የቴዲ አፍሮን አዲስ አልበም የሚያቀናብርለት የ3 ግራሚ ተሸላሚ የሆነው ዝነኛው አሜሪካዊ አቀናባሪ ጎርደን ዊሊያምስ ነው።

አዲስ መረጃ የቴዲ አፍሮን አዲስ አልበም በተመለከተ:-

የመጨረሻውን አልበም ካወጣ አራት አመት የሆነው ዝነኛው ቴዲ አፍሮ ቀጣዩን አልበም ኒዮርክ ስትዲዮ ለመስራት ዝግጅቱን ማጠናቀቁ ታወቀ። ቴዲ ከአዲሱ አልበም ውስጥ አምስት ዘፈኖቹን የሚያቀናብርለት ታዋቂውና የሶስት ግራሚ ተሸላሚ የሆነው ዝነኛው አሜሪካዊ አቀናባሪ ጎርደን ዊሊያምስ ነው።አዲስ አበባ ላይ የተጀመሩትን ስራዎቹን ይዞ ወደ ኒዮርክ ያመራው ቴዲ አፍሮ ዘፈኖቹ በጎርደን ስቲዲዮ እንዲቀናበሩለት ስምምነት ላይ ደርሰዋል።በአሁኑ ወቅት ለመድረክ ስራ ካሊፎርኒያ የሚገኘው ቴዲ ስራውን ሲጨርስ ወደ ኒዮርክ በመመለስ እዛው ባለው ግዙፍ ስቲዲዮ ስራውን እንደሚሰራ ታውቃል።ዝነኛው አቀናባሪ ጎርደን ዊልያምስ ከዚህ በፊት ለአሊሺያ ኪስ: ሎሬን ሂል: ካርሎስ ሳንታና: አሚ ዋይንሀውስ እና ለፊፍቲ ሴንት ምርጥ ስራዎችን የሰራና ሶስት የግራሚ ሽልማቶችን ያገኘ ትልቅ የሙዚቃ ሰው ነው።በተያያዘ ዜና ቴዲ በአዲሱ አልበሙ ከቦብ ማርሌ ልጅ ዳይመን ማርሊ ጋር በጋራ የሚጫወቱት የሬጌ ስራ እንዳለውም ለማወቅ ተችላል።

15 Comments on “የቴዲ አፍሮን አዲስ አልበም የሚያቀናብርለት የ3 ግራሚ ተሸላሚ የሆነው ዝነኛው አሜሪካዊ አቀናባሪ ጎርደን ዊሊያምስ ነው።”

  1. አምበሳዉ ቴዲ ይገባዋል ዘር ይዉጣለት ሲያንሰዉ ነዉ ከኢትዮጵያ ጋር የቆመ እንዳማራበት ይኖራል። ጀግና

  2. ከወያኔ አፈና እግዚያብሄር ይጠብቀው በዚህኛው አልበሙ ለአንድነትና ለነፃነት ይዘፍናል ጥብቁት።

  3. ከኦሮሞ ጋር ለመታረቅ ከፈለገ #OromoProtest የሚል ዘፈን በአልበሙ ይጨምርበት።

  4. #OromoProtest
    ደደብ ወያኔ ሁላ

    አፄ ሚኒሊክን እንደ ብሄር ፖለቲካ ልታናፍሱ ትሞክራላችሁ ቴዲ የሁሉም ነው ለዚህም ሆን ብላችሁ የተቆረጠ የላም ጡት ሀውልት ሰራችሁ የኦሮሞ ህዝብ ሞኝ መሠላችሁ? ገና ብልታችሁን በሜንጫ ይቆርጣል ጠብቁን

    ወያኔ ሀጠራው!!!

  5. 1. ስበሃት ነጋ፣ የህወሓት ሊቀመንበር ፖሊት ቢሮ
    2. አረጋዊ በርሄ፣ ወታደራዊ አዛዥ ፖሊት ቢሮ
    3. ግደይ ዘርአፅዮን፣ የህወሓት ም / ሊቀመንበር ፖሊት ቢሮ፣
    ፕሮግራሙን ያልጠበቀ
    4. አባይ ፀሃየ፣ ፖለቲክዊ ጽ/ ቤት ፖሊት ቢሮ
    5. ሥዩም መስፈን፣ የውጭ ጉዳይ ሃላፊ ፖሊት ቢሮ
    6. መለስ (ተገሏል)፣ የፖለቲካ አዘጋጅ ማ / ኮ
    7. አውአሎም ወበዱ፣ የሪጅን 1- 2 ሃላፊ ማ / ኮ
    8. አርከበ እቁባይ፣ ወታደራዊ ማ / ኮ
    9. ስየ አብርሃ፣ ወታደራዊ ማ / ኮ
    10 . ዘርአይ አስገዶም፣ ከተማ ግንኙነት ማ / ኮ
    11 . ተወልደ ወ / ማርያም፣ የገጠር ግንኙነት ማ / ኮ በህመም
    ምክንያት ሱዳን የሄደ
    12 . ገብሩ አስራት፣ የሪጅን 3 ሃላፊ ማ / ኮ
    13 . አስፍሃ ሃጎስ፣ የውጭ ጉዳይ ማ / ኮ
    14 . አታክልት ቀፀላ፣ በአመራሩ የተገደለ ማ / ኮ፣ በ 1971 የተገደለ
    15 . ጻድቃን ግ / ተንሳይ፣ ወታደር ማ / ኮ

  6. OLF Amhara abrogne yikum yale
    gizie neaw iwuntem min yahil
    indemotin yawekut yan gizie
    degmo g7 kegonachew huno kensu
    kit le kit sitash teizaz yetkebelew
    Ethiopinoch g7 nin anawkewum .

  7. tedi berekye ye ethiopia leje yemecheh abo !!! you should proud of your self because you have million ETHIOPIAN around you !!

  8. ቴድዬን እግዚአብሄር ይጠብቀው !በጣም ቆንጆ ዘፈን እንሚለቅ ተስፍ አለኝ !አርቲስት እንጅ ፓለቲከኛ አይደለም ! ስራውን ሁሉ ከፓለቲካ ጋር አታገናኙበት :ሰፍ አድርገን እናስብ!

  9. በባንዳ ዘመን ኢትዮጵያ አንድ ጀግና ወለደች ፤ እሱም አንበሳው ቴዲ ነው ። ቴዲ አንድ አልበም አወጣ ሲባል ባንዳ ትግሬ ሁሉ መቀመጫው ይረጥባል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*