የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም የተጀመረው ተቃውሞ ተፋፍሞ ቀጥሏል

የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ አስተማሪወችም መንግስት በተለያዩ የኦሮሚያ ዞኖችና ወረዳዎች የፈፀማቸውን ግድያዎች በምልክት መቃወማቸው ታወቀ ።

በትላንትናው እለት መንግስት አዳአ በርጋ ሙገር ከተማ በወሰደው እርምጀሰ ከሐያ ሰዎች በላይ መግደሉንና ብዛት ያላቸውንም ማቁሰሉን : ተጎጂዎችም በኢንጪኔ ሆስፒታል እንደሚገኙ ታውቋል። በዛሬው እለት በቀለም ወለጋ ዞን አምፊሌ ወረዳ ሸበል ከተማም ተቃውሞ መደረጉ ታውቋል ።

መንግስት ተቃውሞ በአዲስ አበባ እንዳይቀሰቀስ ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ኬላ ላይ ፍተሻውን ቢያጠናክርም ፣ ቤት ለቤት ፍተሻ ቢያደርግም ይህን ሁሉ አልፎ በዛሬው እለት ተቃውሞው በስድስት ኪሎ መፈንዳቱ ታውቋል ።ሁለት ሴት የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ታፍነው በመወሰዳቸው እና የዩኒቨርሲቲው ዲንም ተማሪዎቹ የት እንደተወሰዱ በተማሪዎች ሲጠየቁ የማውቀው ነገር የለም በማለታቸው ነው ተቃውሞው የተቀሰቀሰው ።

ከዚህ በተጨማሪም ከሀገር ውጪ በተለያዩ ሀገራት በኢንዶኖዢያ በዱባይ በበርሊን የሚገኙ የኦሮሞ ተወላጆች መንግስት እየሰራ ያለውን ህገ ወጥ ተግባር በመቃወም ሰልፍ መውጣታቸው ምንጮቻችን ከስፍራው ዘግበዋል።

በመከተል ሙከረማ የሚገኙ የኦሮሞ ተወላጆ መንግስት እየወሰ ያለውን ህ ወጥ በመቃወም በዛሬው ተቃውሞአቸውን በምልክት መግለፃቸው ተሰማ

RDH

17 Comments on “የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም የተጀመረው ተቃውሞ ተፋፍሞ ቀጥሏል”

  1. This website is advancing an anti-Ethiopian tribalist agenda.

    Dont tolerate that Ethiopians !

    This is an enemy site.

  2. ምልክት ብቻ በቂ አይደለም በተግባር ህዝብን እየጨረሡ ያሉ ባለሥልጣን ተብዬዎችን በክትትል ይወገዱ

    በኦልድ ኤርፖርት የሚገኙ
    ኮድ 2-81044 የጅነራል (ኖርዌይ ኤ.አካባቢ)
    ኮድ 2-A20502 ሚንሥቴር ተብዬው (ኤፋርም)
    ሣሞራ የኑሥ ከሥፍራው ለቋል

    መረጃው ይቀጥላል…..

