልጉዲ በተባለው የድንበር ከተማ ኣድርገው በመትከል የሱዳን የኢሚግሬሽን ፅሕፈት ቤት ( Passports Office )ኣዲስ ህንፃ ገንብተዋል።

የሱዳን መንግስት በኢትዮጵያ መንግስት ለቀረበለት ገፀ በረከት ለመረከብ ከታች በምስሉ የምትመለከቱት ኣዲስ ህንፃ በልጉዲ ከተማ ገንብተዋል።

*መንግስት እነ ሃፀይ ዮውሃንስ ደማቸው ያፈሰሱበት፣ እነ ሃፀይ ቴድሮስ የተወለዱበት የኢትዮጵያ ሉኣላዊ መሬት ቆርሶ ለባእድ ኣገር መለገሱ ያቁም…!

*መንግስት ስለ በሁለቱ መንግስታት እየተካሄደ ያለው ድርድር ለህዝብ በይፋ ይግለፅ…!

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

ነፃነታችን በእጃችን ነው።

IT IS SO.

11 Comments on “የሱዳን መንግስት የኢትዮጵያ ድንበር በርካታ ኪሎሜትሮች በመግፋት ኣዲስ የኢሚግሬሽን ህንፃ በልጉዲ ከተማ ገንብተዋል።”

  1. ይህ እኮ ወያኔ በይደር ይያዝልኝ መሬት ወረራ ነው ይህን ካስነጠቁ በሃላ ለምትመሰረተው ትግራይ ተመላሽ መሬት ነው ይህም ሰቶ መቀበል ቢሉትም የሃላ ሃላ የኢትዬ ትግራይ ጦርነት እንደሚጠብቀንም ከወዲሁ መገመት ይቻላል።

  2. አንተ ቅርናታም ባንዳ you will not get away.we will march yo sudan and all arab countries you may be planning to hide.

  3. ትግሬዎቹ ከሱዳኖቹ ጋር በሚተኙበት ጊዜ ነው ይህ ነገር የተወሰነው። ቆማል ሁሉ!!!

  4. የኢትዮዽያህዝብሆይ!እንደ በግ በገመድ አስረውና ጎትተዉ እስከሚሸጡህ ትጠብቃለህ እንዴ!

  5. የኃላ ኃላ በትግራይና በሱዳን መሀከል አምላክ ጤና ከስጠን ጦርነት እናያለን ሌባ ሲሰር ሳይሆን ሲከፋፈል ነው የሚጣላው የተሠረቀ የኢትዬጵያ መሬት ካለ ጦርነት ይመለሳል ተውአቸው የዘለለ አንድ ቀን ይወድቃል?

  6. መቼ ዘመን ማለት ሰው ማለት ነው ግን ግን ዘመን ያስተዛዝባል ነው ጉዳዩ
    አቤ ቶክቻው በሳል አስተሳሰብ ያለው ወደፊትም የሚኖር ስብዕና የተላበሰ ነው እድሜ እመኝለታለሁ! ወንድምህ ነኝ! አይደለሁም እንደማትለኝ እርገጠኛ ንኝ.
    አዎን ኢትዩጵያ የኢትዮጵያዊያን (ማለት የኦሮሞ፣አማራ፣የትግሬ፣የጌራጌ፣የሲማሌውም፣የኤርትራዊም ለምን ኤርትራ አልክ ብትሉነኝ ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ 15 ሸህ ሻቢያዎች በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች እየተማሩ ናቸው እና ነገሩ እንደሰው ሲታሰብ መልካም ይመስላል ነገር ግን ከወያኔ ጋር ያበረ/የተባበር /በአይናችን እያየን ነው ሰው ሲገደል ገዳዩን እሰየው የሚለው የኦሮማያ ፕሬዚዳን ሙክታር ከድር በወያኔ ሳንባ እየተነፈሰ መሆኑና ለተገደሉት ወገኖች ሃዘኑን አለመግለጽ እኔ ለእሱ አፈረኩኝ ለምን ለሚለው ራሱን አፈላልጋችሁ ብትጠይቁት የሚለውን በሰማን አንድ ቀን መውረድ አይቀረም ከሕዝብ ጋር መጣላት ከሕዝብ መወገን ሲገባው ያለም 100 በመቶ መረጠኝ ያለውን ወገኑን መግድል ማስገደል/አይደለም /መምታት ማስፈራራት ባልተገባ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው እ!ዕ! ሆነ ነገሩ
    የተገደለው ሕዝብ ኢትዮጵያዊ የተፈናቀለው ኢትዮጵያዊ መሬቱን ለሱዳን የተሰጠበት የኢትዮጵያዊያን ሁሉ አንጂ የዐማራ መሬት፣የኦሮሞ መሬት ብቻ አይደለም ሰምታችሁኛል!
    አቶ ስባሃት ነጋ ዶ/ር በክረጽን እና አቶ አባይ ጸሃየ ያሉትን ልንገራችሁ
    1- የኢትዮጵያን ኦርቶደክስ አከረካሪውን መተነዋል
    2- አማራምን እንደይነሳ አከረካሪውን መተነዋል
    3- ኦሮሞውንን አከረካሪውን መተነዋል
    4- ሙስሊሙንም አከረካሪውን መተነዋል
    ምን ማለት ነው
    ሃገር የለህም/ለሽ/፣እምነት የለሽም/የለህም/.ተባብረህ አትኖርም/አብርህ አትኖርም/መተባበር የሚባል ጉዳይ በወያኔና በአጋሮቹ ፣ወገኑን ሃገሩን የሚጠብቅ ወታደር የለህም/ለሽም/ ያለው ወታደር የኢትዮጵያ ልጅ የሚገድል በሆዲ የሚገዛ ግደል ሲባል መፈግደል.ማስገደል፣ማፋን ማሳፈን፣ሰው ለሆዱ ወገኑን ይገድላል! ይህ ነው እየሆነ ያለው ወንድሞች
    ወያኔዎች ጎሰኞች፣ጠባቦች አንደነት የሚያፈራቸው አብሮ መኖር የሚያሰጋቸው ያላቸው አእምሮ ጠባብነት የጤነኛ ሰው አስተሳሰብ የሚያስበው አይደልም!
    ጠባብነት የበታችነት ምልክት ነው!
    ሰ.አ

  7. WE ARE BLOWING KERERTO, WOYANE IS BUESY SELLING AMARAS ETHIOPIAN LAND TO SUDAN.

    keep blowing your old KERERTO, SHILELA, FUKERA, WHILE SUDANIS are dancing in metema. your land.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*