በዛሬው እለትም በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ቀጥሎዋል ።

በሸዋ ክፍለሃገር በባኮ በባቡቺ እንዲሁም በወለጋ ሙጊ ተቃውሞው በማለዳው ቀጥሏል:: በምእራብ ሸዋ ዞን በባቢቺ ወረዳ ከጥወቱ 3:30 ህዝቡ ፖሊስ በማባረር እና መንገድ በመዝጋት ተቃውሞውን በዚህ መልኩ እያሰማ ይገኛል ። Minilik Salsawi