በሃረርጌና ወለጋ ተቃውሞዎች የቀጠሉ ሲሆን በኣርሲ ተማሪዎች በስለት ተወግተዋል።

በሃረርጌና ወለጋ ተቃውሞዎች የቀጠሉ ሲሆን በኣርሲ ተማሪዎች በስለት ተወግተዋል።
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Harerge‬ ‪#‎Wellega‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Arsi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)– የኦሮሚያ ክልል ነዋሪዎች አና ተማሪዎች በሕወሓት መራሹ መንግስት ላይ ያላቸውን ተቃውሞ ኣጠናክረው የቀጠሉ ሲሆን በዛሬው እለት በወለጋ ጃርሶ አና ነቀምት እንዲሁም በሃርርጌ ጃርሶ ወረዳ ኣናኖ ሚሴ ከተማ የኣከባቢው ነዋሪዎች እና ተማሪዎች ተቃውሞ ሲያሰሙ ውለዋል።

ከዚሁ ጋር የተያያዘ ዜና በኣርሲ ዩንቨርስቲ ኣሰላ ሜዲሰን\ሕክምና ካምፓስ ከበቆጂ የመጣው ተማሪ ተስፋዬ ተሾመ የሜዲሰን ኣንደኛ ኣመት ተማሪ በሆዱ ላይ በተለያዩ ቦታዎች እንዲሁም ከጨለንቆ ሃረርጌ የመጣው የ፫ኛ ኣመት ተማሪ ከማል ኣቡበከር ኣንገቱ አና ሆዱ ላይ በመጸዳጃ ቤት ውስጥ በስለት ተወግተው ተገኝተዋል።ጉዳት ደርሶባቸው በሕክምና አየተረዱ ይገኛሉ።

በሃገር ውስጥ አና በዓለም ኣቀፍ ደረጃ የሕወሓት ኣገዛዝ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚያካሄደው ግድያ እንዲያቆም በከፍተኛ ደረጃ ተቃውሞ አየተሰማ ይገኛል።

Minilik Salsawi's photo.

9 Comments on “በሃረርጌና ወለጋ ተቃውሞዎች የቀጠሉ ሲሆን በኣርሲ ተማሪዎች በስለት ተወግተዋል።”

  1. ወያኔ እያለ ሰላም የለም።

    ከጥይት ወደ ፈንጂ እና ጩቤ ጨበጣ የተሻገረው የተሻገረው ሥርአት ጉዞው ካራ ምዘዙ እያሉን ነውና ጎበዝ ምን ትጠብቃላችሁ?

  2. አግአዚ የሚባለው ልዩ ሀይል የሚገኝበትን ሥፍራ ዘገባ እንፈልጋለን ላጠፋቸው እንፈልጋለን ባካችሁ ጥሩ መረጃ ሥጡን።

  3. Le arba amet sayaquarT Telatachn yetgrai woyanie eñan eyegedele agerachnm eyaTefa new.
    Lemedan and bcha mrcha alen.
    Esum:
    Gobez beyalanbet sanaquarT
    wedaj meslen bemeTegat,
    bemeqreb, lemanm sanasawq bedbq yetgrai woyanien engdel.
    woyaniewochn sngelachewna
    siyalqu bcha neTa enweTalen.
    Megdeya belhatoch
    beTyt, bebomb, beslet (goradie,
    seyf, bilawa, meTrebiya, Tor,
    ankasie), bebox, bemanq,
    bemafen, bemerz, beqomet,
    bedngay, wede gudguad wede
    gedel bemegefter, kewha
    bemaTlem, bshta bemaslekef,
    bemaqaTel, etc new.
    Zm blo mawelawel lemaleq new.
    Saychersun enchersachew.

  4. The solution for ethiopia is
    1,divided ethiopia in to 25 country like yougoslavia or USSR.
    2,Ethiopia is 100 years old.
    3,by force and killing MINELIK the debteta invaded
    the SOUTH.
    4,no more ethiopia is ortodox

  5. እንዲህ ዓይነት መረጃ ከኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እየደበቁ ላንተ ብቻ የሚነግሩህ እነማናቸው? ዜናውን በሌላ ማሠራጫ ለማየት ፈልጌ አንድም ቦታ አላየሁም።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*