የኦሮሚያ ባለቤት ኦሮሞው ነው ይላል የክልሉ ሕግ መንግስት – ግርማ ካሳ

ብዙዎች የማናውቀውና ያላስተዋል አንድ ነገር አለ። ማስተር ፕላን ፣ ማስተር ፕላን የሚለው ጫጫታ ያለዉን መሰረታዊ ችግር እንዳንረዳ አድርጎናል። የትብብር ጥሪ እየቀረበ ነው። ትብብርን በጣም እደግፋለሁ። ግን የምንተባበረው ለምንድን ነው ? ያ በግልጽ መቀመጥ አለበት። ያ ባልሆነበት ሁኔታ ለመተባበር በጣም አስቸጋሪ ነው የሚሆነው።

አንዳንዶች በአገዛዙ ላይ ጥላቻ ስላላቸው “ወያኔን ለማስወገድ ፍላጎት መኖሩ ብቻ” ለመተባበር በቂ ነው ይላሉ። ይሄ በጣም አደገኛ አካሄድ ነው። ደካማ አስተሳሰብም ነው። “ደርግ ይወገድ እንጂ ለምን ሰይጣን አይመጣም” ብለን ከተሞቻችንን ከፍተን ሕወሃትን አስገብተን የሆነውን መርሳት የለብንም።

ወያኔዎችን ስንቃወም ወያኔዎችን ተክቶ የሚመጣው ኃይል መልአክ ባይሆንም ፣ ቢያንስ ከወያኔዎች የባሰ እንደማይሆን አንድ አይነት ማረጋገጫ ማግኘት ያስፈለጋል።

አንድ ነገር አንርሳ አሁን “ኦሮሚያ” የምትባለው ክልል በሕወሃት እና በኦነግ በሕዝቡ ላይ የተጫነች ክልል ናት። ይህ የኦሮሚያ ክልል የራሷ የክልል ሕገ መንግስት አላት። በኦሮሚያ ክልል ሕግ መንግስት መሰረት የኦሮሚያ ባለቤት የ”ኦሮሞ ህዝብ ነው” (አንቀጽ 8) ።

የኦሮሞ ልሂቃን የሌላው ብሄር ብሄረሰብ አባላት ኦሮሚያ ዉስጥ መኖር ይችላሉ እያሉን ነው። ቻይናዎችም እየኖሩ ነው። ግን ሌላው ኢትዮጵያዊ በኦሮሚያ እንዴት ነው የሚታየው ? እርሱም የመሬቱ ባለቤት ነው ወይንስ እንደ ቻይናዎች እንደ alien ፣ እንደ እንግዳ ነው መኖር ይችላል የሚባለው ? ይሄን በግልጽ ሊመልሱልን ያስፈልጋል።

እንግዲህ ቀደም ባሉት ፖስቶችን እንደገለጽኩት መሰረታዊ የሆኑ የመብትና የሕልዉና ጥያቄዎች አሉ። የኦሮሞ ልሂቃን መመለስ ያለባቸው።

1. የኦሮሚያ መሬት የ”ኦሮሞ ብሄረሰብ” ሳይሆን የክልል ነዋሪዎች ሁሉ ነው በሚለው ይስማማሉ ወይ ? የኦሮሚያ ክልል ሕግ መንግስት አንቀጽ 8 የኦሮሚያ ባለቤት የኦሮሞ ህዝብ ነው ሳይሆነ የኦሮሚያ ነዋሪዎች ነው በሚለው ቢሻሻል ችግር ይኖራቸዋል ወይ ?

2. ገበሬው መሬት የመንግስት ነው እየተባለ በጉልበት መፈናቀል እየደረሰበት ነው። ጥቂቶች ሃብታም እየሆኑ ገበሬው ለማኝና ዘበኛ እየሆነ ነው። ብዙ ኦሮሞ ያልሆኑ ኦሮሚያ የኦሮሞዎች ነው እየተባለ (በአንቀጽ 8 መሰረት) ከሚኖሩበት ቦታ እየተፈናቀሉ ነው። የዘር ማጽዳት ወንጀል እየተፈጸመባቸው ነው። ዜጎች የሚኖሩበትን ቤትና የሚያርሱበትን እርሻ በባለቤትነት የመያዝ መብት ካላቸው ግን፣ ገበሬው ካልፈለገ ከመሬቱ አይፈናቀል፣ ልላው ኢትዮጵያዊም ኦሮሞ አይደለህግም ተብሎ አይፈናቀልም። የመሬት ፖሊሲው ከተቀየረ፣ በሁለቱም መንገድ ሲታዩ የነበሩ መፈናቅሎች ይቆማሉ። ገበሬው እንዳይፈናቀል ማድረግ እና የሌሎች ብሄረሰቦች ላይ ከአገራች ዉጡ የሚለው ጸያፍና ዘረኛ ተግባራትን ማስቆም ወቅቱ የሚጠይቃቸው አንገብጋቢ የሰብዓዊ መብት ጥያቄዎች ናቸው። ይሄንን የኦሮሞ ልሂቃን ይስማማሉ ወይ ?

እንደ ኢሳት ያሉ ሜዲያዎች ህዝቡ መሰረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ዙሪያ መልስ እንዲያገኝ ማድረግ አለባቸው። ዝም ብሎ ፕሮፖጋንዳ መርጨት አይደለም። ለምሳሌ ዶር በያን፣ ጃዋር ሞሃመድ፣ አቶ ሌንጮ ቀርበዋል። ለምን መጠየቅ ያለባቸውን አይጠይቋቸውም ? መሬት መሸጥ መለወጥ እንዲቻል ገበሬዉ የመሬቱ ባለቤት እንዲሆን በአጭሩ መሬት ላራሹን ይደግፋሉ ወይ ? የኦሮሚያ መሬት የኦሮሞ ብሄረሰብ ሳይሆን የክልሉ ነዋሪዎች ነው ብለው ያማናሉ ወይ ? በዚህ ጉዳይ ላይ አቅርበው በድጋሚ ቢጠይቋቸው መልካም ነው። እንደ አቶ ንአመን እና አቶ ኤርሚክያ ለገሰ ያሉም፣ በነዚህ ነጥቦች ዙሪያ የኦሮሞ ብሄረተኞች ያላቸውን አቋም ሳያውቁ ብዙ ስለትብብር ባያወሩ ጥሩ ነው። ቅድም እንዳልኩት መቅደም ያለበት መቅደም አለበት።

