በዲሲ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ውስጥ በወያኔ ተላላኪዎች የደረሰውን ችግሮች የሚያሳዩ ቪዲዮዎች ክፍል 1 ና 2

ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የምትገኘው ርዕስ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ  ውስጥ በፍቅረ ንዋይ በሰከሩ ጥቂት ግለሰቦችና የወያኔ ተላላኪዎች አስተባባሪነት በምዕመናን ላይ የተፈጠረውን ችግሮች ከስረ መሠረቱ የሚያሳዩና አስፈላጊውን መረጃ የሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች ክፍል 1 ና 2 እዚህ ላይ ይመልከቱ።

 

61 Comments on “በዲሲ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ውስጥ በወያኔ ተላላኪዎች የደረሰውን ችግሮች የሚያሳዩ ቪዲዮዎች ክፍል 1 ና 2”

  1. ( ቄስ ) ሐይሉ እባክዎ በአነገቡት መስቀል ይዘንዎታል የእመቤታችንን ወርቅ በክብር ያስረክቡ። የአሜሪካን ሐገር ወርቅ በባለ አትራፊ ያልሆነ ድርጅት ንብረት ግለሰብ ጋ ሣይሆን በድርጅቱ ስም የተመዘገበ ባንክ ሳጥን ውስጥ ነው መቀመጥ ያለበት አይ አባታችን ማን ይሆን የመከሮት ? አደራዎትን ሣይውሉ ሣያድሩ አስረክቡ ብዙ ጣጣ የሚያመጣ ነውና።

  2. I have watched and heard Kese Amares video, will going to give you an realistic analysis according to EOTC principle in jeneral, just give me time to look at some presonal and written
    evidences.

  3. አቤት ውሸት ቄስ ሀይሉ ጋር ነው ደግሞ ወርቁ ያለው አሁን በዝህ መጣችሁ ሁሉም ነገር እንደማያዋጣችው ስታውቁ ወርቅም ሆነ ሙሉ በሙሉ ገንዘቡን የተካፈላችው እናንተ ለምን እሄንን ሁሉ ዘባተሎ ወሬ ከምታወሩ የፍርድ ቤቱን ውሳኔ አትጠብቁም ደግሞ በተክርስትያኑ ካልተዘጋ ገንዘባችንን ተካፍለን እኛ ሌላ ቤተክርስትያን እንከፍታለን ብላችዋል ሂዱና ክፈቱ ሁሉ በእጃችውን ነው ያለው እዚህ። ሀገር ቤተክርስትያን መክፈት ከሆነ ብዝነስ/ሰበን እለበን/ ነው ምን ችግር አለ ገንዘቡ በእጃችው ነው እባካችው ሰውን አትፈታተኑ ሁላችንም የፍርድ ቤቱን ውሳኔ እንጠብቅ።

  4. የድስ ማርያም ቤተክርስትያን ቦርድ ተብየዎች ምነው ስልጣኑ እንደዝህ የጣማችው ልቀቁ ስትባሉ እንደ ወያኔ አለቅም ያላችውት ጥቅም ስላለው ነው አይደል እንግዳውስ የምከፈል ደመዎዝ አልቀረባችው ወይ ቃም ስራችው አይደለም ምነው እንደዝህ መሆናችው ኤረ ሰርታችው ክበሩ በምጽዋት ገንዘብ እንከብራለን ብላችው አትድከሙ አሁን ደግሞ ጊዛችው አለቀ ትንሽ በቀረው ጊዜ ሳትቦጠቡጡ እባካችው አርፋችው ከነውርደታችው ብትቀመጡ።

  5. Good to hear some background about the problem direct from the stake holders even if its not enough to understand the fact that why Ethiopians have lost their controle when its became working, living and performing other social,political activities togather in America mainly? This people have done enough to hurt each other with in the church and attract the US security service to calm the situation, finaly the went to deal the matter through court
    Both party have invest quite alot of money to win one over an other. So was it not a bit late to bring this issue to the media now ? Look what is happening inside the country right now, the government are concerning about the people, politician, religious leaders, intellectual, diaspora are all talking their concern about the people but where is the fact ? Practically all are not able to work and live together. Is it not Very sad for being an Ethiopian? The same time the question to Kes Amare is not good enough .why he want to spend $300.000 public money for lawyer with out consulting the owner of the money? Will this not be a crime?
    Thanks

  6. I have watched and heard Kese Amares video, will going to give you an realistic analysis according to EOTC principle in general, just give me time to look at some presonal and written
    evidences.

  7. Very very sad, I think those people become crazy. I think all the Christians who worship in the church show you how crazy you guys are. Why don’t you live your personal life? Worship in the hutch, do your job, raise your children, enjoy your life, help the poor. Leave us alone. No body want our church be shut down. Period.

  8. WHY NOT WE ETHIOPIANS ONLY FIGHT EACHO OTHER,REALLY,MY HEART IS BROKEN WE I WITNESSED THE DISRESPECT AMONG US IN CHURCH.IS THIS REALLY OUR CULTURE ,TRADITION AFTER ALL WHAT IS CHRSTIANITY? I’M STAY FAR AWAY.PLEASE BOTH SIDE BE SMART AND WORK TOGATHER.WHATIS THE BENEFIT? THEMORE YOU DIVIDE THE MORE YOU BECAME WEAK AS A SOCIEY.SO THEFUTUREOF THE CHIDRENS ETC..

  9. Dani,

    You are right, why are fighting unnecessary fight? One thing that puzzled me a here why accuse the board is not leaving its power. The current board member term limited. IT explained in the video. The appropriate question to ask is “why Dr. Aklilu who has been the board chairman for 20 years found the current board members to be dictators?” Why is so difficult to see this?

