ሰማያዊ እና ኦፌኮ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

ሰማያዊ እና ኦፌኮ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

ሰማያዊ ፓርቲና የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ (ኦፌኮ) በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ነገሰ ተፋረደኝ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ ሁለቱ ፓርቲዎች ዛሬ ታህሳስ 5/2008 ዓ.ም ባደረጉት ስብሰባ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግለጫ በመስጠት፣ መንግስት የሚፈፅመውን የሰብአዊ መብት ጥሰት በመከታተል ለማጋለጥ እንዲሁም ሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባዎችን በጋራ ለማካሄድ እንደተስማሙ ምክትል ሊቀመንበሩ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡

የሰማያዊ ፓርቲ ብሄራዊ ምክር ቤት የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ ከመድረክ ጋር እንዲሰራ በወሰነው መሰረት ዛሬ ከኦፌኮ ጋር በተደረገው ውይይት በሰማያዊ ፓርቲ በኩል ሊቀመንበሩ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት፣ ምክትል ሊቀመንበሩ አቶ ነገሰ ተፋረደኝ፣ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊው አቶ ጋሻው መርሻና የሴቶች ጉዳይ ኃላፊ ወ/ሮ መዓዛ መሃመድ ተገኝተዋል፡፡ በኦፌኮ በኩልም ሊቀመንበሩ ዶ/ር መረራ ጉዲና፣ ምክትል ሊቀመንበሩ አቶ ሙላቱ ገመቹ እና ፀኃፊው አቶ በቀለ ነገአ ተገኝተዋል፡፡ ሁለቱ ፓርቲዎች በቅርቡ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግለጫ እንደሚሰጡና የጋራ ግብረ ኃይል አቋቁመው የፖለቲካ ትግል እንደሚያደርጉም አቶ ነገሰ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልፀዋል

Negere Ethiopia's photo.

17 Comments on “ሰማያዊ እና ኦፌኮ በጋራ ለመስራት ተስማሙ”

  1. ስዎች ግንቦት 7 እና ኦነግ ወይም ሻዓብያ በስንት ብር ወይም በስንት ናቅፋ እንደገዛቹ ብትነግሩን ጥሩ ነበር ግን ለምን ብታምንም ባታምንም ኢ/ያ ለዘላለም ትኖራለች አንተ ምንም ብትልም ብትናገርም ያለት የህዝብዋ ትብብር እና የልማትዋ ሁኔታ ህዝብም ሆነ የዓለም መንግስትም ያመነብት ነው፡፡ አንተ ግን በጣም ትገርማለህ ሃገርህን ለገንዘብ ትሽጣታለህ ሃገር ማለት ምን ማለት እንደሆነ ገና አንደኛ ክፍል አስገብተን ካስተማርነህ ወይም ት/ት ቤት ጭንቅላትህ ላይ ካልሰራንልህ በስተቀር አይገባህም ኢ/ያ ማለት ክብርት አገር ነች፡፡

  2. esey awo tebaberu !!

    OFCO ena semayawe lelawinim chmeru tebaberu tenesu !!!

    OLF shabya ena G7 Hager frash nachew !

    shbya belo wedj yelenim !!

    G7 eko ye Asein le ritra mesetun tesmamito new , Eayas Guy yegebaw

    Oromo maraw tenaberu !! NO le G7 shabya and OLF !!!!!

  3. የተከበራችሁት እድምተኞ የወያኔው ኢንሣ አሁን በደረሠን መረጃ መሠረት mereja.com/amharic ብሎክ መደረጉን በ አ.አ ያሉ ተከታታዬቻችን ነግረውናል እናም ነፃ የVPN አገልግሎት ዳውን ሎድ አድትጋችሁ እንድትጠቀሙ ሞያዊ እገዛዬን ለግሣለሁ።

    ሞት ለወያኔ

  4. ኢትዮጵያን የበላይ ጠባቂዋ እግዝ አብሄር
    ነው!!! ልጆቹዋ በፍቅር አንድ ልብ ሆነው
    ከተስማሙ የዳቢሎስ ቅጥረኛውን ወያኔን
    ፈጣሪ እንደ ጉም ያበነዋል! !! የፍቅር
    አንድነት የሁለቱ መዋሃድ አገር ለሚሸጠው
    የባንዳ ልጅ ራስምታት ነው ገዚውም
    ሱዳን አፋፍ ላይ ያለ ነው ኢትዮጵያን
    ተዳፍሯል ዳርፉርን ሲያጨፋጪፍ ኖሮ
    የደም ጥማቱን አልጥገብም ኢትዮጵያ
    በአጭር ጊዜ አልበሽር ላይ ትፈርዳለች
    ቅድስት አገር ነች።

  5. ከተሥማማን ወያኔን በሤኮንድ ማሥወገድ እንችላለን እግዚያብሄር ሀይልና ብርታቱን ፍቅርን ይሥጠን በርቱ።

  6. One thing should be clear to all so called peaceful
    opposition party members there is no way to be a
    Peaceful fighter and an agent
    of a terrorist group listed by the law of the land.

    Talk Meriyachin Meles Zenawi
    indetenagerut

    “HULAT BOTTA BAND GIZIE

    MERGET AYIFEKEDEM “

  7. እዲያ ቁስላም በአሜሪቻ አሰባሪ መዝገብ ውስጥ ያለው ወያኔ ውይንስ ግንቦት ሰባት ? ?

  8. Reiyot was accused of being
    a member of a terrorist group
    Gim -7 and its turned out to be true . Belive me this
    Yilekal is a member this
    terrorist group . You can
    Understand from Brehanu
    speech related the recent
    Addis Master plan.

  9. ወዩ ! ! ! ወዩ ! ! ! ወዩ ! ! ! No more ethnic game between amara and oromo and between amara and kimant….etc. and guess what ? ? ? ውዩ’s crime against humanity will be prosecuted.Thanks to the 20th century technology ! ! ! Not a single genocide crime will remain hidden including o6 in tigray where has barbiqued humans.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*