47 Comments on “የኦሮሚያ ባለቤት ኦሮሞው ነው ይላል የክልሉ ሕግ መንግስት – ግርማ ካሳ”

  1. አሁን የሚታየው እንቅስቃሴ ወያኔ ሃገሪቱን ለመግዛት እንዲያስችለው ኢትዮጵያን በዘር ከፋፍሎ ኢትዮጵያ የጋራ ሃገራችን መሆኑዋን እንድንዘነጋ በማድረጉ የመጥኣ ክስተት ነው:: በአለፉት ሃያ አራት አመታት ኢትዮጵያዊነት እንዲሞት በወያኔዎች ያልተደረገ ዘመቻ የለም::ሃገሬ ነው ብልው ከቦታ ቦታ ተንቀሳቅው ለመስራት የሞከሩ ኢትዮጵያውያንን ክልላችሁ አይደለም ተብለው ተባረዋል:ወይንም ተገድለዋል::
    ያም ሆነ ይህ ሃገራችን የሁላችንም ዬኢትዮጵያውን እንጂ ወያኔ የፈጥረው ክልል አይደለም::አባቶቻችን አያቶቻችን አጥንታቸውን ከስክሰው ደማችውን አፍሰው ያቆዩት ሃገር መሆኑን መረዳት ያሰፈልጋል::እነደ ወያኔ ባንዳዎች ቢሆን ኖሮ ዛሬ አብዛኝኣው ዬኢትዮጵያ ለም መሬት በነጭኦች(ጥኣሊያኖች)እንደ ደቡብ አፍሪካ ተይዞ ነበር::ኢትዮጵያ የብዙ ነገዶች የጋራ ቤት ስለሆነች ጭቆናን ለማስወገድ በጋራ መታገልና የጋራ አላማ ይዘን መነሳት የወቅቱ ጉዳይ ነው::

  2. This is the most burning issue, thank you Girma.Since May 1983 until the middle of 1985Et Ca,OLF was control certain parts of Hararge.I’m eye witness what did OLF they took evil actions by Christian society. If I’m lied now you can ask any body Hararge Christian society, please do not tell me those Guys Tplf agent.I’m one of to gate chance to talk GELASA DILBO,he was OLF Chairman, and he came to visit his army,however when we talked to him he gave us the answer it was very bad after he visited that area the situation came worst. Now again if you want to confirm this situation you can ask GELASA DILBO and that area Christian society ,so now why you ask this people to join with you?to kill us again,please, don’t lie me Juhar mohamed he confirmed when he gate chance what kind of action he takes it.

  3. “Anonymous”You have raised stupid question,why you are concerned about professor Berhanu?The issue is not about personality.

    whether you like it or not TPLF’S government is on the verge of collapse.

  4. Oromo yemebal Hizb enji

    oromiya yemebal Hager yelem !

    besime weyanen enatfa ,,ye Oromo lijoch litatalilun atimokiru pls

    ezehim bet esat ale! kkkkkk

  5. Anoymaws

    Birhanu new yalkew ? Birhanuma ye shabya neger alawatam ena

    wede metabet temelso gebtowal!!

    lemehonu Birhabu le selam yeserabet weqt ale ende ? ß

    lemafres inji,, makolashet,, !!!

  6. ” በኦሮሚያ ክልል ሕግ መንግስት መሰረት የኦሮሚያ ባለቤት የ”ኦሮሞ ህዝብ ነው” ”

    The above words were written by TPLF and ferenjis to intentionally cause trouble.

    We should assume that all killils have such words in their “hige mengist”.

    Writing such crazy things is,

    1. ahistorical,

    2. irresponsible,

    3. evil,

    4. retarded and

    5. asking for trouble.

    One should really ask what the TPLF and ferenjis thought when they wrote those words. And we should accuse them of crimes against humanity. We have to identify those people who wrote those words (that means in all killil “hige mengists”) and punish them hard for that.

  7. ጥሩ ሐሳብ ነው። በተለይ የኦሞመሬት የኦሮሞ ብሄረሰብ ሳሆን የክልል ነዋሪዎች ሁሉ ነው በሚለው ይስማማሉ ወይ የሚለው ሐሳብህ እጅግ መሰረታዊና አንገብጋቢ ጥያቄ ነው???? ምክንያቱም ሰዎች በራሳቸው ፈቃድ ከአማራ፣ ከኦሮሞ….ወዘተ ልወለድ ብለው የተወለዱ ይመስል አማሮች በኦሮሞ ክልል ተወልደ፤ኑረው ለፍተውና ጥረው ያገኙትን ሐብት አማራ በመሆናቸው ብቻ እነርሱ ፈቅደውና ወደው ባላመጡት የአማራ ቋንቋ ተናጋሪ ስለሆኑ ለአመታት የለፉበት ሐብታቸው ተዘርፏል፣ተቃጥሏል፤ መተኪያ የሌለው ህይዎታቸው አልፋለች፣ አካላቸው ጎሏል ወዘተ ማለት ይቻላል።ስለዚህ አንተ እንዳልኸው በሆኑ ነገሮች መነጋገር ያስፈልጋል።በዚህ በ21ኛው መ.ክ.ዘ እንደዚህ አስነዋሪና አሳፋሪ ነገሮች ማየትና መስማት ያማል ከዚያም ከፍ ሲል ይጠዘጥዛል…….።

  8. I should add, those residents in whose “benefit” those words were written were supposed to say N O !

    How come they accepted that ?

    How retarded, ignorant and greedy they must be to accept such irresponsible and ahistorical words ?

    They will also be held accountable.

  9. ” በተለይ የኦሞመሬት የኦሮሞ ብሄረሰብ ሳሆን የክልል ነዋሪዎች ሁሉ ነው በሚለው ይስማማሉ ወይ የሚለው ሐሳብህ እጅግ መሰረታዊና አንገብጋቢ ጥያቄ ነው???? ”

    Are you also retarded or what ?

    Ethiopian land should belong to Ethiopia and not to an artificiallly created killil.

