ሰማያዊ ፓርቲ ኣባሎቹን ጥላቻን የሚሰብኩ በማለት በመወንጀል ለሕወሓት አገዛዝ ኣሳልፎ ሰጠ።

ሰማያዊ ፓርቲ ኣባሎቹን ጥላቻን የሚሰብኩ በማለት በመወንጀል ለሕወሓት አገዛዝ ኣሳልፎ ሰጠ።

በመጀመሪያ ለማለት የምንፈልገው ሪፖርተር ጋዜጣ የሃሰት መረጃ ካስተላለፈ ሰማያዊ ፓርቲ በሕግ ሊጠይቀው ይገባል፥ በመቀጠል በዘገባው መሰረት የሪፖርተር ጋዜጣ ኣማርኛ አትም ባወጣው ዜና የሰማያዊ ፓርቲ ኣራት ኣባላቱን በመወንጀል ሕወሓት ባቀረበባቸው ክስ ላይ ቤንዚን መጨሩ ታወቀ። የሰማያዊ ፓርቲን የብሔራዊ ሥነ ሥርዓት ኮሚቴ ኃላፊ ሃና ዋለልኝ ፊርማ የተላለፈው ውሳኔን ጠቅሶ ጋዜጣው እንዳለው ቀደም ብለው በገዛ ፈቃዳቸው ራሳቸውን ከፓርቲው ማግለላቸውን በፌስቡክ ገጻቸው ያስታወቁትን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊውን አቶ ዮናታን ተስፋዬን ጨምሮ፣የፓርቲው ብሔራዊ ምክር ቤት አባል የሆኑትን አቶ እያስፔድ ተስፋዬን፣ አቶ ጋሻዬነህ ላቀና አቶ ዮናስ ከድርን የድርጅቱን መተዳደሪያ ደንብ ተላልፈው በመገኘታቸው፣ ብሔራዊ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው ከፓርቲው እንዲወገዱ ማድረጉን ገልጿል፡፡

የሰማያዊ ፓርቲ የብሔራዊ ሥነ ሥርዓት ኮሚቴ ኃላፊ ሃና ዋለልኝ ፊርማ የተላለፈው ውሳኔ እንደሚያስረዳው፣ በፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ አንቀጽ ፬፪(፭) ሥር ከባድ የሥነ ሥርዓት ቅጣት ስለሚያስከትሉ ጥፋቶች ተደንግጓል፡፡ የፓርቲውን ዓላማ፣ ፕሮግራምና ፖሊሲ መፃረር አይቻልም፡፡ በመሆኑም የተጠቀሱት አባላት ደንቡን በመተላለፋቸው ቅጣቱ እንደተላለፈባቸው አስታውቋል፡፡

አቶ ዮናታን በማኅበራዊ ድረ ገጽ ላይ የታሪክና የጎሳ ጥላቻ ያላቸው ቅስቀሳዎችን በማድረግ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብና የተለያዩ የአገሪቱን ቀደምት መንግሥታት ታሪኮች ያጎደፈ፣ ለጥላቻ የሚያነሳሳ፣ በሕዝብ መካከል የባህል መከባበር እንዳይኖር የጥላቻ ቅስቀሳ ማድረጋቸውን ፓርቲው በውሳኔው አስታውቋል፡፡ ሌሎቹም የተሰናበቱት አባላት ተመሳሳይ ድርጊት መፈጸማቸውን በማብራራት ከፓርቲው መሰናበታቸውን ገልጿል፡፡ጋዜጣው ጽፋል።

9 Comments on “ሰማያዊ ፓርቲ ኣባሎቹን ጥላቻን የሚሰብኩ በማለት በመወንጀል ለሕወሓት አገዛዝ ኣሳልፎ ሰጠ።”

  1. 1. Ethiopiawiyann eyegedele
    neber Tgrai woyanie slTan yeyaze.
    2. Yeselamawi tgl party, abaloch, yeselamawi teqawmo selfeñoch,
    beselamawi menged yeteqawmo
    Tyaqie aqrabiwech ena keqrb bota
    hunew yeteqawmo hasab
    aramajoch grmbiT (paradox) neger huno ye woyanien edmie arazmewal.
    Mkniyatum enezihn mesewat lihonu yetezegaju Telotochun woyanie saydekm beqelalu beglT deretachewn le Tyt agalTew agnto aserachew, gedelachew, aswegedachew. Des eyalew yfejachewna dlun be fiesta, beshumet ena beshlmat yakebral. Edmiewn arazeme
    Endiwedm woyanien tegawemn teblo edmiewn marazem gafña (paradox) yehone neger new!
    3. Yh ziediew 25 amet slTan lay aqoytotal. Be selamawi teqawmo memot yewoyanien edmie arazami new.
    4. Madreg yalebn tgrain woyanien be yalubet wedaj meslen, Tru agaTami snageñ beziedie mechefchef new. AyTn endemegdelu aynet new.
    5. Be Teqlala be ethiopia yalenew
    BE YEBOtAWNA BE YEGIZIEW ke 1 eske 2 woyanien demesesn malet eko qenesnachew new. Yalqaluna neTa weTan malet eko new.
    Zm blen kemnaleq enesun enmta.
    Mot le tgrai woyanie ena le meselochu

  2. ያብዪን ወደ እምዪ ይላችሃል የህ ነው አገርን ለማፈራረስና እያደነቃቀሩ ለመውረር ደም ለመምጠጥ የመጣችሁበትን መንገድ ከስር ከስር ኢትዮፒያውያንን እየለቀማችሁ ያጠፋችሁበትን ዘርፈ ብዙ ታክቲክ ዛሪ ደግሞ ወደልጆቻቸው ዞራችሁ እየለቀማችሁ ለማጥፋት የምትሸርቡት ሲራ አልቀባችሁ ወይስ እናተ ህዝቡን እንደ እንሥሣ እንደምታዩት ክፉንና ደጉን መሪት ላይ የሚታየውን አያውቅም ወይስ ያለኛ የሚያውቅ የለም ብላችሁ ህወሃት ትግሪ ወይም ሞት በማለት የያዛችሁት መፈክር እኮ ትግሪላይ አይደለም ኢትዮፒያኖች ላይ ነው ስለዚህ ማን ላይ ተቀምጠሽ ማንን ታሚያለሽ የሚባለውን አታውቁም እንደው አባይ ጸሃዪ ,ስበሃት ነጋ ….ተቀምጠው ዮናታንን በዚህ ስትመጡበት አታፍሩም ሞት ለወያኒ ትግሪ

  3. This shows the component that is used to form the blue party is contaminated by TPLF.
    Right now we have only one means of freedom that games out from a blood shed from the mouth of klashinkove…

  4. Hulunm talut min aynet keysi mengist new eritram ye ebdu tsehefi ehtachew nech yilal minilik salsawi (ye ametu mirt wushet)

  5. Semeyawi ????????? There are some who work for democracy. But those are in jail. The free movers must be working well with woyane going around the world raising money for woyane. Diaspora keep your hard earned money to yourself or help Esat unless you are woyane supporter.

  6. Sm wondu yalk
    woyanie neh mkniyatum yetaserut bequTTr slewalu ayaseguachuhm, yaltaserutn demo dgafi aTtew endiwedqu new Treth.
    Aysakalhm.
    Ylqs ahun sltu wedaj meslo kewoyanie meTegatna woyanien mefjet new.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*