  3. አትጨናነቅ ሁሉም በጃችን ነው ቢለውጥም ይገኞሉ ታጥቀው ሥለሚንቀሣቀሡ ራሣችሁን ጠብቁ

  4. እናንተ Merja የምትባሉ አካላት ብጥ ብጥ እና ሁከት በጣም ደስ እንደሚላችሁ የተረዳሁ መሰለኝ፡፡የሆነ ጤና የጎደላችሁ ትመስላላችሁ ከብጥብጥ እና ከሁከት ዳቦ፣በቆሎ ወይም ኬክ ወድቆ እንደማይገኝ ትረዳላችሁ ብየ አምናለሁ ፡፡በምትኩ ደም መፍሰስ፣ሬሳ፣አካል ጉዳተኛነተ፣ጩኸት ዋይታ እንጂ፡፡ በፍጹም በሰው ህይዎት መስዋትነት የሚመጣ ለውጥ ለውጥ አይደለም፡፡ የኛን የራሳችን ቤተሰብ በብጥብጥ እና በሁከት ሞቶ፣ቆስሎ ፣አካል ጉዳተኛ ሁኖ ካልተረዳነው በቀላሉ የሚገባን አልመሰለኝም፡፡ወይም በሁከት እና በብጥብጥ ቤተሰቡን በሞት ያጣ ሰው መጠየቅ ምን ያክል አስከፊ እንደሆነ ልንረዳው እንችላን፡፡እኔ አፍቃሪ ኢህአዲግ አይደለሁም በዚህ መልኩ በብጥብጥ እና በሁከት ሃገርን ወደባሰ ቁልቁለት እንድትወርድ እንደ እናንተ ነጋሪት መጎሰም ግን በፈጹም ስህተት ነው፡ በመሁኑም በተለያዩ ጊዜ የምትጸፉጽን በማንበቤ ሁለት ነገር ላይ ደርስኩ፡፡ይህም፤
    1. በMereja ጹሁፍ የምትጽፉ ሰዎች ኢትዮጵያዊ አይደላችሁም ወይም ብትሆኑም በሆነ ምክንያት ኢትዮጵያን አትወዷትም፣ወይም በወስጣችሁ ማህይምነት ጎርምሷባችሁ ኢህአዴግን ከኢትዮጵያ መለየት አልቻላችሁም፡፡
    2. ወይም የስነ ልቦና መቃዎስ ችግር ደርሰባችኋል

  5. በተመረጡ ቦታዎች ፈንጂ እያሥቀመጡ ያሉት የወያኔ የድህንነት ተላላኪዎችን ተከታትላችሁ ያዙ

  6. Haile ethiopiyan mewded malet mndnew egenetelalew blo chaka gebto yezer lhikan anesasto ye ethiopiyan hzb yewegana ethiopiyawinetn eyatefa 25 amet ye ans zer yebelaynet lemaregaget ethiopiyan hlwnaw argo yetekemete sreat new ethiopiyan yemiweklew meseretum ethiopiyawinet eko aydelem zari enkan ethiopiyanoch yezer lhikanoch chaka kuch blew yetenesesutn sira kaden eyalu eko simesekru tsemaleh bemejemeriya lante ethiopiyawinet malet mn endehone ygeleSlh ethiopiya 81 bhir yalat ager nech tgri malet bchawn ethiopiya malet aydelem endihum lilochu slezih yh sreat 1ken mekoyet yelilebet ethiopiyawinetn lematfat yezer lhikanochn eyababele tesfa eyesete eyepeweze zigochn bezerachew mannet chfechefe ager alba aderege slezih ethiopiya le ethiopiyanoch kalhonech tbetates weyani hwehat yemifelgewm alamawm yhnnu new

  7. Weyane endesadame bekethe sanga ygbal yehzbe dem kentu hono aykerm tkflalachu yeteme betgebu khzbu atameltume gezaw kerbe new

  8. The real behaviour of the TPLF junta is being revealed that it is busy of masacar of peacefulprotesters,dissenination of white laies and intimidation of the general public by way of fruitless propoganda it used to in earlier days when the public lacked information.Now the alpha and omega of the party is known to be destruction not development in every sphere.

  9. We all need to support this struggle. Especially we expect something from G7 arbegnoch that they have promissed for long time we dont need prees release but we need to see action. If they can’t do anything now then????

  10. Bekbr beneTanet menor slalchaln bagerachn woyanien eyegedeln enmut. Nebse gedayun gedayun wonjeleña woyanien satawegz mereja yetegedelutn yehzbun chuhet ena sqay menageru asqocheh. Bngelachuhm atchuhu eyalken new. Afqari woyanie endalhonk tenagerk gn yhn chefchafi gfeña woyanie sew atgdel slTan lqeq alemaleth woyanie mehonkn asawqebh. Mot letgrai woyanie.

  11. Ethippians shall be free soon if they follow the peaceful opposition strategies formulated by patriotic G7 and disseminated through media.we should struggle the TPLFA ethenical rule immediately inorder to curve the devastating effects of its long formed hate against innocent people expressed by mass killings and arrests everywhere to exploit resources to individual benefits thereby leaving the ethiopian people without its essential values build in history.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*