  10. Sm nifasu yalk woyanie neh.
    Mknyatum ende ene grma kasa
    yalu (beteleym amara yehonu)
    Tenkara Tere-woyanie sewech
    teketay endiyaTu hasabachen
    maTaTal new telkoh.
    Lemetamn stl kefafay (dividing
    article) new alk.
    Chuhetien qemuñ endilu,
    ye tgrai woyanie bezer kll blo
    kefaflo eyaseqayen, melso kefafay
    aybelen.
    Ke kllie wTa wede kllh hid teblo
    bzu amara tegelual, tefenaqlual,
    tezerfual.
    Amara yeminorbet akababi demo
    wode tgrai tekello amaraw lqeq
    teblo eskahunua seat yemot shret
    tegadlo bemadreg lay ygeñal.
    tadiya grma kasa yh kll blo
    mekefafel woyaniewi yemaseqaya
    slt yqr maletu andnet yshalal
    eyalen new.
    Amara be tgrau woyani ena be
    feTerachew tekll teshuamiwoch
    mefenaqel eyederesebe new.
    Andnet lemamTat tegenTyu mn
    mkniyat andalew gelTo, andnet
    felagiwm mn gb endeyaze glT
    adrgo mederader new.
    Keziyam wede andnet memTat
    new.
    Andnetun le gizieyawi Tqm awlew
    ke dl behuala lemegenTel
    yasebum ynoralu.
    MegenTel alebn anderaderm
    milum ynoralu.
    And mehon mnchlew and enhun.
    tegenTayu begara ke hzbu gar
    hunen meqawem new.

    Mot le tgrai woyanie.
    Dl landnet hayloch.

