በኦሮሚያ ክፍለሃገር ጉጂ ዞን ተቃውሞ ቀጥሏል::ሰላም ባስ ወደ ኢትዮ ባስ እየተንደረደረ ነው::
በኦሮሚያ ክፍለሃገር ጉጂ ዞን ተቃውሞ ቀጥሏል::ሰላም ባስ ወደ ኢትዮ ባስ እየተንደረደረ ነው::
#Ethiopia #Oromoprotests #MIDROC #Guji #SelamBus #MinilikSalsawi #EPRDF
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክፍለሃገር ጉጂ ዞን ሃርቆሌ ከተማ በኦሮሞ ልጆች ላይ የሚደረገው ግድያ እና የሚድሮክ የወርቅ ቁፋሮን በመቃውም ተቃውሞ መቀጠሉ ታውቋል::ከአከባቢው የሚወጡ ዘገባዎች እንደሚጠቁሙት ነዋሪዎቹ ከሕጻን እስከ አዛውንት ከከተማው እስከ ገጠር የሚገኘው ሕዝብ በመሰባሰብ ብርቱ ተቃውሞ ማሰማቱ ታውቋል::የክልሉ ፕሬዝዳንት የሆኑት አቶ ሙክታር ከድር በቢሯቸው የሌሉ ሲሆን የቢሯቸው መታሸግ የተመለከቱ ባቀረቡት ጥያቄ ሙክታር ለሕክምና ባንኮክ መሔዱ ተነግሯቸዋል ።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በመቀሌ ከተማ ተመዝግቦ በመላው ኢትዮጵያ ካለግብር የሚሰራው የወያኔ ንብረት የሆነው የሰላም ባስ የኦሮሞ ሕዝብን ተቃውሞ ተከትሎ በደረሰበት ፍርሃት በስራ ላይ የሚገኙ ያገለገሉ አውቶብሶቹን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ እና ለሶስተኛ ወገን ለማስተላለፍ ማስታወቂያ ማውጣቱ ታውቋል::መስሪ የሆነው የወያኔው አገዛዝ ለዚሁ አላማ ስኬት የሚረዳውን ኢትዮ ባስን በገለልተኛ ስም በአዘጋጅቶ በተዘዋዋሪ ሰላም ባስን ሊያስተላልፍ ወደ ኢትዮ ባስ እየተንደረደረ መሆኑ ለማጣራት በተደረገ ሙከራ የተገኙ መረጃዎች ጠቁመዋል:: #ምንሊክሳልሳዊ

ገና ይቃጠላል ምኑን አዩት የሌባ ዘሮች።
ወያኔ ሀቱ ሀጠራው!
EFORT የሚባሉትን በሸክ መሀመድ አል ሙዲ ሽፋንነት እየተንቀሳቀሱ ያሉትን ማንኛውንም ድርጅቶች ህዝቡ በንቃት ክትትል አርጎ ለዝርፊያ እንዳይስፋፉና ከጅርባቸው በቂ ስለላና መረጃ በንቃት ይኑረን ህገወጥ የባንዳ ወረራን በልማት ስም እየተካሄደ ነውና በጋራ እናስወግድ።
ሞት ለወያኔ!!!
1፥ ከጎጃም ሞሰብ ሰፊ
2፡ ከጅማ ቡና ለቃሚ
3፥ ከሽዋ የከብት እረኛ
4፥ ከጋሞ ዳጣኛ
4፥ ከትግሬ ባንዳና ዘራፊ
እይተባባልን 25 አመት ቢሞላንም ግን ድርጅቱን ምስጥ ሆነን በልተን ጨርሰናዋልና ለግንደሳው ብቻ ተዘጋጁ።
Gobez, ye a.a hizb endet eyenorn neww, demoze 5000, bichayee nuary bihonm, betam aktognal…. Ahunma kebet mewtat hulu yasferagn jemrual, ye felachu bizat, Wede kiflehager biseded des yilegn neber… Gna ezyam yasferal, seww bezer eyetebala neww… Ewn ‘kezelalem tnur’ besteker min terefen….
