በዳምቢ ዶሎ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ወታደሮች ይዞ ይጓዝ የነበር የድህንነት መኪና ተገልብጦ የድህንነት አባላትን ጨምሮ ብዙ ወታደሮች ሞቱ::

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ – በኦሮሚያ ክልል በኢሊባቡር ዞን መቱ ወረዳ ቡሪሳ ከተማ የመንግስት ሃይሎች ለሰርግ ዋዜማ ጭፈራ ላይ ባሉ ሰዎች ላይ በወሰዱት እርምጃ በቦታው የነበረውን ህዝብ በቆመጥ ከመደብደባቸው በተጨማሪ ሙሽራውን በጥይት መምታታቸው ታወቀ ።

በምእራብ ኦሮሞ ዳምቢ ዶሎ – ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ወታደሮች ይዞ ይጓዝ የነበር የድህንነት መኪና ተገልብጦ አንድ ጀፍተኛ የድህንነት አባላትን ጨምሮ ብዙ ወታደሮች እንደሞቱና እንደቆሰሉ ከዛም በሂሊኮፍተር እሬሳቸው እየተጫነ እንድሆነ ይህን አጭር ቪዲዮ ይመልከቱ፡»፡

[youtube http://www.youtube.com/watch?v=RpNGso0rmwc]