  10. የዶክተር ጌታቸውንና የቄስ አማረን ቅዥት ሰምቸዋለሁ፤ ዶክተር ጌታቸው ቦርድ በአሜሪካን አትራፊ ያልሆኑ ድርጅቶች የቤተ ክርስቲያን ጉልላት፣ ሕግ አውጭ፣ ሕግ አስፈጻሚ፣ቀጣሪ አባራሪ፣ ገዥ ሻጭ ለዋጭ ቦርድ ብቻ ነው። እያሉን ነው። ምዕመን ናቸውና የነግሩዋቸውን ብቻ ያዋጣኛል የሚሉትን ሰለሚናገሩ አልፈርድባቸውም። መልሱ ግን የቦርድ አስተዳደር ብቻውን በኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ለምትጠራ አንድ ደብር ፈላጭ ቆራች መሆን አይችልም ቤተ ክርስቲያኗ ሃይማኖታዊ ሕልውና አይፈቅድም። ሌላው እረጅም ጊዜ በመኖር አጭር ጊዜ በመቆየት እኛ ትላንት ነው የመጣነው እነሱ ዛሬ ነው የመጡት የሚለው አነጋገር ከሃይማኖት ብስለት የመጣ ጽርፈት ነው። በቤተ ክርስቲያን ዛሬ የመጣው የዛሬ ሃምሳ ዓመት የመጣው አንድ ሚሊዮን ብር የሰጠው አንድ ብር ያዋጣው፤ የዛሬ ሰማንያ ዓመት የቆረበው ዛሬ የቆረበው ሁሉም በእግዚአብሔር ፊት፤ ሁሉም በክርስቲያንዊ ድኝነት እኩል ነው።
    ሰው ለእግዚአብሔር የሰጠውን ንብረት እኔ ይህን አድርጌያለሁ፣ ይህን አዋጥቻለሁ ይህን አገልግያለሁ ብሎ አይመካም፤ እግዚአብሔ ስላደርገለት፣ ከሚታይ ዋጋ ይልቅ የማይታይ ዋጋ ስለተከፈለው አምኖ የሰጠው አምኖ ያደረገው አገልግሎት በመሆኑ ለግዚአብሔር በሰጠው ገንዘብ ላይ ካሳ ከሰሳ ሊያቀብበት፣ አራጣ ኪሳራ ሊጠይቀበት፣ ወለድ ተመላሽ ሊያስብበት አይችልም። አንደ ጊዜ ለእግዚአብሔር የተሰጠ ገንዘብ የእግዘብሔር ነው። አሁን የእነ አማረ ጩኸት ይን ሁሉ ገንዘብ ለማን ትተን እንለቃለን የእራስ ወዳደነትና የመዘባረቅ አስተሳሰብ ብቻ ነው ። ትርጉም የለውም።
    አማረ ስለትምህርታቸው ሲናገሩ መጽሐፍተ ሐዲሳትና መጽሐፍተ ሊቃውንትን ተምሪያለሁ ብለዋል ቀጥሎም ኪዳንና ትምህርተ ህቡዓት በዓታ ለማርያም ገዳም አጠናቅቄያለሁ አሉ። የትኛው ይቀድማል? ቅዳሴ፣ ኪዳንና ትምህርተ ኅቡአት ሳይማሩ ነዴት መጀመሪያ ወደ ሐዲሳት መጽሐፍተ ሊቃውንት ገቡ? ኮሌጅ ገብተው ተመልሰው አንደኛ ደረጃ ይማራሉ እንዴ? የቱ ነው መቅደም ያለበት? አጠራጣሪ ከመሆኑም በላይ በቃለ ምልልሱ መካከል የተጠቀሰው ጥቅስ እጅግ በጣም አሳፈረኝ። ጥቅሱ እንዲህ ነው… ታብዮ ነብስየ ለግዚአብሔር ወትት ሐሰይ መንፈስየ በአምላክየ… እንዴት ሐዲሳት የቀጸለ ሰው መጽሐፍተ ሊቃውንትን የተማረ ሰው እንደኔ ያልተማረ ጨዋ የሚጠቅሰውን የዕለት የአቡነ ዘበሰማያት ክፍል የሆነውን የማርያም ጽሎት በግዕዝ ስለሆነ ብቻ ሊቅ መስሎ ለመታየት መጠቀሱ በእወነት ሊቃውንት አይታዘቡም። እንዴ ምነው ከሐዲሳት ከሊቃውንት መሬት ሰንጠቆ ወደ ሰማይ መጥቆ የሚሄድ አንድም ተብሎ የሚጠቀስ ወይም የሚተረጎም ጠፍቶ ነው። ወይ የኛ የሐዲሳት ሊቃውንት ሊቀ ማዕምራን ።
    ሌላው ወደ ሀንጋሪ ስሄድ ተወዳድሬ አልፌ ነው ብለዋል፡፡ሐሰት ነው። በወቅቱ ቤተ ክርስቲያን በውጭ ግኑኝነት የምታደርገው እንቅስቃሴ በአዲስ ጉልበት የተነሳሳበት የነበረ በመሆኑ ወደ ራሺያ፣ ወደ ቡልጋሪያ፣ ወደ ግሪክ ወደ ሮማንያና ወደ ሀንጋሪ አካባቢ የነጻ ትምህር ፈቃድ እየተጠየቀ በቤተ ክርስቲያን ስም የስኮላርሽኘ እድሎች የተገኙበት ወቅት ነበር። በመሆኑም በወቅቱ የነበሩት የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ነእደአሁኑ ዓይን ያወጡ አንድን ጎሣ ብቻ በየቦታው የሚሰገስጉ ሳይሆን ይሉንታ የሚጠቃቸው ሁሉንም ክፍለ ሀገራት በእኩልነት ለማዳረስ ጥረት የሚያደርጉ በመሆናቸው፤ በዚያን ጊዜ ወጣትነት ከነበራቸው ዲያቆናት መካከል ወደፊት ቤተ ክርስቲያንን ይጠቅማሉ በሚል አስተሳሰብ በተወለዱበት ክፍለ ሀገር አንጻር እየተመረጡ ፈቃደኝነት ያላቸው ይላካሉ እንጂ በውድድርና በፈተና አልነበረም። ሐሰት ነው። ፈናውን አልፌ የሚለውን እንርሳው።
    ሆኖም ሀንጋሪ ከሄዱ በኃላ በየትኛው ዩንቨርሲቲ ገብተው ነገረ መለኮትን/ቴዎሎጅን/ አጥንተው በምን የትምህርት ደረጃ ተመረቁ? እንደገና ወደየትኛው ዩንቨርስቲ ተዛውረው የሕግ ተምህርታቸውን በምን የትምህርት ደረጃ አጠናቀቁ? እሳቸው ዶክተር ነኝ ነው የሚሉት፤ የቴዎሎጂ ዶክተር ናቸው ወይስ የሕግ ዶክተር ይህም አልተብራራም። እንዲያው በደፈናው ወደ ሀንጋሪ ሄጀ ቴዎሎጂ ከዚያም ሕግ ተምሬያለሁ ነው የሚሉን። እንዴት በደፈናው ነቀበለው፤ እንዴ ይህ ትውልደ እኮ በቀላል የሚታለል አይደለም፤ አትመራመር አርፈህ ተቀመጠ ብለው አፉን የሚያሲዙት አይደለም፤ ተመራማሪ ጥያቄ አቅራቢ መለስ ፈላጊ በመሆኑ አበጠሮ መመለስ ነው እንጂ፤ አደባብሶ ማለፍ ምንደን ነው። አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ ነው እኮ ነገሩ። ፍርዱን ለእናንተ እሰጠዋለሁ። ለእኔ ቢማሩም ባይማሩም ችግር የለብኝም አለመማርም ሀጥያት አይደለም፤ መማርም ብቻውን የጽድቅ መንገድ አይሆንም ካልሠሩበት። ግን ያልሆኑትን መሆን ጥሩ አይደለም ለማለት ነው። ሰሞነኛ ቄስ ናቸው በዚህ እንስማማለን። በታዕካ ነገስት ለማርያም መጋቤ ሥርዓት አማረ ተብለው ነበር ልክ ነው። እሱ ደግሞ የተማሪዎች የክፍል አለቃ የደጀ ሰላም እልፍኝ አስከልካይ ማለት ነው ከዚያ የዘለለ ነገር የለውም ሊቅ ነበርኩ አያሰኝም።
    ሌላው ዲሲ ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ገለልተኛ አይደለችም እያሉን ነው። እንዴ ተብሎ ተብሎ ያለቀውን ነገር ። ገለልተኛ ዓይደለም የሚባለው እኮ አለቃው በብቃት በችሎታ በፓትርያርክ፣ በሊቀ ጳጳስ ተሹሞ በቃለ አዋዲው ሕግና ሥራዓት ሲመራ ሲያስተዳደር መመሪያ ሲቀበል ነው። ሊቀ ጳጳስ ገብቶ ምስጢራተ ቤተ ክርስቲያን የማይፈጽምበት ትዕዛዝ የማይሰጥበት በዶክተር ጌታቸው ሲኖዶስነት ብቻ እየተመራ ገለልተኛ አይደለም ቢባል ማን ይቀበላል ትዝብት ነው ትርፉ። አሁን ቄስ አማረ ወርደዋል ከዚህ በኃላ እንደ አንድ ሰሞነኛ ተራቸውን ጠብቀው ከመቀደስ ወይም ደግሞ የሕግ ዶክተር ከሆኑ ምንም ችግር የለም አሜሪካን ታላቅ ሀገር ብዙ ደርጅቶች የሕግ ባለሙያ አማካሪ ይፈልጋሉ በዚያ ተቀጥረው እንዲሰሩ ካልሆነ በስተቀር ይህ የግዚአብሔር ጥሪ ነው በቃ። አሁን ብዙ ቢኖሩ ያረጁ ያፈጁ፣ በዙ ቢናገሩ ይሰለቹ፣ ብዙ ቢዋሹ ይናቁ ነውና ይህ ሁሉ ቅዥት አይጠቅምም አርፎ መቀመጥ መልካም ነው። «እምተናግሮ ይኸይስ አርምሞ» /ከመናገር ዝም ማለት ይበልጣል። ይላሉ ሊቃውንታ አባቶቻቸን። አንድም ጌታ ሲገርፉት ሱያሰቃይዩት ምንም አለተናገረምና፤ አንድም ለማይቀር ለማያልፉት ነገር ሲመጣ በጸጋ መቀበል ተገቢ መሆኑን ለማመስጠር ነውና እርሰዎም ካለፈው ይማሩበት።