  11. አቶ ነአመን ዘለቀ የምዪ ኢትዮፒያ ልጅ እንደሆነ ተከታትያለው እንዳለውም አምሃራው እና ኦሮሞው በጋራ ለ ኢትዮፒያዊነት መስራት እንደሚገባቸው አምናለው ጥያቂው እነጃዋርና የጃዋር አባቶች ኢትዮፒያን ለመከፋፈል ቁጭ ብለው ዛሪ ገዳያችን አጥፊያችን የምንለውን ዘረኛ ወያኒ በጫካም ሆነ በስልጣን አብረው ሰርተው ትግሪም ክፍለሃገሩን አምሃራን ዘር በማጥፋት ወደክልል ሲያሳድጉ ኦሮሞም የኢትዮፒያን መሪት የኦሮሞነው በማለት ካርታቸውን ይዘው አምሃራ ውጣ በማለት የተፈጠሩት ክስተቶች 25 አመት ውስጥ የተካሂዱት ብዙ በነዚህ ሁለት ድርጅቶች የጋራ የዘረኝነት አስተሳሰብ እና ዘር በማጥፋት ዘር በማስዳት ሁለቱም አገር ነጥቀዋል ትግሪም ህወሃት ያለው የትግሪ ነጻ አውጭ በሚል ነው ኦሮሞም ያለው እስከ ተቃዋሚ ድረስ የ ኦሮሞ መሪት በሚል ነው ሊላው መረሳት የሊለውብት ህግ ተስማምተው አጽድቀዋል አንቀስ 39 ከተስማማን እንኖራለን ካልተስማማን አንኖርም አይነት ኢትዮፒያ የምትባለው አገራችን እኮ ለማፍረስ በጋራ መሪት በመቀራመት እየሰሩ የኖሩ ቢኖሩ ኦሮሞ ለሎሮሞ መሪት የሚሉና ወያኒ የትግሪ ነጻ አውችዎች ናቸው ጎበዝ 25 አመት ሙሉ አምሃራን ኢትዮፒያዊ አይደለህም አሉ እኮ አምሃራ የሚባል ክልል ፈጥረው በጫካ የመጡት እነሱ ናቸው ባይሆንማ ኖሮ አምሃራ ኢትዮፒያዊ አይደለሁም አገር ክልል እኒም መሪት ይሰጠኝ ብሎ ጫካ በወጣ ነበር ያ ባለመሆኑ ሲራቸውን ቀምመው ኢትዮፒያ በአምሃራ የተመሰረተች አገር ስለሆነች ያለፉት ስራቶች በሙሉ አምሃራዎች ስለነበሩ ተገደው ትግሪም ሆነ ኦሮሞ ኢትዮፒያዊ ሆነጂ አይደለንም በሚል የተለያዩ ምክንያት በመስጠት ከኢትዮፒያ መሪት ቆራርሰው እንደ ዳቦ ለመብላት ሲ ከሱ የነበረው የአምሃራን ማህበረሰብ ወራሪ ቅኝ ገዚ ደሃ ያረጋቸው ነፍጠኛው … እያሉ ነው ጎበዝ የጋራ አጀንዳቸውን ስንሰማ ኖርን ኢኛም ኢትዮፒያኖች ነን በማለት መልስ አልሰጠናቸውም ተገለናል በአገራችን ላይ ተሰደናል ተሰድበናል ለኛ አዲስ ነገር አይደለም ሊላው ቢቀር ኦርቶዶክስ ሃይማኖት እራሱ በአምሃራ የተፈረጀ ተደርጎ የአሲዎች ስረአት አምሃራዎች ስለሆኑ ሙስሊም ኢትዮፒያዊን ሁሉ ሲበድሉ ነበር ተብሎ እኮ እያንዳንዳ ዛሪ ኢትዮፒያዊያኖች ኢትዮፒያዊነታቸውን እንዳይሉ ሲሰበኩ የነበረው ካድሪው የሚሰለጥነው ኢትዮፒያዊነትን እንዲጠላ የሚደረገው በአምሃራ ገዚዎች አምሃራ ማህበረሰቦች እየተባለነው ስለዚህ ጃዋር 25 አመት ወያኒን ይዞ ኦሮሞ እየተገደለ ከፖለቲካው እየተፐወዘ ሲኖር እንካን የሚከሰው የነበረው ህወሃት ለምን ኦሮሞን ገደለ ሳይሆን እስካሁን የአምሃራ ባህል እላያችን ላይ ተጭኖብናል የሚለው ነገር ነበር ያገበገበው ምነው አምሃራ እኮ አይደለም የሚገዛህ ሲባል ቢሆንም አሁንም አልጠፋም ሊልው ነገር ሂደት ላይ እንደነበረ ነበር የገለጸው አንዱ ይህ ነው እነሱ ዛሪ የተነሱት ከወያኒጋ ሲሰሩ ኖረው ወያኒ በአምሃራ የጀመረውን የዘር ማጥፋት በጋቢላ በአፋር በሱማሊ እያለ ውረራውን ሲያካሂድ ዋናው መሪታቸውን የያዙትን ካርታ የኦሮሞ መሪት ተብሎ ይባሉ እንጂ ግድ አልነበራቸውም የትኛውም ኢትዮፒያ ክፍል ሂደ ሞተ ሳይሆን ለነሱ የራሳቸው ኦሮሞዎች እንካን በወያኒ ስንት መከራ ደረሰባቸው ሞቱ ሲባሉ ህዝቡን እንዲህ አልቀሰቀሱትም ዛሪ ማየት ያለባችሁ መሪቱ የኦሮሞ መሪት ሊነካነው ኢንጂ የኢትዮፒያ መሪት ብለው አያስቡም አሁን የኦሮሞ መሪት ሊወሰድ ነው በሚል የታሰሩባቸው አቶ በቀለ ገርባ እንደነገሩንም ከሆነ ኢትዮፒያ የምትባል አገር የምትፈለግ ከሆነ ይሉና እኛ ኦሮሞዎች ብዙነን እንደ አሰፋፈራችን የራሳችን ወካይ እንፈልጋለን ነው ያሉት ጎበዝ እኛ በሳቸው የማንስማማ ከሆነ እኮ የተረዳሁት አስተሳሰባቸውን ኢትዮፒያ ለማንም አትሆንም በጋርም ለመስራት እነሱ በጫካ ከወያኒጋ ሰርተው የመጡትን ካርታ እንድንቀበልና እንድናጸድቅ ነው ማለት ነው?አንገነጠልም ቢሉኝም በዘር ክልላቸው የኦሮሞ የአምሃራ ክልል ያልነበረ እና መስመር የሊለው ስለሆነ አልቀበልም ኢትዮፒያ የነበረች ነች በወረራ የቆመች አገር አይደለችም ስለዚህ በርግጥ ነው አብሮ ለመስራት መጀመሪያ ኦሮሞ ኢትዮፒያ ምድር ላይ እንዳሉና ኢትዮፒያኖች እንደሆኑ ማመን አለባቸው ሊላው ኦሮሞ የሰፈረበት ሁሉ የኦሮሞ አይደለም ኦሮሞ ሲሰፍር አምሃራም ነበረ እኛ ብዙ እናተ ትንሽ ስለሆናችሁ ተብሎ አሁን ወያኒ ስለተስማማ አምሃራ አገሩን ይስጠን ወይም ይስማማ ኢትዮፒያዊያኖችም ይቀበሉ የማይሆን ነው ስለዚህ የኦሮሞ ማህበረሰቦች በ ኢትዮፒያዊነታቸው ከሚያስቡት ሊላ ማለቲነው ወያኒን በተቃዋሚነት ተሰልፈው ያሉ ጅዋርም ሆነ በዲሞክራሲ ኦፊኮ …የሚሉት መሪቱ የኦሮሞ ነው የሚታገሉትም ሁሉም ለኦሮሞነው በዚህ ላይ በወያኒም የኦሮሞ ካድሪዎች ሆነ በተቃዋሚ ካድሪዎች ህዝቡ የኦሮሞ ህዝብ የሚሰበከው መሪቱ የኢትዮፒያ መሪት ሳይሆን የኦሮሞ መሪት በማለት ነው እና ህልም አላቸው ጅዋር እንዳለው ህልማቸው ፕሮሰስ ነው ሂደትነው ህልሙ ግን የኦሮሞ መሪት ተብሎ ኦሮሚያ የተባለችው ኦሮሞዎች የራሳቸውን አገር መመስረት እንዲችሉ እንደሆነ ግልጽ ነው ስለዚህ ወያኒ እያጭበረበረ በዘረኝነት አገር ኢትዮፒያን እየጠቀለለ እየወረረ የ25 አመት ሰላይና ገዳይ አሰልጥኖ ሲፈጅ መሪቱን ሲቀማ የኖረውን ህዝብ አልጥግብ ባይ ሲተፋ ያድራል እንደሚባለው ዛሪ ዞሮ ዞሮ ኦሮሞን በፖለቲካ ሲገድላቸው እና ሲያሳድዳቸው ሃሳባቸውን ቀይረው ከ ኢትዮፒያውያን ጋር ለመስራት መነሳት አልፈለጉም አልተነሳሱም አሁን ተወደደም ተጠላም መሪቱ የ ኦሮሞ መሪት ወያኒ ሊቀራመታቸው እንደሆነ ስላወቁ በሊላው ላይ ያረገውን ሲከታተሉ ኖረዋል ያውቃሉ ስለዚህ እኛን ብቻ ሲነካን እንነሳለን አይነት ነው ማንም ኢትዮፒያዊ ሁሉ በወያኒ እየተገደለ ያለውን ኦሮሞ ይቃወማል መሪቱም በወያኒ ዘረፋ መቀራመት አለበት የሚል የለም ስለዝህ ጥያቂው???? ያለው እነሱ በጫካም ሆነ ከወያኒጋ 25 አመት በተቃዋሚነትም ሆነው የመጡበት መንገድ ኦሮሞ ለ ኦሮሞ መሪት የሚለው የሃሰት አስተሳሰባቸውን መቀየር አለባቸው መሪቱ የ ኢትዮፒያ መሪት ነው ኦሮሞ ኢትዮፒያዊ ነው የሚለውን ማመን አለባቸው ኢትዮፒያ ዲሞክራሲ ስረአት አቁማ ኦሮሞም እኩል የኢትዮፒያዊነቱ ተካፋይ መሆን አለበት እንጂ የዘር ክልል አገር መክፈል ዲሞክራሲ ያደለም አለበለዚያ ኢትዮፒያዊያንን ለመከፋፈል እና ለመግደል እነሱ ወያኒን ተስማሙ አሁን ደግሞ እኛ 25 አመት ሙሉ አገራችንን ኢትዮፒያን በዚህ ብዚያ ተቀምተን ወያኒን ለማጥፋት ብቻ ከነሱጋ መስራት የለብንም መሰረታዊ የሆኑ ኢትዮፒያኖች ሆኑ አምሃራዎች ነጻነታችንን ኢትዮፒያዊነታችንን የተነፈግንበትን ነገር በጋራ ሰርቶ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣትና ወያኒ ወደመጣበት ጉድጋድ ዘር መቅበር ነው

  12. የኦሮሞ ባለቤት ኢትዮጵያ ናት ኢትዮጵያ ከሌለች ኦሮሚያ የለችም! ጆሮ ያለዉ ይስማ!!

