አንጀት የሚበሉ ጠቅላይ ሚኒስትር!
ሩት አማኑኤል
ሕዝብ አዋቂ ነው። የፖለቲካ ሶሲዮሎጂስቷ ቴዳ ስኮፖል በሚያሳምን ሁኔታ እንደገለጸችውና በአገራችን በተግባር እንደሚታየው ሕዝብ ዝም ቢልም አፈናን ተቀብሏል ማለት አይደለም። በአፈና ውስጥ ያለ ሕዝብ ዝም ሲል እንድም ብናገርም ለውጥ አላመጣም ማለቱ ነው፤ አንድም ማኩረፉንና መከፋቱን መግለጹ ነው፤ አንድም የተመቻቸ ጊዜ እስኪያገኝ ድረስ አድብቶ መጠበቁ ነው።
Nice
i want to read it.
በጣም ደስ የሚል አባባል ..የምሥማማብት ነው፡፡
read
በሙት መንፈሥ የምትነዳ ጥንጋራ አህያን ይመሥሏታል
በጀት የሚበሉ ጠቅላይ ምንሽር
አበባሉ ህዝብ ማን ነው የሚለውን ጥያቄ ከመለስን በኋላ ነው የምሰረው። ጥቅት የስልጣን ጥማት ያላቸው እልማታው ኃይላት… ገና ወጣት በሆኑ ተማርዎች የብጥብጥ ሃሳብ በማፍለቅ የህዝብን ክብር እንዲያጎድፉ መፍቀድ ያለብን አይመስለኝም…..
ግን ለምን ስልጣን ፈላጊው ኃይል ቤቱ ወይም አሜርካን ቁጭ ብሎ ህዝብን ያስጨርሳል…
ደደብ ወያኔ ህፃን ደግሞ ታውቃላችሁ ?
የህፃናት መብት ታውቃላችሁን?
ማን ላይ ነው የተኮሣችሁት እሥኪ እንነጋገር ከግንቦት ሠባት 1997 ጀምሮ ወያኔ በርካታ ህፃናትን ገሏል ይህም ከደርግ ሥርአት ሢነፃፀር ኡብላጫውን ቁጥር ትይዛላችሁ ግን አይቀርላችሁም እኛ የሥልጣን ሣይሆን የነፃነት የሉአላዊነት መቶቻችን በሌባ መንግሥት አጥተነዋል ግን ይመለሣል እመነኝ