22 የሚሆኑ የወልቃይት አማራ ብሔር ማንነት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴዎች በማእከላዊ ታስረው በሽብር ተከሰው ተፈቱ::

22 የሚሆኑ የወልቃይት አማራ ብሔር ማንነት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴዎች በማእከላዊ ታስረው በሽብር ተከሰው ተፈቱ::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Welkaite‬ ‪#‎Gonder‬ ‪#‎Tigray‬ ‪#‎AddisAbaba‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

ጥር 20 ቀን 2008 ዓ.ም. ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ የታገዱት የወልቃይት የአማራ ብሔር የማንነት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴዎች፣ የኃይማኖት አባቶችና የአካባቢ ሽማግሌዎች ሰኞ ጥር 23 ቀን 2008 ወደ መዲናችን መግባት ችለው ነበር፡፡

የትግራይ ክልል ኮሚቴዎቹና ኅበረተሰቡ በወጡትበት ይቅርታ ጠይቀው በቶሎ ካልተመለሱ እርምጃ እንደሚወስድ በትግርኛ ቴሌቪዥን ተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ መስጠቱም ይታወሳል፡፡ ይህ በዚህ እንዳለ ዛሬ ቁጥራቸው 22 የሚሆኑ ተወካዮች ለፌደሬሽን ምክር ቤትና ለፌደራል ጉዳዮች ቢሮ አቤቱታቸውን ለማሰማት ከቀኑ 7፡00 ላይ ሃያ ሁለት አካባቢ ከጓደኞቻቸው ተለይተው ሒደው ነበር፡፡ ነገር ግን እስከ ምሽት 2፡00 መመለስ አልቻሉም፡፡

ምሽት 2፡30 ሲሆን 22ቱም የኮሚቴ አባላት መሉ በሙሉ መታሠራቸውን ለማረጋገጥ ችያለሁ፡፡ የታሠሩበትን ፖሊስ ጣቢያ እያጣራን ሲሆን እስካሁን እንደታሰሩ ስማቸው የደረሰን የወልቃይት ኮሚቴ አባለት

1. ኮ/ል ደመቀ

2. አቶ አታላይ ዛፌ

3. አቶ ተሰማ ረታ

4. አቶ ይለፍ በየነ

5. አቶ አደራጀው ዋኘው

6. አቶ አባይ ግርማይ

7. አቶ ሸፈቀ አደም

8. አቶ ሙሉ ንጉሤ

9. አቶ ለገሠ ሐጎስ

10. አቶ አማረ ዓለሙ

11. አቶ መንግሥቱ እንዳለው

12. አቶ ካሣ ጥሩ

13. አቶ ፈጠነ ገብሩ

14. አቶ አታላይ ገብረእግዜር

15. አቶ ኢብራሒም መሐመድ

16. አቶ ማእዛ ገብሩ

17. አቶ ልዩእሸት አስፋው

18. አቶ ጌታቸው አደመ

19. አቶ ጣሒር

20. ወ/ሮ ኪሮስ

21. አቶ መብራቱ

22. አቶ አዲሱ ናቸው፡፡

እላይ የተጠቀሱት ስማቸውን ለጊዜው ያገኘዋቸው ብቻ ሲሆኑ ተጨማሪ ታሳሪ መኖር አለመኖሩን እያረጋገጥኩ ነው፡፡

‹‹ሕወሓት ጭቆና ነው እንድታገል ያደረገኝ ይላል፤ እኛ ላይ ግን ከጭቆናም አልፎ ዘር ማጥፋት ፈጽሞብናል›› የወልቃይ የአማራ ብሔር የማንነት አስተባባሪ ኮሚቴዎች
ሁሉም የኮሚቴው አባላት ከማእከላዊ እስር ቤት አሁን ወጥተዋል። የተወሰኑትን በስልክ አግኝቻቸዋለሁ፤ በሽብር ወንጀል እንደተከሰሱ ነው የነገሩኝ!! Muluken Tesfaw

Minilik Salsawi's photo.

13 Comments on “22 የሚሆኑ የወልቃይት አማራ ብሔር ማንነት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴዎች በማእከላዊ ታስረው በሽብር ተከሰው ተፈቱ::”

  1. Weyane talakuan tigray lamefter sel yezer matfat wenjel begonder betaley welkayet tegede telemet ena humera endehum bemedya bzu yamaynegerlet korem alamata yewello zer masdat zemecha baschakuay kumo weyane lefred endekereblen hulum ethiopianoch letebaberu yegabal elalehu. Del lethiopia hezeb

  2. ሞኝነት በዛ እማን ላይ ሆነሽ ማንታሚያልሽ፡ ወያኔን ለውያኔ?????

  3. The so called high rank fascist I heard him saying to the dergs “very oppressive fascist” but he thinks he doing better than derg he is the of a bitch

  4. የኣማራ ብሄር ማንነት ጠያቂ ኮሚቴ በኣሉባልታ መታሰሩን ጥያቄው ምንያህል ተገቢ መሆኑን የሚያሳይ ሲሆን መፈታቱን ደግሞ ህገ-መንግስቱ ዋስትና እየሆነው እንዳለ ነው።

  5. ወያኔ ምነው ብታስተውል ከኦሮሚያ ህዝባዊ አመፅ የተማርክ አይመስለኝም።የአማራ ህዝብ ደር እስከ ዳር ከተነሳ ጉድክ እንደሚፈላ እወቅ ።የመልካም አስተዳደር ችግር ነው ምናምን እያክ ብዘባርቅ የሚሰማክ የለም ።ባስቸኳይ መሬታችንን መልስ

  6. “አሁን ምን ያደርጋል ውሸት ክርክር
    ወልቃይት ጎንደር ነው ያለ ጥርጥር”