This is a question of survival, U should not prefer to die by hunger…
በሌብነት የቆሸሽ ነፍሰ ገዳይ አገር አይመራም።
ዉሸታሙንና ዘራፊውን ሼክ አል አሙዲን ቢቻል ከነነብሱ፣ ካልተቻለም ገሎ አንገቱን ቆርጦ ላቀረበ 1,000,000 £ ወሮታ ለመኪፈል ፈቃደኛ ነኝ።
የእጄን ነው ያገኘሁት አለ ዘፋኙ ገና ይባረራሉ
Balahabtocen ba matefat dehawocen habetam maderag ayecalem !!!
Aluta continua!!!
ye zihe sewye akerarb esat esatin
yeshetal .
ወንድም ጅሃር መሃመድ
ጤና ትሆን ዘንድ በአላህ ስም እመኝልሃለሁ!
የኦሮሞ መሬት የኦሮሞ ነው ያልከው አይ አንተ ይች ጉደኛ መሬት ኢትዪጵያ የምተባል እንዳው ዝም እንዳው ዝም ነው ይላል ዘፋኙ
አዎን ኢትዮጵያ የኦሮሞ ናት! ዛሬ ግን አይደለችም ምክንያቱም ሰዎች ሃገራች ከሆነ እናት ከነልጆቾ ስትገደል፣የ7 አመት ሕጻን በቅልብ ወታደር ስትገደል /ሲገደሉ/ እኮ የኦሮማይ ፕሬዚዳንት የተከበሩ አቶ ሙክታር ከድር ምን እንዳሉ ሰምተህ ከሆነ አላውቅም ለማኝኛውም አንተ በርቀት ስላለህ በኦሮሚያ ወንድሞችና አባቶች፣እህቶች ላይ የተኮሱት ወታደሮች ትክክል ናቸው ነበር ያሉት ገብቶሃል ተጨማሪ ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስተር ኃ/ማሪያም ደስአለኝ ፈረንሳ ሃገር ስብሰባ ሂደው በፈረንሳይ የተገደሉትን የፈረንሳይ ዜጎች ሃዘናቸውን ገለጽ እንደ ሰው ሃዘን መግለጽ ትክክል ነው እላለሁ የሚያሳዝነው ወንድም ጅሃር መሃመድ በኦሮሚያ ለተገደሉት ሃዘን መግለጽ አይደለም ወታደሩን በማሞገስ እሰየው ነበር ያሉት እንኮንስ ለኦሮሞ ዜጎች ሃዘናቸውን ሲገልጽ (የኦሮሞ ዜጎች ያልኩት ለአንተ ነው እንጅ ኢትዮጵያዊያን ናቸው በእኔ እምነት ምክንያቱም በአገዚ ወታደር የተገደሉት ወንድሞች እህቶች ነገ የኢትዮጵያ መሪዎች ሃገር አስተዳዳሪዎች ሳይንቲስቶች የሚሆኑትን ታዳጊዎች ተቀጠፉ) ለመጥቀስ ይቻላል
ተጨማሪ አንተ ለአበበ ገላው መልስ መስጠትህ ከሆነ የጸፍከው ስተትህን መረዳት ያንተ ፋንታ ሲሆን አማራ ሲገደል፣ሲባረር፣ ሲጨፈጨፍ፣ሲፈናቀል በአንድ ስብሰባ ላይ የሰማሁትን ልንገርህ የአንድ ድርጅት ስራአስኪያጅ ስም መጥቀስ አያስፈልግም በሌላ ወቅት በዝርዝር እመጣበታለሁ አማራ አለ ሰውየው ከሌሎች ክልሎች የተፈናቀሉት አለ በክብር በመኪና ተዘጋጁቶላቸው ነበር ያለው ይህ ሰው ነገ ወደሕዝብ ይቀላቀላል በወቅቱ የተናገር ወያኔ በል ያለው ለማስተላለፍ አፉ አርቶ/ቀዝኖ/ ነው ሰውየው የኦህደድ አባል ነው ማወቅ ካስፈለገ
ሰ.አ