  13. Oromo represntative Abo Jawar Mahaned and Amhara representative Neamin Zeleqe are descussing about next Ethiopian Flag.

  14. Girma Kassa has raised an important issue. He is challenging oppositions parties and their satellite medias political correctness.
    Understanding the root cause of our disagreement with Woyane is the answer for all mothers of problems in Ethiopia. Ethiopia descended into such anarchy is because of ethnic federalism aka racism. Therefore, it is empty wish to fix that problem without addressing the root cause, which is racism. The very constitution of Ethiopia (which was authored, promoted and executed nothing other than Woyane and OLF) states that “Ethiopia is a mere collection of nations, nationalities and people who has the right of self determination up to secession.” In other words, Oromia or for that matter every region belongs not to its residents but to the nations, nationalities or people within people!
    All this debacle is primarily the result of TPLF and OLF and they still insisting on that course. Which is why Oromo students revolt to safeguard their perceived territory from the invasion of other Ethiopians (Addis Ababans). In retrospective, that strategy backfired and you can see the rest of Ethiopians kept mum. The firebrand Oromo nationalists like Jawar Mohammed noticed it and tries to make U-turn and appeal to others to join their struggle. What a sly attempt!
    As Mr. Kassa stated, the Oromo nationalists have to understand that same ideology of TPLF and OLF system of governance will take us no where. Mr. Kassa modest proposal, the land of Oromia shall belong to its residents, by itself is not suffice so long as Article 39 of the Woyane constitution is in place. Therefore, it is high time to repeal the Woyane constitution (which was pushed down the throat of the Ethiopian people by TPLF and OLF) in its entirety and draft a new all encompassing constitution by the full consent of the Ethiopian people for the Ethiopian people. It is the only way to get out of current quagmire. As an Ormomifa speaking Ethiopian, I am not represented by the current TPLF constitution nor the rest of my Ethiopian compatriots.

  15. ” ወያኒን በተቃዋሚነት ተሰልፈው ያሉ ጅዋርም ሆነ በዲሞክራሲ ኦፊኮ …የሚሉት መሪቱ የኦሮሞ ነው የሚታገሉትም ሁሉም ለኦሮሞነው በዚህ ላይ በወያኒም የኦሮሞ ካድሪዎች ሆነ በተቃዋሚ ካድሪዎች ህዝቡ የኦሮሞ ህዝብ የሚሰበከው መሪቱ የኢትዮፒያ መሪት ሳይሆን የኦሮሞ መሪት በማለት ነው ”

    Are those guys retarded, irrational, ignorant and greedy who cant understand or dont want to understand history ? History tells us there was never a place called oromia in Ethiopia, and oromos are in Ethiopia only since few centuries. There is a lot of historical evidence and they have to accept that, period.

    ” ኦሮሞ ለ ኦሮሞ መሪት የሚለው የሃሰት አስተሳሰባቸውን መቀየር አለባቸው መሪቱ የ ኢትዮፒያ መሪት ነው ኦሮሞ ኢትዮፒያዊ ነው የሚለውን ማመን አለባቸው ኢትዮፒያ ዲሞክራሲ ስረአት አቁማ ኦሮሞም እኩል የኢትዮፒያዊነቱ ተካፋይ መሆን አለበት እንጂ የዘር ክልል አገር መክፈል ዲሞክራሲ ያደለም ”

    Right, we must reject false ideas, ahistorical claims and embrace Ethiopianism.

  16. @ Waaqoo,

    highly dubious and shabia and ferenji mouthpiece ESAT has been promoting tribalism, obviously as ordered by its ferenji (CIA and company) and shabia masters, for years.
    We may have to accuse it or some members of it of treason.

  17. Addis Ababa is Oromya.
    Meqele is Tigray.
    Asmara is Eritrea.
    Gonder is Amhara and Bahrdar is Gojam.
    That’s it.

  18. Hello my country people: most of us writing pro-democracy some secret agent write snake venom. By now I thought most of diaspora questions got settled. Because from different group they mention first thing is first woyanne should go. We have common country we live together by respecting each other with our differences. First everybody should part of the struggle and take equal responsibility what happen right now that gives you the big picture what is going on the future of Ethiopia whether getting bad or good. I hope it will better place for everyone. To staying out of the struggle it seems you isolate yourself or you isolated some group.
    I heard voice of America Amhric, Solomon Kifle nice interview with of the genbot 7 representative and the Oromo advocacy representative. They agree woyane is the common enemy and every Ethiopian can live where ever they want peacefully without any doubt. In fact now the people live in fear due to Tplf divided policy. Tplf policy helps only Tplf.
    Right now every one of us we have to understand what is going on our country there is no Oromia or Amara or others only we see everywhere the greatest Tigray. Look the Military commands, look the inelegancy, look the communication sector, and look at every key position. Please people do not be fool by the Tplf propaganda. when they give bad name or Leveling every ethnic groups, for oromo “Tebab” for Amara “Temketgna” but in the reality the Tplf is a combination Tebab and Temketgna.
    We governed by narrow nationalist so called Tplf that is the reality. We can read their party first manifesto. Together we can say woyne should go. So my friend no one give you or take your right to live where ever you want with your brother Oromo as the same right as they have with the same responsibility.

  19. @ mulu,

    you are a dubious person. Why not put things short, clear and easy and say:

    “END TRIBALISM”

    (which includes dissolution of the illegal killils imposed on Ethiopians by TPLF and ferenjis, reinstatement of the historical provinces and the banning of political organization on tribal and religious grounds, practiced all over Africa)

    http://www.emapsworld.com/images/ethiopia-provinces-map.gif

    instead of all this:

    ” Right now every one of us we have to understand what is going on our country there is no Oromia or Amara or others only we see everywhere the greatest Tigray. Look the Military commands, look the inelegancy, look the communication sector, and look at every key position. Please people do not be fool by the Tplf propaganda. when they give bad name or Leveling every ethnic groups, for oromo “Tebab” for Amara “Temketgna” but in the reality the Tplf is a combination Tebab and Temketgna.
    We governed by narrow nationalist so called Tplf that is the reality. We can read their party first manifesto. Together we can say woyne should go. So my friend no one give you or take your right to live where ever you want with your brother Oromo as the same right as they have with the same responsibility. ”

    Do you have hidden agendas ?

