የወያኔ ቁንጮዎች በሕዝብ ላይ ተመጣጣኝ ያልሆነ እርምጃ የወሰዱትና ያስወሰዱት የኦህዴድ አመራሮች ናቸው በማለት ከሰሱ – የኦህዴድ አመራሮች መቃወምና መከራከር ጀምረዋል
Finote Democracy Voice of #Ethiopia n Unity Satellite Radio News
ታኅሣሥ 12 ቀን 2008 ዓ.ም. (December 22, 2015)
– የወያኔ ቁንጮዎች በሕዝብ ላይ ተመጣጣኝ ያልሆነ እርምጃ የወሰዱትና ያስወሰዱት የኦህዴድ አመራሮች ናቸው በማለት ከሰሱ
– የኦህዴድ አመራሮች የተሰነዘረባቸውን ክስና ውንጀላ በግልጽ መቃወምና መከራከር ጀምረዋል
– ወያኔ መገናኚያ ብዙሀን ሕዝብን ይቀሰቅሳሉ ብሎ ከሰሰ
– አንድ ሚሊዮን የናይጄሪያ ህጻናት ከትምህርት ተገልለዋል ተባለ
– በጂቡቲ ግጭት በርከት ያሉ ሰዎች ሞቱ
– የብሩንዲ ምክር ቤት የአፍሪካ ኅብረት የወሰነውን ውሳኔ እንደማይቀበል ገለጸ
– በዘንድሮ የፈረንጆቹ ዓመት ከአንድ ሚሊዮን በላይ ስደተኛ ወደ አውሮፓ ገባ
– በስዊዝ ሲካሄድ የነበረው የየመን ተጻራሪ ኃይላት ስብሰባ ያለውጤት ተበተነ፤ በየመን ጦርነቱ ቀጥሏል
ለዝርዝር ዜናዎች > ከታች ይጫኑ (to listen detail news click below)
To listen part 1: http://www.finote.org/Dec22EVE_Hr1.mp3
To listen part 2: http://www.finote.org/Dec22EVE_Hr2.mp3
