በለንዶን የታጋይ አንዳርጋቸው የልደት ቀን በማስመልከት ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ:: (VIDEO)
በለንዶን የታጋይ አንዳርጋቸው የልደት ቀን በማስመልከት ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ:: Andargachew Tsege 61st Birth Day in London.
በለንደን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች የታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌን 61ኛ አመት በማስመልከት አንዳርጋቸው ጽጌ ይፈታ ሲሉ በለንደን ሰልፍ ማድረጋቸው ከአከባቢው የደረሱ መረጃዎች ጠቁመዋል::በሃገሪቱ የመንግስት ጽ/ቤት ደጃፍ ላይ በሎንደን የተደረገው ይህ ሰልፍ የወያኔ መንግስት ታጋይ አንዳርጋቸው ላይ የሚያደርገው ቶርች በአስቸኳይ አቁሞ ታጋይ አንዳርጋቸው እዲፈታ የጠየቀ ሲሆን የእንግሊዝ መንግስትም ግፊት እንዲያደርግ ጠይቋል ሰላማዊ ሰልፈኛው::
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=24AA88HsG90]