  11. i fill sorry for you Ato amare, he is layer to much!! don’t bark like dog no more to back church we get rest thank you my god !!!!!!!!!!!!!!!!

  12. I don’t care for you, you are layer ! don’t bark like dog no more church if you won go open anther church ok live alone us we get rest thank you god

  13. አቶ ለንደን በጣም የውስጥ አዋቂ እንደሆኑ ከጻፉት መረዳት ይቻላል። ስለሆነም፣እስቲ በስፋት እየተወራለት ስለሚገኘው በስለት ስልገባው ወርቅና ስለ መጋቢ ሐብታት ቀሲስ ሐይሉ ዘለቀ ሁኔታ ትንሽ ይበሉበት።

  14. I am not finished yet, give me some time ! If Kes Amare not stop I will not stop at all, he is a leading designer to estabolished an Independant church and fanatic egoism ! He could concidered as Lutrism revolutionary to destroy & divided EOTC for his preseonal interest only.

  15. Hey guys including me, please stop expressing our thought in English, use Amharic. Some of you like London, have very deep analytical mind, but your English writing & expressions limit them!
    Second, please read & correct the alphabetical errors before you post them! Thank you

  16. Samuel; we need to see your own idea. Offcourse criticism is good and I will take it as positive one but I would like to know what is your point of view at this critical circumstances of EOTC. Please write dawn wether it is in English or Amharic do not worry about the minor mistake still we can understand what you tring to mean it.

  17. As a member of ETOC public, it is my right to perceive, believe and appreciate the way I find what seems to be the truth.

    KSD Mariam Administrator L. Kesis Amare Kassaye did the absolute right thing. The journalist did not reserve questions either. He asked on behalf of the public whose query has been similar to his own questions. One can become a member step by step after gaining trust and confidence in its clergy especially.

    It was interesting to know he grew up in Ethiopia’s/Debre Lebanos most famous monastery. Typically we know of people who retire to that monastery in surrender and devotion to the spiritual and religion world when they are done with the worldly life.

    -Kesis Amare shared a brief back ground of his own life with humility.
    -He documented a brief history of the church giving credit to those people who played significant roles in the church from the beginning. That credit included Dr. Aklilu who joined the church after it was established by the first group including Kesis Amare. He dismissed the wrong information that Dr. Aklilu’s house deed helped in securing a loan to buy the church.