    I want to warn you,
    we dont have the luxury to fight against each other in view of the present national and global situation.

    The ferenjis (USA, UK, West, CIA, …) appear to set up the situation in Ethiopia for a disastrous outcome, which could lead to the death of millions.

    I am talking about the collapsing global economic system, the return of fascism and nazism to ferenji lands, the rise of extremism in muslim countries, the spreading war and conflict in the middle east, the continued provocations by North Sudan in border areas, the threats from Eritrea, including the selling of the Asseb region to Saudi Arabia, the Nile crisis with Egypt and the establishment of Turkish bases in Somalia.

    All that is an explosive and dangerous situation that poses a grave danger and existential threat to all Ethiopians.

    In times like this unity must be a top priority, unity based on sound foundations, as i wrote above, based on the END OF TRIBALISM.

  20. Bahun ethiopia yemegenTel Tyaqie yesgbgbnet bahri new.
    Sumalie nedaj slalen, oromo habtam slehon, eritrea beziya weqt bzu italia yeserachachew factories sleneberu.
    Andnet felagi nen yemnl lehulachn bekulnet yegara teTeqaminet edl lemasfat new. Liela neger yelen kezih besteqer. Tyaqiew tegenTayoch chgrachuhn aqrbna begar teweyayten enftaw.

  21. Girma Kassa:

    You are simply a disgusting individual who for the last twenty four years spewing Anti-Oromo propoganda. Each time the Oromo struggle for freedom from Woyane colonialism, you come in defence of your TPLF masters.

    Let me assure you, the likes of you, Neftegna filled with hate and contempt fro the Oromo, and Woyane or Tigre thugs, will be crushed by the Oromo. It is simply a matter of time – You ain’t seen it yet -This is the beginning of the end for you and TPLF.

  22. አቶ ግርማ ባለፈው ጊዜ ጁሐር መሐመድ እንዳስቀመጠው በኦሮሚያ ውስጥ የሌለ ብሔረሰብ የለም፡ ዉጡ ያላቸውም የለም መኖርም የለበትም፡ እኔ የተወለድኩበት ቡሾፍቱ አካባቢ በቨገርም አካባቢ ብዙ አማሮችና ሌሎች ብሔረሰቦች ለ ብዙ ዓመታት ከኦሮሞ አርሶአደሮች ጋር አብረው ኖሯል፡ እ ነዚህን ዜጎች የሚነካቸው የለም፡ ዉያኔን በመጥላት ብቻ ከውያኔ የባሰ ከመጣስ የሚለውን ሀሳብ አልቀበልም፡ የዚህ ዓይነቱ ጥርጣሬ የኦሮሞ ህዝብ ለነፃነቱና ለክብሩ የሚያደርገውን ትግል ማንኳሰስ ይሆናል፡ የሌሎችን የኢትዮጵያዉያንን ወደ ትግል መቀላቀልን ጥርጣሬ ውስጥ ይከታል፡

  23. Obo Tulu who give you right to say go back ,or sty here ,any how ask Juhar mohamed what is the fate of 1percent none Muslim people in his area if you want really good take out Juhar Mohamed from OROMIYA issue unless you missing good opportunity.

  24. You stupid people! Are you claiming Oromo land which is built by Oromo blood and bones? Oromia is for Oromo! You better fight your main enemy rather than killing your time in taking nonsense!

  25. In reality Oromia only belong to oromos. Amharia only belong to Amharas. The Oromo people the main part of kushatic people lived in Oromia, Somalia, Sudan, Egypt from human history in the world!!! Lucy is Oromo. Amhara is semit came from Yemens hadramot area they belong in Asia pl do some research don’t Google read.

  26. Oromos can stand and destroy weyane by themselfs. We don’t beg any one for help. No questions to answer for oromos. Question is for you to answer. Oromos will never ever give away our land, our right and our country. If you choose to live in Oromia in peace you must respect law of the land and your right will be respected. Let us be mature enough to live in 21century world. We will never go back to darkness of minilik colonial era. We oromians are huge nation of more than 55 million populations from west Asosa to Gigiga east from Raya north to moyale south. Enough is enough. Questions is for you are you really want to live with oromians in peace???

  27. We aggressively have to throw the woyane’s into the dust bin of history. This is the prime task awaiting the Ethiopian people. By implication the current so called constitution is the result of the grand conspiracy of the twin parochials ,namely Woyane and Olf , will be torn into pieces as it was a document signed between these evils to dismantle Ethiopia . In place of it a new constitution will be drafted by a newly democratically formed government in which all lands in The Ethiopian territory are belongs to Ethiopians particularly to those who till it and make their life on land. Short of this would be a recipe for endless conflicts. So for our mutual interest and survival , we need to lock horns for the demise of extreme elements of any political spectrum.

    to dismantle Ethiopia , would finally used for toilet paper and eventually A new constitution will be drafted by democratically elected individuals from different walks of life declare that land in Ethiopia belongs to Ethiopians who till the land and whose life dependent on farming. No more and no less.

  28. Jaratiin ilmaan naftana tun amalee dachuma Oromia nuraa fudhuu feeti? Biyuuma abaa Ko An odoon lubuun jiruu. Esaanis biyaa saani anis biyaa tantoo yoo fadhaan fardi kuno. Senaa soobaa gawooma jirti jarii naftana. Oromian nii bilisoomti

  29. ሁሉም የኔነት ሰሜት ሊሰማው የቻለው የኦሮሞን ጥቃት ኦሮሞዎች ብቻ ናቸው ደማቸውን በማፍሰስ የሚያስቆሙት፡፡ ጋምቤላም ያ ሁላ ጭፍጨፋ ሲፈፀምበት ፡ አማራው ምን ብሏል፡፡ ፀጥ ከማለት በስተቀር ፡፡ሌላውም እንዲሁ ፡፡ምክንያቱም ጋምቤላ ስላልሆንን? ታዲያ ቆይ ኢትዮጵያዊ ማለት ይሄ ነው??? ይሄ ከሆነ ኦረሞው የሚሰራው ለራሱ ህዝብና መሬት 100% ትክክል ነው ባይ ነኝ፡፡

  30. If Oromo win this war alone, and Girma Kassa as he is doing now stop his colleigues to help the unity of Ethiopian and support the the junta TPLF. Dont ask oromo if they are harsh on you and deport you back to where you come from. Even Tigre who came far away deported many amara and Oromo they dont like there eye color. Why not Oromo if you can not help them now?
    That is why we ask lets us unite to push TPLF. It is your choice and Oromo might not need your help to free themselves.

  31. solution በመጀመሪያ ኢትዮፒያ ኦሮሚያ የምትባል አገር አልወረረችም እሳን የፈለጉ ህዝቦች አስጠግታለች እምዪ ኢትዮፒያ ታሪካም ይመሰክርላታል ሚሊሊክ ወረረን ገደለን ለምትለው ደግሞ ሚሊሊክ የኢትዮፒያን ህዝቦች አረመኒዎች አረደው ቆርጠው የጨፈጨፉትን አዳነ እንጂ አንተ የምታወራት ኦሮሚያ የምትባል አገር መንግስት አፍርሶ ወደ ኢትዮፒያ አልጠቀለለም ቅኝ ግዛት የተገዛ የለም ኢትዮፒያ ነበረች ለልጅ ልጆቻ ታሪካን እያስረከበች በውርስ የተገኘች እንጂ ስጦታ አይደለችም ስለዚህ ሚሊሊክም ኢትዮፒያን ያገኛት በውርስ ነው እኛም ኢትዮፒያዊነትን ወርሰናል ኢትዮፒያን ሊያጠፉ የሚመጡ ጠላቶቻን እየታገለች አጥፍታለችም ታጠፋለችም አንተ እየነገርከን ያለህው በ 21ኛው ክፍለ ዘመን እኛ ኦሮሞዎች ብዙነን ስለዚህ ኦሮሚያን ተቀብላችሁ በሰላም ለራሳችሁ ስትሉ መኖር አለባችሁ ነው? ዶሮ ብታልም ጥሪዋን የሚባለው ለዳተ አይነቱነው ኢትዮፒያን የፈለገ ኢትዮፒያን አክብሮ በሰላም መኖር አለበት ያልፈለገ እንደ ፈላሺያ ወደመጣበት አገር መሂድ አለበት እንጂ ያንተን በሪ ወለደ ታሪክ ተቀበሉን አይሰራም በዛላይ ያንተ ችግር መሆን ያለበት ከኛ ከ ኢትዮፒያኖች ጋራ ሳይሆን ከወያኒጋ በጫካ ኢትዮፒያን እንደዳቦ ቆርሶ ሊያካፍልህ አንተም ልትገምጥ በ21ኛው ክፍለዘምን እዛው አብላኝ አስበላኝ ተባባል ሊባ ሲሰርቅ ይስማማና ሲካፈል ይጣላል አይነቱ አንተና ወያኒዎች ናችሁ ስለዚህ ኢትዮፒያዊያን ከማንም ማንነት አይቀበሉም እመነኝ ኢትዮፒያ ኢትዮፒያኖች ኢትዮፒያዊ ነጻነታቸውን በጎባጣ የፈረጅ አሽከሮች እና አጎባሾች የተቀማችውን ነጻነት ያስመልሳሉ ሊላው ዘር በማጥፋት በመውረር አገር ለዘሮቺ እመሰርታለው ነጻነት አመጣለው በ 21ኛው ክፍለዘመን አይሰራም

  32. Which constitution(Hige Mengist). The one which is drafted and ratified by the terrorists. It is not some thing which is done with full participation of the People. It is drafted by TPLF, EPLF and other and groups of people who are invited from Germany, Norway and other places calling themselves parties. These parties include OLF. The one who drafted the constitution is now labelled as a terrorist. In other words, we have a constitution drafted by terrorists. The Oromo organizations are in most part are collaborators of TPLF aiming to weaken the Old country by the name Ethiopia. This is their objective. Are we going to collaborate with them because we do not like TPLF. Believe me the oromo organizations would be the worse. Remember Assosa, Bedeno. Assebot,Jimma and others. These are pagant to begin with.
    They did the same thing when they first came to Ethiopia during early 1500s, by cutting genitals of men, killing men and taking the wives and children of Kafa, Sidama, Wolayta,Amhara. For this reason they are most of them have a biological blood relation with all these people.Some of them are still doing the genital thing even now.That is how they become relatively big in population. If you count up to for, example, from the Galan line, you would count 12 generation, then Boren to mean they do not know. That is what they are and intend to stabilize Ethiopia using the loophole which the TPLF has given them. We will fight all. The places where Oromos are living now is the place of Kind Dawit, King Zerayacob, King Gelawdios and so on. During that time they were invading us together with Turks. If they do not behave like Ethiopians we will fight them until they return back to their original place

  33. Ethiopia and its government were there even before the joint Oromo and Turk(Girage) aggression. There is no land of Oromo. Adiss ababa is the land of King Zerayacob, King Dawit, King Gelawdos, etc. Our history is in Yerer, Bale Arusi and Kefa, Sidama,Wolayta and other people who are descendants of Ancient Ethiopian kingdom. To see the true history, oromos should first know that historically Aba jifar way paying tax to King of Kaffa. That is why Aba Jifar was serving the Kingdom of Ethiopia and fought against dissidents in south part of Ethiopia- including in Chlenko war. The Chelenko war was a war between Ethiopian kingdom and the Amir Abdulahi army of the turk and arabs. The war started by Amir’s army which was defeated by the Army of the kingdom. Now the Oromos distort history and sawing their divisive agenda. The truth is even Aba Jifar was serving the Ethiopian kingdom in almost all the south expeditions.The fact they are distorting the fact is to lay a foundation for their destabilizing agenda. If they were smart they would think they are Ethiopians. Because most of the thing they have is Ethiopian – farming,baking, brewing tej & tela,key wot, besso/chiko, Ethiopian dress, divine religion…etc . They were just nomads/pastoralsts, and now they are against the people who thought them all these life style.

  34. mike አንት ወያኒ ምን ማሞ ሊላ መታወቂያው ሊላ ታወራለህ አምሃራ ኢትዮፒያዊ ነው አገሩም ኢትዮፒያነች ስለዚህ ነጻ የሚወጣው በኢትዮፒያዊነት ነው አሁን ያለው ሃቅ ኢትዮፒያን እንደ ዳቦ ተከፋፍለን እንበላለን ያለው ወያኒ የትግሪ ባንዳ ኢትዮፒያዊ አይደለሁም ትግሪነኝ ብሎ እየገደለ መጀመሪያ የበላው አምሃራውን ነው ከዛ ሲጠግብ ጋቢላ ሲል አፋር ሲል ሱማሊ ….እያለ አሁን በተራው ኦሮሞን እየበላው እየገደለው ነው መብላት ከጀመረው ቆይታል እሁን ልጨርሳችሁ ነው ስለዚህ አምሃራ ነጻ የሚወጣው በ ኢትዮፒያዊነቱ ነው አገሩ ኢትዮፒያ ስለሆነች ጋቢላን ነጻ የሚያውጣውም አምሃራ ሳይሆን ኢትዮፒያዊነቱ ነው ኦሮሞም ነሳ የሚያወጣው አምሃራ ሳይሆን ኢትዮፒያዊነቱ ነው ስለዚህ ኢትዮፒያዊያኖች ከፈረጅ ጅቦችና ለቃቃሚዎች ነጻ የሚወጡት በኢትዮፒያዊነታቸው እንጂ በአምሃራ ያደለም ስለዚህ አምሃራ መጣልህ ሊበላህ ነው እያልክ የዘፈንከውን እንካን ኢትዮፒያዊያን ቀርቶ ኢትዮፒያን ቆርሺ እገምጣለው ያለው ሁሉ ነቂ ብላል ስለዚህ ያማራን ጦስ ጥቡሳት ይዘህ ገደል ግባ አሉ ኦሮሞዎችም ጋቢላዎችም አፋሩም ሱማሊውም…..በዋናነት አምሃራውም

  35. እንደ እንስሳ ከጎጠኝነት እና ከብሄርተኝነት አስተሳሰብ ወጥተን እንደሰው መኖር ካልጀመርን ወያኔ ቢኖርም ባይኖርም እንደ አንድ ሀገር እንደ አንድ ኢትዮጵያ መኖር የምንችል እይመስለኝም። እውነት አንድ ሀገር ውስጥ ድንበር ከልለን እርስ በእርስ ስንነካከስ እንደማየት የሚያሳፍር ነገር አለ። ብሄርተኝነትንና እና ዘረኝነትን ማቀንቀን አቁመን እንደ እንድ ህዝብ ማሰብ ካልቻልን እራሳችንን እና ልጆቻችንን ለሰይጣን ጭፍራ ወያኔ እየገበርን ከመኖር ውጪ ምንም ለውጥ አንፈጥርም።

  36. Jawar is double agent at this time he is looking money it’s not about politics don’t full your self he knows which way he go and get the money. U think he is oromo and do everything for oromo no talk about oromo make business that it easy money he is smart

  37. ስለ ኦሮሞ ጉዳይ ካልገባችሁ ታሪክን ረጋ ብላችሁ አንብቡ:: ዝም ብላችሁ ከመጻፋችሁ በፊት በ21ኛው ክፍለ ዘመን ኦሮሞን እንደ ጭራቅ (የሌለ አውሬ) ከመሳላችሁ በፊት ቆም ብላችሁ አስቡ:: ኦሮሞ ማለት ኦነግ: ኦሮሞ ማለት ገላሳ ዲልቦ: ኦሮሞ ማለት ጁሃር መሃመድ: ኦሮሞ ማለት ኦፒዲኦ: ወዘተ … አድርጋቸሁ መውሰድ ትልቅ ስህተት ይመስለኛል::

    አንጋፋው (ትልቁ) የኦሮሞ ልጅ በሆነው ቦረና ኑና ጠይቁ ቦረና = ሰው የሚል አባባል ታገኛላችሁ:: ኦሮሚያ ወይም ቦረና ውስጥ ለመኖር ሰው መሆን ብቻ በቂ መሆኑን ትረዳላችሁ:: ይህ የኦሮሞ (ቦረና) ምልከታ ነው::

    ስለዚህ የኦሮሞን ጉዳይ ወሳኝ ከኦነግ: ከገላሳ ዲልቦ: ከጁሃር መሃመድ: ከኦፒዲኦ ጋር በማያያዝ አታሳንሱት:: ኦሮሞ በሃገሪቱ ውስጥ በቁመቴ ልክ መብቴና ጥቅሜ አልተጠበቀልኝም ብሎ ቢነሳ ይህ ሁሉ ውርጅብኝ ለምን ይወርድበታል:: ትግሉ ራሱን ከጭቆና ለማውጣት ስለሆነ ከተቻለ ማገዝ ካልሆነ ዝም ማለት ይገባል ባይ ነኝ:: በሃረሪቱ ያልተበደለ ስለሌለ ሁሉም በሚያዋጣው መንገድ መታገል እንጅ የኦሮሞን ትግል የግድ በዚህ ወይም በዚያ መንገድ ካልሆነ ብሎ ጥላሸት መቀባት የአዛዙን ስርዓት ማራዘም እንጅ ለማንም አይጠቅምም::

    በሌላ በኩል ደግሞ የኦሮሞ ትግል ሌላውን ለመበደል ከሆነ የትም አይደርስም:: ትግሉ ህዝቡን ከዘረኛ አገዛዝ ነጻ ለማውጣት ከሆነ ደግሞ ሌሎችም በራሳቸው መንገድ በመታገል ነጻ ይውጡ:: ከዚያ በመቀጠል ሁላችንም እኩል መብታችን በተከበረባት ሃገር በአንድነት መኖር እንችላለን:: ስለዚህ ሁሉም በያለበት የራሱን የቤት ስራ ይስራ:: ኦሮሞው በራሱ ለብቻው ቢታገል እንደ ወንጀል ባይቆጠር መልካም ነው እላለሁኝ::

    የኦሮሞ ጉዳይ በተነሳ ቁጥር ኦነግንና ጁሃር መሃመድን ማጥላላት የኦሮሞን ጉዳይ ከማሳነስ አልፎ የኦሮሞን ጉዳይ ወሳኞች ኦነግና ጁሃር መሃመድ የሆኑ ያስመስላል:: ህዝቡ ሎጂካል አይደለም የሚል ያስመስላለና ህዝብ ደግሞ የሚበጀውን ያውቃል:: ቦረና = ሰው የሚለውን ብሂል ኦነግና ጁሃር አይደለም ኦሮሞን ያስተማሩት:: በመጨረሻም የኦሮሞን ትግል ለመደገፍ ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው ባይ ነኝ::

    ገመዳ ቦና – ከቦረና

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*