አለምገና ከተማ አቅራቢያ የሚገኝ የግንባታ ቁሳቁስ ኮምፖርሳቶ ችፑድማምረቻ መለስተኛ ፋብሪካ በእሳት ቃጠሎ ወድሟል።

በኦሮሚያ ክልል አለምገና ከተማ አቅራቢያ የሚገኝ ንብረትነቱ የአቶ ገብሩ ወልደአማኑኤል የሆነ የግንባታ ቁሳቁስ ( ኮምፖርሳቶ/ችፑድ)ማምረቻ መለስተኛ ፋብሪካ በእሳት ቃጠሎ ወድሟል።