    -He addressed the question of the Synod. DSK Mariam church as neutral is not as such, and elaborated on that important question. They honor THE SYNOD AS HAD BEEN IN ETHIOPIA, AND IS ALWAYS IN ETHIOPIA. The church’s stand is the way the current SYNOD in Ethiopia is influenced by the regime; it is not acceptable to this church. If they believe the synod should be in Ethiopia, then they are also neutral to the “Diaspora Synod”.

    -He addressed passionately the difference being a politician and an activist for human right. In conclusion assured the journalist/there by the public, “I am not a politician”.

    -He addressed the issue of preserving historical monuments like the great martyr patriarch /Abune Petros statue. He was very passionate regarding to prevent Abune Petros’ statue being removed in Ethiopia. DSK Mariam in recent years had put Abune Petros statue in its compound at one of its entry also. What a great tribute and memorial that had been, excellent! and God bless you all for that.

    -The Administrator Kesis Amare “accounted” the church’s financial struggle, success and current asset. For a church that has paid all of its mortgages and has over 4 billion asset, it can be assumed they can hire more competent preachers who can serve alternately on Sundays, while they learn and work on similar skill and/or other profession. They have power of influence and the “WORDS OF MESSGAES”. A church this big should never leave the preaching to only one preacher most of the time for over six years.

    -Kesis Amare had been the Head Priest of the church since its inception and his arrival in Washington DC, and the only Administrator since earning the task and title. He has such responsibility to introduce, inform, disprove rumors, give hope and exercise his duty through the media as well. He was focused, passionate when need be, modest when necessary, transparent enough for the question asked, and comfortable. I happened to view it on the DSKMariam web site which it posted a few days ago this week. A very good documenting and keep it up with the Grace of God.

    In the beginning I was more on Dr. Aklilu’s side. Over a period of time, became neutral. All along something had bothered me about the church over all, and that seems to be still there. As far as Dr. Amare, he should also start imparting the wisdom of his years, experience, knowledge and the spiritual preaching through the media.

    Eden1

  18. To those who comment about the current Board of DSKMaram Church, I don’t know much about THIS BOARD except all the rumors here. The Chairman of the board will have to be interviewed as well.

    Here in a capitalist system where business, finance, profession and the law are all interlinked at times, board members are elected in consideration of the type of nonprofit’s vision, mission and goal.

    For example, DSK Mariam church is a religion nonprofit that is evolving in its service of spiritual life, community structure, with binding legal translation of District of Columbia and in the middle of planning a to build a new church. The board members might have consisted of the clergy, some lawyers, architects, business experts, academicians, members of the Sunday school, members of the scholastic experts including the preachers and members of the congregation who served the church, are “responsible, trustworthy, eyes/ears of the community youth/elders/jewels”. There should never be any nepotism and same member of family at the same time with in the same group of a particular set of board members.

    To my knowledge, a nonprofit board has the right to hire and fire “employees’, volunteers and Administrators of the non-profit organization. The board itself should never be dictatorial, knows its time and be led by the by-laws. Personally, I am blurred as far as this board and its members.

  19. Thank you London. The way you express your idea appreciated. We Christian need more of your information. ” Teberkelgn”

  20. A big church like this may be need to have more than two to three committees. The current opposition Dr. Aklilu and group temporary board can solidify itself as Big Brother Committee consisting within its group similar as the board members, business owners, and real estate professionals, experts in fund raising, with a goal to expand the Sunday school and civic duties and property expansion. The new board will be elected from the various committees which were elected by the members. The church seems too big to fall, but can use the expert restructuring of its members and stake holders.

  21. There is a lot of rumor about the validity of Kesis Amare status as a Doctor. The question to him and for him to answer directly not W/O Zenebech or somebody else:

    1. He mentioned that he has a degree in Theology and law. He is a doctor of what? Theology or law?

    2. What University in Hungary and what year he received his Doctorate?

    Answering those two questions will clear the rumors and also solidify his reputation and justify that he deserve his position as a lead administrator of the church for the past 20 some years. It is also important for him to present his credentials to the public and reclaim if indeed his title as a Doctor fits him.

  22. Wey tata! I don’t understand what they want those ladies and the board. They already went to court, they bring ” mefeker “, “trunba” and shout in the church to disturb all the mothers , fathers and the kids. Now they have to wait the court decision . Why they disturb us? Please stay away from the church.

  23. London god bless u ሁላችንም እውነቱን እያወቅን በጥቅምና በዝምድና አይምሮችን ታስሮ አፍነን ዝም ብለን ከቤተክርስትያናን እየጎዳን ነው ባለፈው ፍርድ ቤት ምስክር የቀረበችው የቦርድ ጸሀፊ ተብዬዎ ዳኛው ፍት አንደበታ ነው ይተሳሰረው እመቤታችን ጉድ እያሳየችን ነው በውሸት ሌላውን አድናለው ስትሉ የቀበራችውት እውነት አንድ ቀን ስወጣ መድረሻ ታጣላችው እውነት እውነት ናት ይዋል ይደር እንጅ መውጣቱ አይቀርም።

  24. Yegermal! Bordochu yemelut yeseranew tiru sera be hizbu temesgno enwred new yalnew yelalu. cegemer min tiru serachu? betekerstianu hulem zenab cezeneb eyafeses mintafu yeshetal, be muket AC yelem, behal geze hezbe Christianu minim yemyasdest ken ayasalefem, Lemin ke atby betekristianoch atmarum neber. slezehe enante yeminwkachu sew bemabarer new enje minim hezbe christianu yemedesetbet sera seteseru anawkachum. ahun degmo hezebu yemyaleksebten ye emebetachenen bere kolfachu enante begenzebachu letznanu hedachu. Lemen tekefto hezbu wedbetkerstianu temelese blachu tinchachlachu. enante algebachum enje Emebetemariam ken Lejwa eyeferedjebachu new.

