የግብጽ ሕዝባዊ ተቃውሞና የኤኮኖሚ ተጽዕኖው DW Amharic February 2, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በማግሬብ አካባቢ በቱኒዚያ የጀመረው የሕዝብ ዓመጽ አሁን ደግሞ ግብጽን እየናጠ ሲሆን ውጥረቱ በጠቅላላው በአረቡ ዓለም እንዳይስፋፋ በተለይም ገዢዎቹን እያሰጋ ነው።