የአክራሪዎች መፅሃፍ ተቃጠለ በሚል የተቃጠለ ቁርአንን ያሳየው መንግስት በነኤልያስ ከድር ላይ በመፍረድ በሙስሊሞች ላይ ዘመቻውን አጠናክሯል
የአክራሪዎች መፅሃፍ ተቃጠለ በሚል የተቃጠለ ቁርአንን ያሳየው መንግስት በነኤልያስ ከድር ላይ በመፍረድ በሙስሊሞች ላይ ዘመቻውን አጠናክሯል ሙስሊሙ አንድነቱን አጠናክሮ ብሄራዊ ጭቆናውን መታገል አለበት ተብሏል።
በፍትህ እጦት ፍርድ ቤት ከ 40 ግዜ በላይ የተመላለሱት ጀግኖቹ በኤልያስ ከድር መዝገብ የተከሰሱት ወጣቶች የደህንነቱ የካንጋሮ ፍርድ ቤት ከደህንነቶች የተላከለትን ወሳኔ በወንድሞቻችን ላይ ማቅለያ ውድቅ በማድረግ የ7 አመት ኢ,ፍትሃዊ ውሳኔ አስተላለ።

ቢቢኤን ጥር 10/2008
እነ ኤልያስ ከድር የክስ መዝገብ የተከሰሱት ከአዲስ አበባ እና ከወልቂጤ የተያዙት 16 ሙስሊሞች ሃምሌ 27/2007 በነበረው ችሎት በደህንነቶች የሚመራው ፍርድ ቤት የአቃቢ ህግን ሃሰተኛ ክስ እና የውሸት ምስክር በመቀበል ጥፋተኛ ናቹህ ተከላከሉ በማለት ብይን መስጠቱ አይዘነጋም ተከሳሾች ከበቂ በላይ ማስረጃዎችን አቅርበው የነበረ ሲሆን በሳላፍነው የፍርድ ቤት ቀጠሮ ፍርድ ቤቱ የመጨረሻ ብይን ተሰጥቶ መቁዋጫውን ያገኛል ተብሎ ቢጠበቅም የደህንነቶች የሚመራው ፍርድ ቤት መዝገቡን አላየነውም በማለት ድጋሜ ለዛሬ ለታህሳስ 18 ከሰዓት ቡሃላ ቀጠሮ ቢኖራቸው ፍርድ ቤት አቅርበዋቸዋል ፍርድ ቤቱም በመጨረሻ ብይኑ ብቸኛዋ ሴት ታሳሪዋ መሬማ ሃያቱን ጨመሮ በኤልያስ ከድር መዝገብ የተከሰሱትን 16 ሁሉንም ሙስሊሞች የካንጋሮ ፍርድ ቤት ጥፋተኛ ናቹህ በማለት ብይኑን አሰምቱዋል በቀጣዩ ጥር 2 የቅጣት ውሳኔ ለመስጠት ከ2 ሳምንት ቡሃላ ቀጠሮ ሰጥቶ የነበረ ሲሆን በእለቱ ፍርድ ቤት ቀርበው የ3 ንፁሃን ተከሳሾች የቅጣት ማቅለያ አልደረሰንም አላየነውም በማለት አሳፋሪ ምክንያት ለዛሬ ጥር 10 ቀጠሮ ሰጥቶ የነበረ ሲሆን በዛሬው ዕለትም በደህንነቶች የሚመራው የካንጋሮ ልደታ ፍርድ ቤት 19 ወንጀል ችሎት ንፁሃን ሙስሊሞች ላይ የ7 አመት ፍርድ ፈረዱዋል ንፁሃን ወንድሞቻችን ከፍርዱ ቡሃላ ሙስሊሙን በተላለፈባቸው ፓለቲካዊ በፍርድ ሳይከፉ አብሹሩ ኢነላሃ ማዕና ዱዓ አድርጉ ሲሉ ተሰምተዋል አጃቢ ፓሊሶችም፣ሙስሊም ማህበረሰብ፣በአጠቃላይ በችሎት የተገኘው ህዝብ በፅናታቸው ሲገረም ታይቱዋል በርግጥም ፓለቲካ ውሳኔ ሙስሊሞቹን አታስደነግጥም ይበልጥ ትግላቸውን እንዲያፋፍፋሙ ይረዳል።
።
አቃቢ ህጉ 1996 የወጣውን የወንጀል ህግ አንቀጵ 32/1/ለ ፣ 38/1/፣ለ እና በፀረ ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652/2001 አንቀፅ 7/1/ ላይ የተመለከተውን በመተላለፍ በነ ኤልያስ ከድር መዝገብ የተከሰሱትን ወጣቶች የህዝበ ሙስሊሙ የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላትን እነ አቡበክር አህመድን ከእስር ለማሰለቀቅ ሞክረዋል፣የህዝበ ሙስሊሙን መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴን በመተካት ተንቀሳቅሰዋል፣ህብረተሰቡን አስፈራርተዋል፣ድማፃችን ይሰማ የሚል በራሪ ወረቀት በትነዋል እና ሌሎችም ክሶች ራሱ የሸባሪ ህግ በሚባለው በፀረ ሽብር ህጉ ነው የከሰሳቸው በኤልያስ ከድር የክስ መዝገብ የተከሰሱት ሙስሊሞች ስም ዝርዝር የክስ ቻርጃቸው ላይ የተዘረዘረው እንደሚከተለው ነው:–
1,ኤልያስ ከድር ሽኩር
2,ሙባረክ ከደር ሃሰን
3,ቶፊቅ መሃመድ ኡመር
4,ፈይሰል አራጋው ኡመር
5,አብዱልመጂድ አብዱልከሪም መሃመድ
6,ኢስማኢል ሙስጠፋ ሃሰን
7,ሬድዋን አብደላ አህመድ
8,አንዋር ሱልጣን መሃመድ
9,አብዱልአዚዝ ፈትሁዲን በድሩዲን
10,ጃአፈር ደጋ ሃሰን
11,ፍሩቅ ሰኢድ አብዶ
12,መሬማ ሃያቱ ዑመር
13,መሃመድ አሊ ሃሰን
14,መሃመድ አይለየን
15,አቡበክር ሰልማን ሙሳ
16,ሙአዝ ሙደሲር አወል ናቸው ዛሬ ፓለቲካዊ ብይን የተላለፈባቸው ጀግኖች ወንድሞቻችን
።
ሙስሊሙ ማህበረሰብ በፓለቲካዊ ብይን ከጀመርኩት ትግል አይገታኝም በማለት መልዕክቱን እያስተላለፈ ይገኛል
Andim Christian yelem all wuhebist
Yetaseru aymeslum ende kera bere tebdlewal 800jiraf yasfelgachewal Saudi stayle
በሣውዲ እርዳታ ሽፋን ሥር እየሠደደ ያለውን የወሀቢዝምን ተልኮ አሥፈፃሚ የወያኔ መጅሊሶች እና ካድሬዎች ሀገርና ሀይማኖትን እየሸጣችሁ እየከፈፈላችሁ ባላችሁበት በዚህ ወቅት የዚህ ሤራ ፈንጂ ቀባሪ ወያኔና ግልገሎቹን ከመሰየፍ ወደሀላ አንልም።
ሞት ለወያኔ
Tenoktobhel be woyane asabibeh ltarden kente wuhebist woyane 100 ej yshalal arfeh kuch bel leba akrari endefahelen
Zarie ke esat 14 yegonder
amarawech ena ke 150 belay
oromowoch betgrai woyanie
endetegedelu seman.
Migerm ena miyanadew andem
woyanie tegedele sibal
alemesmatachin new.
Eyemotem/motom moten yferal
ye etiopiya hzb.
Etiyopiyanochn le 17 amet
bechikanie bemechefchef yetgrai
woyanie slTan yaze.
Selamawi teqawamiwechn yale
rhrahie le 25 amet eyegedelena
eyasere slTanun aTenakroal.
Bedmru lalefut arba ametoch
eyechefechefun new.
Mrchachn and bcha new.
Esum:
Guadoch wedaj meslen ye tgrai
woyaniewochn enwedaj ena be lyu lyu ziedie enfjachew.
Beyebotawna beyegiziew
beslt wedaj meslen bemeTegat
tgrai woyanien megdel new.
Bamechen ziedie hulu
yalemamentat yechalnewn yakl
meTen engdelachew.
Medgeya Ziediewechm:
bemerz, beTyt, bebomb, bedula,
bebeshta, begemed, be sela
mesariya, bebox, bemafen, wede
gudguad bemegefter, wede wha
bemeTal, bemaqaTel, etc nachew.
Yale rhrahie eyefejun new.
Kemaleqachn befit enfjachew.
Snchersachew neTa enhonalen.
Agerie NeTanet atenal.
Enku mefthiewn neTa yaweTanal.
BBN ye koselu alu
SEMAYAWI PARTY is sick racist people in the party
ነጻነታቸውን ተነፈገው በቀጭን ትእዛዝ የሚተላለፈውን የወያኔን ተልኮ ከሚፈጽሙ ነጻነት ያሰማይ ያክል ተራቃቸው ዳኛ ተብዮወች በላይ እስረኛ በኢትዮጵያ ውስጥ የለም።ዛሬ የተፈረደባቸው ወንድሞች አመለካከታቸውን፣አስተሳሰባቸውን፣እምነታቸውን በነጻነትት የገለጹ ጀግኖች እንጅ እስረኛ አደሉም።አሁንም እደግመዋለሁ፦እስረኛ የሆኑት በማንም ተራ ደህንነት ነኝ ባይ ትእዛዝ ብቻ እየተነፈሱ የሚኖሩት ዳኞች ነን ባዮቹ ናቸው።እነኝህ በተልኮ የሚሰሩ ዳኞች ነን ባዮች ነገ እራሳቸው በትክክለኛ ፍትህ ፊት ቀርበው በሰሩት መጠን ፍርዳቸውን የሚቀበሉበት ጊዜ ሩቅ አደለም።እመኑኝ!የትክክለኛ ፍትህ ማገኛው ጊዜ ቅርብ ነው።
እስቲ እንስማማ አክራሪዎችም ማረዳችሁን ተዉ ከአረብነት በላይ ኢትዮጵያዊነት ያኮራል። ሊቢያ የታረዱት ወንድሞቻችን ጉዳይ ከህሊናችን አልጠፋም ያዉ ከናንተ አንዱ ጠቁሞ ነዉ እናዉቀዋለን። ትግሬዎችም ይሄ ሰዉን ከሰዉ ማጋጨቱ ይቅርባችሁ ሻቢያም ሊበላችሁ አሰፍስፎ እየጠበቀ ነዉ።፡ሻቢያዎችም ወደ ኢትዮጵያን ሰፈር አትምጡብን ተገንጥላችሗል ጣጣችሁን እዛዉ ቻሉት ብትፈልጉ ጥልያን ብትፈልጉ አረብ ብትፈልጉ አሁን ደግሞ ወደ ደቡብ ሱዳን ሂዱ ብቻ እኛን መከተላችሁን ተዉት እጂ እጂ ብላችሁናል። ኢትዮጵያዉያንም እስከ ክብራችን ባለንበት ተከብረን እንኑንር ክብር ለኛ ነዉና። የአንድነት ሐይሎች መልካም አዲስ አመት።
Shabiya kemote koytewal Sint gize woyane enwaga tiyake akrboletal Shabia yalew binwererim anwagam Shabiya badme tornet godtotal genzebachew mesariyachew cherswal serawitu endemtayew new chigr wust new yalew rheb esrat gedlotal yhen serawit lawgiya bitlkew shimelba new kech yemillh Ethiopia kebad tor new yalat zemenawi mesariya missiles tank plane zemenawi tank ager wust yimeretal and tank wagaw 4 million dollar asbew eritrea keyet yametal yallachew betam betam yedro mesariya new yederg 1960 too old bekutir bizu mesariya yelachewm tewew aywedaderim woyane bifelg be 3 ken firkskusn awtto Asmara ligeba Esayasn amtto Addis Ababa liyawardew yichlal chigru Shabiyan mewgat ayfelgum yaw sew bayawkim yigenagnalu woyane ye eritrea tekawamiyoch addis Ababa askemtewal bila teta arfeh kuch bel ye Shabiyan sim atansa yaw enbi bil betezewawari asalfo yistewal yaw siol geba malet new Shabiyam diasporaw ginbot7 endezihu new yemichawetbet ergit eza meblat metetat yelem bezeregna sidb angetun yasdefawal yetaweke new ahya normal sidb new lenesu Dr Birhanu ye sew genzeb lemecheres kalhone diyablos ej wust new yalew woyane kes bilo new yemisemaw aychekulm gura were yelem woyane betkkl ginbot7 TPDM and hulet aydelem bizu sew alew eyandandwan neger yawkal le zih yhenin gegna serawit yemiwedew manim ethiopian liwor yemichl be Africa ena be arab ager yelem yimetal abay sigedeb ye ethiopiya tor akmu betam yichemral ethiopia selam new ke DC sidb besteker wenew yeteselebe hula agerun yemisedb yilkuns nu tebabren ager enasadig Dr Birhanu can’t do anything just collect money from foolish diaspora not his problem that’s yours u follow him
መሬቱን ቀሙት ሕይውቱን ቀሙት ወንድሙን ነጠቁት
ምን እንሁን ነው የምትሉን ?
የፈሰሰው ደም በከንቱ እንዳው ዝም እንዳው ዝም በሉ ነው የምትሉን
ቀደም ብሎ ወያኔ ወደብ ለኢትዮጵያ ሸቀጥ ነው እንከራያለን ሲል የነበረው ጉደኛ ነጣቂ ቡድን ዛሬ ደግሞ መሬት ለኦሮሞ፣ለአማራ ምኑ ነው ማለት ጀምር ለባዕዳን መስጠት በተለይ ሁለቱን ባለብዙ ሕዝብ ቁጥር ያለውን መግደል ማፈን በጅምላ መቅበር ተጀመሩ እኮ 40 አመታት ሞላቸው
መላ በል በህብረት በተባብረህ!ወንድም