  25. ይኼ የወርቅ ጉዳይ እጅግ አሳሳቢ ነው። በቅዳሴያችን “ወርቅን የሚወዱ ይነቀሉ” የሚለውን ወዴት ትተን ነው ምዕመናን በስለት ለቤተክርስቲያን ያስገቡት ወርቅ ላይ ጥያቄና ውዝግብ ሊነሳ የሚችለው? ይህ የስለት ወርቅ ጉዳይ እጅግ አሳሳቢ ስለሆነ ጉዳዩ ተጣርቶ እውነቱ መውጣት ይኖርበታል።

  26. The current committee should be take down immediately. Tesfaye mekoya and mengesha collaborate with dr aklilu did a very embarrasing coup in the legal board for their personal and poletical agenda. Shame shame shame on you the truth will prevail

  27. By the way Kesis Amare or Board members didn’t spend that much amount of money. That is a complete lie. If you call and check with the person who told this fabrication, you would get the right response. That much amount of money is put aside for the monthly payment of utilities and others as no one knows when to get back to Church. The money we are going to loose is from the wrong path they are heading eequesting different things at every hearing they apear. If they don’t come to agreement soon, this could take more than 2 years which is sad. Most imporatntly the relarionship between brothera and sisters, friends, relatives, neighbors and priests will be rough then gradually develop hate. To stop this we shall stop talking gossips but rather help the Ethiopian community to come together at the time of crisis.
    May God give all of us a huble heart.
    No one will get a benefit out of this. We are families but we don’t stand together what amazing human beings we are. Only devil will be benefited from this and we shall stop bad talks but be positive at all times so that tomorrow we be in heaven.

  28. Dinku ye Workneh lij newu bizuwun yemitsvewu. Lelochu demo ye Mekoya ashkerochina shermutochu kimtochu nachewu.

  29. really ,First where have you been all this time…and it shows you are on
    propaganda. why not you said this years ago and what is the difference b/n weather he is theology or law doctor? all are equal in the eye of God. How do you see when one servant open a private plc…under church and collect money? anyway as neutral body all I’m wishing is to see the unity among all Ethiopian church members and clergies. .after all lifein this earth is short ..God bless all

  30. Aden first I agree with you comment..as neutral body @first I thought the Kesis Tesfaye part was right..but after watching this video and the Dr. Amare’s response I really surprised…how the new parties are trying the qude’tate … I don’t know about the boardbut the Dr.Amare must return to his post for the legacy of the church…he been in so many ways and panels speak the truth…this might offend the supporters of EPRDF.But I religious leader he have to speak the truth .Afterallwhat is the really duty of a Christian?

  31. ሁሉንም ሳይ ምንም መንፈሳዊነት አይታይባችውም ሁላችውም በበላችውበት የምትጮሁ ናችው የቤተክርስትያንን ህልውና ትታችው ቤተክርስትያንን እንዳከራየው የግል ቤቱ ዘግቶ ለሄደ ሰው መከራከራችው ሐይማኖታዊ ናችው አያስብላችውም ሌላው ለምንድነው በህግ የተያዘን ነገር ጊዜ ጠብቃችው ማየት ወይም መቆየት ያቃታችው ከዝህ በኃላ የማርያም ገቢ እንደድሮው አይምሰላችው አሁን ሕዝቡ ነቅታል እስከዛሬ። የበዘበዛችውት ይበቃል የፍርድ ቤቱን ውሳኔ በትግስት እንጠብቅ የእግዝአብሔርንም ቸር ይግጠመን።

  32. አልማዝ በትክክል ነው ያስቀመጥሽው ተበረክ የዛን ቀን እኔ በቦታው ነበርኩ ሁሉንም አይቻለው እና እነዝህ ሰዎች ምንም ጥቅም አያገኙም ለሀይማኖት ነው ብባል የምያምን አለ ሁሉም ከዝህ በፊት ኢትዮጵያ ኤምባሲ። በተለያየ ሰልፍ ላይ የተቀረጹትን ያየሁት ምስል ነው ምናልባት እነዚህ። ሰዎች በተለያየ። ጊዜ ሰልፍ ወጥተው። እንደዝህ ያማቸው ይሆናል ፓሊስ እንካን የምለውን ስለማይገባቸው አያዳምጡም ለነገሩ መሀይም ብቻ ናቸው ተምረው ስልጣን ስለማያገኙ በተገኘው አጋጣም እየተደራጁ መጮህ ነው ስራቸው ምድረ አሮጊት አሮጊት ጠባቅ ሁሉ ጭንቅላታቸው የዘገ ስትረስ የወጠራቸው የማርያምን ቤተክርስትያን እስትረስ ማራገፍያ አደረጉት።

  33. Amare & his fault witnesses, please shut up, we’re tired of your lies!

    I watched Kesis Amare’s part one & two videos. What is the purpose of the videos? Whom they try to convince? Why do Amare & the X-board trying to mislead people again?
    I’m one of the first few who know the history of DSKM Church, Amare & his stooges try to create a new history of the church where he is the sole creator, builder & spiritual father. That is Amare’s shortcoming that fails him from grace again & again. He only gives credit to himself but no one else! Not even God! Listen to his disgraced witnesses are saying, everyone in the church is at fault, but not their Amare Kassaye! The many unedited videos showed otherwise!
    One does’t need your videos to see Amare’s accomplishments, go to DSKM & look at the church; Amare has been destroying it for the last 25 years! He has been mismanaging it like a crook he is!
    From the interviewer to the interviewees, you are all a bunch of losers! It doesn’t matter how many video you release, you are out not to return! You are disgracing yourselves more & more every time you open your un-truthful mouths! Please get lost!

  34. ዶክተር አክሊሉ ከነአጃቢዋችዎ ስብሰባው ቀጥሎ እየተኪያሂያደ መሆኑን ይረዱ።

  35. London DC, ye shele lij sathon atkerm. Ende shele enath afegna neh. Seta set alubalta amelalash wondagerd neger neh.

  36. WHY NOT WE ETHIOPIANS ONLY FIGHT EACHO OTHER,REALLY,MY HEART IS BROKEN WE I WITNESSED THE DISRESPECT AMONG US IN CHURCH.IS THIS REALLY OUR CULTURE ,TRADITION AFTER ALL WHAT IS CHRSTIANITY? I’M STAY FAR AWAY.PLEASE BOTH SIDE BE SMART AND WORK TOGATHER.WHATIS THE BENEFIT? THEMORE YOU DIVIDE THE MORE YOU BECAME WEAK AS A SOCIEY.SO THEFUTUREOF THE CHIDRENS ETC..

  37. The error I misquoted above as 4 billion is a wrong figure. The church’s asset according to L. M. Kesis Amare is actually 4 million. That is not much at all; it is the prize of the average house in upscale zones in the tri-state. Still, the church can afford to hire more preachers.

    The church seems at a cross roads. L.M. Kesis Amare and the board had posted part 3 of 4. So far, assuming we believe everything this side said, it is still one sided story, however, until Dr. Aklilu’s group presents similar interviews to the public, Dr. Amare’s side seems to “prevail”.

    From the statements so far, it seems a case of Kesis Tesfaye vs. DSK Mariam church administration; Dr. Aklilu and group vs. the board.

    DC courts have shortage of judges currently. By the time the case is litigated and closed, it might take a long time.

    Good luck to them all for the right direction and reconciliation under the will of God.

  38. ለቀሲስ አማረ ካሳዬ የማቀርበው ጥያቄ

    1
    ከመጀመርያው ቀን ጀምሮ ያለውን ሁኔታ ስመለከትና ስሰማ ‘እውነት፤እውነት’ እያሉ ይናገራሉ፤ እስካሁን ግን ምንም ሊገባኝ አልቻለም። ምንድነው ይህ እውነት የሚሉት ነገር? ለምን አይነግሩንም? ሁልጊዜ የሚያወሩት ስለ ራስዎ ትልቅነትና ለቤተ ክርስቲያኗ ያደረጉትን ውለታ ነው።

    2
    በየጊዜው ሃንጋሪ እንደተማሩ ገልጸዋል፤ እስካሁን በግሌ፤በአሜሪካን ስቴት ዲፓርትመንት ሰራተኞች በሆኑ ጓደኞቼ እና በቅርብ ደግሞ እነሱ ባስገቡት ደብዳቤ የሃንጋሪ ኤምባሲ አንድ ኢንስቱት ውስጥ ተማሪ እንደነበሩ እንጂ በዶክትርነት የመመረቅዎ ፋይል እንደላገኘ ነው በጽሁፍ የገለጸው። እንዲያውም ሃንጋሪ በህግ የዶክተርነት ዲግሪ በወቅቱ እንደማይሰጡ ነው ደብዳቤ የሚያስረዳው። ደብዳቤውን እንዳስፈላጊነቱ ይፋ አወጣዋለሁ።

    3
    የእርስዎን ቤተ ክርስቲያኗ የማትችለውን ደምወዝ ማን ፈቀደልዎ? አዲስ መኪናውስ? የነጻ ስልክዎንና ክፍያውንስ? የነዳጁ ክፍያስ? ቦርዱ ነው በድብቅ የፈቀደልዎ? ምክንያቱም ምዕመናኑ ምንም እንደማያውቁ ስላማውቅ ነው?
    ይህን ጥያቄ ለህዝቡ ሊመልሱለት ይገባል።

  39. ዳንኤል አሸናፊ፤
    እመቤታችን ከመኪና አደጋው የማረችህ ‘የሀሰት ምስክር’ ሆነህ ቤቷን እንድታፈርስ አልነበረም !
    ሳትውል ሳታድር ንስሃ ግባ !!!

    ዳንኤል እግዚአብሔር ከመኪና አደጋ ያተረፈህ ንስሃ ገብተህ የቀረች እድሜህን በጾምና በጸሎትና እንድትጨርሳት እንጂ፤ የእመቤታችንን ማደርያ ካፈረሰና ካፈረሱ ግለሰቦች ጋር ገጥመህ የሀሰት ምስክርነት እንድትሰጥ አልነበረም! አሁን በአንተ አፍ ነው፤ የአባቶች ስም እንደዚህ የሚጎድፈው፤የሚሰደበው?! አይሳዝንም! እንዴት የምታሳዝን ፍጡር ነህ! ለሰው ሞት አነሰው! ቀን ሳይጭልምብህ አሁኑኑ ንስሃ ግባ! ምህረትን ከእምቤታችን ተማፀናት፤ የለፈለፍከው ሁሉ ‘በሀሰት አትመስክር’ የሚለውን የእግዚአብሔር ትዕዛዝ የሚተላልፍ ነውና
    !

  40. እነ ግብረሀይል እሁድ ስብሰባ አለ አድስ ቦርድ ልንመርጥ ነው ስትሉ አልነበር ምነው ዝም አላችው?
    1/ ምርጫ ከቤተክርስትያን ውጭ አሁንም እናንተው ተሰብስባችው እርስ በርሳችው ልትመራረጡ ህዝብ ጠርተናል ትላላችው ማንን ነው የምታታልሉት ሰው ነቅታል፣
    2/ በጠዋት መጣችው የሰፈሩ ሰው ለፓልስ ደውሎ በሁለት መኪና የመጣ ፓልስ እናንተኑ ከነወረቀታችው ከነጡርምባችው አባረራችው አቤት ውርደት ምን አለ ሌብነቱ ብቀርባችው አቤት ኢትዮጵያዊነት የምያሳፍርበት ጊዜ ላይ ነን በተለይ በእነዚህ ቦርድ ተብዬዎች የዝህ ሀገር ሰው አሁንማ ጉድ ብሎናል የአገራቸው መንግስት ህዝብ አልፈለገህም ስልጣን ልቀቅ አለቅም ይላል የቤተክርስትያን ተሻምዎችም ቦታችውን ልቀቁ ገንዘብ ከመዝረፍና ለግል ጥቅማችው ከማዋላችው በስተቀር ምንም የሰራችውት ነገር የለም ስባል አንለቅም እንሞታለን በማለት ህዝበ ክርስትያኑን በየሣምንት ሰንበት እየመጡ ሰላም መንሳት መጮህ መሳደብ በተለይ ሙዳይ ምጽዋት ስሰበሰብ በደንብ ላያቸው ሰው የነኝህ ሰዎች አላማ ግልጽ ነው ምንም ሀይማኖታዊ አይደለም ብቻ ለወደፍት ከነፎታቸው ታትሞ ለታርክ መቀመጥ አለበት ነው የምለው እኔም ብዙ ቭድዮ አለኝ በር ላይ ሆኘ የቀረጽካቸው ብቻ ሁሉም ማፈርያ ናቸው ።

  41. Reply
    The same Anonymous says:
    December 4, 2015 at 7:17 am
    As a member of ETOC public, it is my right to perceive, believe and appreciate the way I find what seems to be the truth.

    KSD Mariam Administrator L. Kesis Amare Kassaye did the absolute right thing. The journalist did not reserve questions either. He asked on behalf of the public whose query has been similar to his own questions. One can become a member step by step after gaining trust and confidence in its clergy especially.

    It was interesting to know he grew up in Ethiopia’s/Debre Lebanos most famous monastery. Typically we know of people who retire to that monastery in surrender and devotion to the spiritual and religion world when they are done with the worldly life.

    -Kesis Amare shared a brief back ground of his own life with humility.
    -He documented a brief history of the church giving credit to those people who played significant roles in the church from the beginning. That credit included Dr. Aklilu who joined the church after it was established by the first group including Kesis Amare. He dismissed the wrong information that Dr. Aklilu’s house deed helped in securing a loan to buy the church.

    -He addressed the question of the Synod. DSK Mariam church as neutral is not as such, and elaborated on that important question. They honor THE SYNOD AS HAD BEEN IN ETHIOPIA, AND IS ALWAYS IN ETHIOPIA. The church’s stand is the way the current SYNOD in Ethiopia is influenced by the regime; it is not acceptable to this church. If they believe the synod should be in Ethiopia, then they are also neutral to the “Diaspora Synod”.

    -He addressed passionately the difference being a politician and an activist for human right. In conclusion assured the journalist/there by the public, “I am not a politician”.

    -He addressed the issue of preserving historical monuments like the great martyr patriarch /Abune Petros statue. He was very passionate regarding to prevent Abune Petros’ statue being removed in Ethiopia. DSK Mariam in recent years had put Abune Petros statue in its compound at one of its entry also. What a great tribute and memorial that had been, excellent! and God bless you all for that.

    -The Administrator Kesis Amare “accounted” the church’s financial struggle, success and current asset. For a church that has paid all of its mortgages and has over 4 billion asset, it can be assumed they can hire more competent preachers who can serve alternately on Sundays, while they learn and work on similar skill and/or other profession. They have power of influence and the “WORDS OF MESSGAES”. A church this big should never leave the preaching to only one preacher most of the time for over six years.

    -Kesis Amare had been the Head Priest of the church since its inception and his arrival in Washington DC, and the only Administrator since earning the task and title. He has such responsibility to introduce, inform, disprove rumors, give hope and exercise his duty through the media as well. He was focused, passionate when need be, modest when necessary, transparent enough for the question asked, and comfortable. I happened to view it on the DSKMariam web site which it posted a few days ago this week. A very good documenting and keep it up with the Grace of God.

    In the beginning I was more on Dr. Aklilu’s side. Over a period of time, became neutral. All along something had bothered me about the church over all, and that seems to be still there. As far as Dr. Amare, he should also start imparting the wisdom of his years, experience, knowledge and the spiritual preaching through the media.

  42. ይህን ያውቁ ኖሯል? እኛም ዝም አንልም!

    ወ/ሮ ነገደ ግርማ የአማረ ሚስት ወይም ባላንጣ አይታወቅም፤ ወ/ሪት ጽጌሬዳ የምትባለውን ሴት መጀመርያ ከአማሪቾ ጋር ጠርጥራት እቤቷ እንዳትመጣ ስትነግራት፤ ቢሮው ውስጥ እየመጣች ስላስቸገረቻት፤እነ ታደሰ፤ሃረገወይን፤ወሰን••• ባሉበት ነገደ የአማሪቾ ቢሮ ድረስ መጥታ ቦታውን ቀውጢ አደረገችው! ፅጌሬዳንም እንደገና ከቢሮው ውስጥ አባራ ድራሿን አጠፋቻት! ለዚህም ብዙ ታዛቢዎች ቢኖሩም ለሚሰራው ብልግና አንድም ሰው አማሪቾን ተው ያለው፤ ወይም ሰለብልግናው ቦታውን እንዳረከሰ፤ለተቀሩት አባቶች ቀርቦ የተናገረ አለመኖሩ እጅግ በጣም ቢያሳዝንም፤ መጨረሻ ‘ እኔና አንተ ብቻ የምናውቀው የአህዛብ ሀጢአት መቅደሴ ውስጥ ሰርተሃል’ ብሎ እግዚአብሔር እስኪያባርረው ድረስ በሀላፊነት ላይ አለን የሚሉ ግለሰቦች ለጥቅማቸው ሲሉ ዝም ብለው ማየታቸው በሰውም በፈጣሪም ዘንድ የሚያስጠይቃቸው ነው! አሁንም እነ ታደሰም ሆኑ ሌሎቹ፤ ለአባቶች ቀርበው ቢናዘዙ መልካም ነው።
    ይህች ፅጌሬዳ የምትባል ሴትም ብትሆን አባቶች ዘንድ ቀረባ ንስሃ ብትገባ መልካም ነው! ሁሉን ይቅር የሚል ጌታ ይቅር ያላታልን ወደ ልቦናዋ ተመልሳና ተፀፅታ ምህረትን እንድታገኝ የእርሱ ፈቃድ ይሁን።
    ይህ ይሉኝታ እና ሽንግልና ግን ቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ዳግመኛ ሊታይ አይገባውም! አማሪቾ ከመጀመርያው እነ ታደሰም ሆኑ እነ ወሰን፤ እነ ሀረገወይንም ሆኑ እነ አለምእሸት••• የሚሰራው ስራ ትክክል አይደለም ቢሉ ኖሮ እዚህ ችግር ላይ ቤተ ክርስቲያኗም ሆነ አማሪቾ አይደርሱም ነበር። ሆኖም የራሳቸውም አኗኗር ከአማሪቾ የተሻለ ስላልሆነ ሀጢአቱ አይታያቸውም፤ ሊያውም ፅድቅ ሆኖ ሳይታያቸው ይቀራል ብላችሁ ነው?!
    ድንግል በተአምሯ ከቤቷ ከአባረረችው በኋላ ሁላችንንም እንደምናየው አማሪቾ እንደ እብድ ሲቀበጣጥር እያየነው ነው።
    ቤተ ክርስቲያን አርክሶ፤ ባረክሁ፤
    ህዝበ ክርስቲያኑን አባሮ፤ አበዛሁ፤
    ገንዘቧን አጥፍቶ፤ ሚሊዮን ሰበሰብሁ፤
    ቅጥሯን አፍርሶ፡ የውሃ መጠራቀሚያ አድርጓት፤ ቤተ ክርስቲያኗን ገነባሁ፤
    እያለ በአይን የሚታየውን ‘እውነት’ ሁሉ፤ እየካደን ነው።
    እቅዱ ሁሉ አልሰራ ስላለው፤አንደኛውን እንደ ጓደኛውና ቅጥረኛው፤ እብዱ ሽመልስ፤ ማጉያ ይዞ መንገድ ላይ ሳይለፈልፍ የሚቀር አይመስለኝም። በቅርብ የለቀቀው ቪዲዮ የሰራ አልመሰለኝም!!!
    እነዚህ የሃሰት ምስክሮችስ እሱን ከማዋረድ በስተቀር ምን ይጠቅሙኛል ብሎ ነው የሚያስለፈልፋቸው? አለምእሸት ሚስቱን ፈቶ ቤተ መቅደስ ገብቶ መቀደሱ ነው ለአማሪቾ ውለታ ሆኖበት እንዲመሰክርለት ያደረገው? አማሪቾ እንደዚህ በማድረጉ ፍርፍት አላጎረሰህም፤ ገሃነም እንድትገባ ነው በሩን የከፈተልህ! ሳትውል ሳታድር ንስሃ ግባ! የእመቤታችንን ማደርያ ስታረክስ ኖረሀልና ሀጢአትህን ተናዘዝ። ጅላ ጅሌ ማሞ ቂሌ ስለሆንክ ይህን ታደርጋለህ ብዬ ባላስብም፤ ምክሬን ግን ከመለገስ ወደ ኋላ አልልም። አማሪቾ በመጨረሻው ቀን ስትጠየቅ፤ እንኳን ላንተ ለራሷ መልስ የላትም። አውደ ምህረት ላይ የጮኸችውን፤ መብራት ያጠፋችውን፤ በር የዘጋችውን፤ የውሸት ቪድዮ የለቀቀችውን፤ከማይረቡ የሴት መንጋ መሃል ገብታ አባቶችን ሰድባ ያሰደበችውን•••ሁሉ ምላሷ እየተንቀጠቀጠ ስትመልስ፤አለምእሸት ብትባል ‘ኸረ እኔ ፈፅሞ አላውቀውም’ ነው የምትለው!
    ሁሌ የሚገርመኝ፤ በእኛ የቤተ ክርስቲያን ስርዓት ሴት ጉባኤ አትመራም፤ ይህች እንደ ጤነኛ ሳይሆን እንደ ተለከፈ አጋንንት፤ የምትለፈልፈውን፤ መያዣና መጨበጫ የሌለውን ወሬ የምታዘንበውን፤ አማሪቾን እንደ ህፃን ልጅ ተናገር፤ አትናገር እያለች፤ የምታዘውን፤ ሲፈልጋት እንደ ጴንጤ ሼህ ሲያሻት እንደ ሴተኛ አዳሪ አሽከለሌ የምትወርደውን ሟርተኛ ሴት፤ አምሪቾ እራሱ ላይ ዘግቶ ከወጣ በኋላ በርሮ ሴትየዋ ጉያ ገብቶ አልወጣ ማለቱ የጤና ነው ትላላችሁ? ‘አባታችን በፀሎት ይክፈቱልን’ ብላ፤ አማሪቾም እንደታዘዘችው ከፍታ፤ ዝናቧም የድፍረትና የስድብ ኑዛዜዋን አዝናባ፤አባቶችን ሁሉ ሰድባ፤ ምዕመናኑን ሁሉ አዋርዳ፤ ቤተ ክርስቲይኗን ሁሉ በስድብ ፀበሏ ረጭታ፤ ‘አባታችን በፀሎት ይዝጉ’ ስትል፤ አማሪቾ ካልተኛች፤ ወይም ካለችበት ተፈልጋ መጥታ እሺ ታዛዥ ነኝ ብላ፤ ሊጠፋት አንድ እሁድ የቀረውን የመዝጊይ ፀሎት በእንቅልፍ በተጣበቀ አፏ አድበስብሳ ትዘጋለች። አሰዳቢ•••ይህ ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያስተማረህ?! ይህ ነው የ27 አመት ትምህርት?! ይህን ነው አባቶች ያስተማሩህ ቀኖና?! በእውነት የቤተ ክርስቲያን አባቶች አንተን ‘መናፍቅ ‘ ሲሉ ያዳላሉ፤ አንተ በቁምህ የምትለብሰው ልብስና ቆብህ ተነጥቆ፤ ሁለተኛ የኦርቶዶክስን ልብሰ ተክህኖ በእጅህ እንዳትነካ ተደርጎ፤ ወያኔን በኦባማ በኩል ሀገር እንድትገባ አስፈቅዶ፤ እራቁትህን እስከምትሞት ድረስ በዝዋይ ባህር መሀል በምትገኝ ገዳም፤ አምልጠህ ብትወጣም ውሃ እንዲበላህ፤አባቶችን እያገለገልክ እንድትኖር ነበር መገዘት የነበረባቸው፤ ይህን ማዳላታቸውን ግን ያቁሙ!
    ኸረ ለመሆኑ ‘ግዝት’ ምን እንደሆነ ታውቃለክ? አባቶቻችን እኮ ‘ግዝትን’ ያንተ መጫወቻ ለማስደረግ አይደለም ያመጡት? አይ መሃይም! ቅዳሴውን አጥርተህ አታውቅ ግዝቱ ላይ ተንጠለጠልክ! ያንተን ሀጢአትና ወንጀል በህዝብ ዘንድ እንዳይገለጥ የቤተ ክርስቲያናችንን አይን የሆኑ ወጣቶች፤ በግዝት ለምቆም መሞከርህ፤ የሚያስደንቅ ዘዴ ነው! ግን በሰውም ዘንድ፤ በአማላካችንም ዘንድ ሞገሥን አላገኘም፤ እንዲያውም በድፍረትህ ተገርሞ አንተኑ ከላይ ገዝቶህ ይኸው ውