ዲላ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ዶርም ትናንትና ማምሻውን በእሳት አጋዩት! Konjit Sitotaw January 4, 2016 Tagged with Dilla Universty, Ethiopia ተማሪዎች ከግቢ መውጣት አትችሉም እየተባሉ ነው :: ከአስር በላይ ተማሪዎች በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ ህይወታቸውን አጥተዋል::