  7. Le arba amet le and afta
    sayaqom Telatachn yetgrai
    woyanie eñan eyegedele
    ena agerachn eyaTefat
    ygeñal.
    Lemedan and bcha mrcha
    alen.
    Esum: woyanien megdel
    new.
    Jegnoch, beyalenbet
    beyegiziew wedaj meslen
    bemeqreb, lemanm
    sanasawq bedbq yetgrai
    woyanien engdel.
    woyaniewochn sngelachew
    yeterefut sisheshu weym
    siyalqu bcha neTanet ygeñal.
    MiTeqmun mesariyana
    sltoch. Tyt, bomb, slu
    mesariya (goradie, seyf,
    meTrebiya, bilawa, Tor,
    ankasie), bebox, qomeT,
    dngay, merz, maqaTel,
    maneq, mafen, wede gedel,
    gudguad megefter, kewha
    masmeT, bebeshta maslekef
    etc new.
    Zm blen mawelawel lemaleq
    new.
    Saichersun qedmen megdel
    alebn.

  8. ከሳሽም ምሥክርም ሆኖ የሚቆምበት የብሄር ፖለቲካ ካባ አፋፍ ላይ መሆኑን ታውቃላችሁ?

  9. ወልቃይትን የፍጥኝ ያሰሯት ወያኔና ሱዳን እጣ ፈንታዋ ምን ይሆን ትውልዱ ምን ይላል እውነት አማራ አለን? ድንበራችን ታቹን ቁልቁል እሥከ ቤንሻንጉል አባይን ያካተተ ካርታ ተዘጋጅቶ አኝዋኮችንም በተመሳሳይ መንደር ማሰባሰብ በሚሉት ዘዴ በጥንት የአሰፋፈርና ድንበርን ጥበቃ ዘዴ ግብርናን አማክለው ሲኖሩ የነበሩትን ብርቅዬ ብሄሮች በጅርባቸው በአቶ ሱዩም መስፍን ቆስቋሽነት የነዳጅ የወርቅ የማርብል ማእድን ያለባቸውን ስፍራዎች ለደ.ሱዳን ለመሸጥ አስታራቂ መስለው የድለላ ስራ ተከናውኖ አሁን የእውነታው ደም ታየ ይህ ሁሉ ግንዛቤ የኢትዬጵያ ህዝብ እየተረዳው ይገኛል መረጃውን በተጠናከረ መልኩ እናስቀጥል ምንም እንኳን ወያኔ የኔትወርክ መስመሮች መዝጋት መጀመሩን ለአፍሪካ ህብረት ተገኝተው ለነበሩት እድምተኞች መስክረዋል ይህ የረሸባሪና የወረበላው ቡድን ወያኔን ለማስወገድ ማንም የማይተኛ መሆኑ ይታወቃል ይህንም የሰራዊቱንና የደህንነት ማእከሎችን ዋልታ ለማዳከም የታያዝነውን እንቅሥቃሴ ሁሉም ኢትዬጵያዊ ያስቀጥል መረጃዎችን ያጋልጥ ያውጣ ።

    መልካም አሥተዳደር እጦት ነው እያልክ ነጮቹን አትሸውድ ሪፐብሊካኑ እየሳቁብህ ነው በመሳሪያ እናስወግድሀለን ጠብቀን …..

    ሞት ለወያኔ!!!

  10. ቀን ጥር 24 2008 ዓ.ም ባህርዳር ከተማ የተደረገ ስብሰባ የቀረበ
    የአማራ ልጅ የሆቴል ልቅምቃሜ የመገብ፣ይገደል!ይሥደድ፣ይዋረድ
    ለመሆኑ አማራ ሃገሩ የት ነው? ኢትዮጵያዊነት መስዕዋት ያስከፍላል! ስማኝ አማራ ሆይ!
    የአማራ ልጅ ፈሪ ነው እንደ? መሬቱን ለሱዳን ለትግሬ ለጡበት ብአዲን ጡት ነካሽ ጋር በመተባበር ከሃገሩ አባረሩት ለምን?
    አሁን የአማራ ጥያቄ መሆን ያለበት ሃገሩ የት ነው? የዜግነት ጥያቄ ነው? የምንነሳው አማራ ለኢትዮጵያ አንድነት መስዕዋት አልከፈለምን?
    አድግራት 15 ፋብሪካ ሲከፍቱ ባህርደር ላይ 1 ፋብረካ ብቻ ነው የተከፈተው?
    የአማረን ርስት በመንጠቅ ትውልድን ለአረብ መሽጥ፣ማሳደድ፣ማሳፈን መፍን በጅምላ መቅበር በሁመራ በአረማጭሆ የተገደሉት አማራዎች ደማቸው ፈሶ ይቀር ይሆን? አሁን ባህርዳር በትግሬ ተወላጆች በታጣቆዎች ተወራለች፣የሃሽሽ ማከፋፈያ ማዕከል አደረጎት የአማራ ልጅ አንግዳልጅ ነው ያደረጉት አማራ ነኝ እንዳይል ዘርህን ፣ጎሳህን ፈልግ እያሉት ነው?
    በግንቦት መጥተው የአማራን ልጅ ከትውልድ ቦታው አባበሩት/አባረሩን! ለምን? አማራ ፈሪ ነው እንዴ ጎዝ?
    አንድ ቡድን (ጎሳ)ተሰባስቦ መጥቶ ዘንዘልማን መሬት በትግሬ ባህርዛፍን ለመቀሌና ለአስመራ ሲወስዲ ነገ ግን ነባሮቹን አማራዎች አባረው ከአማራ ድርጅት ጋር በመሰባጠር ዛሬ አለንበት ደረጃ ደረስን ምን እንሁን ?
    ሰ.አ ከባህርዳር

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*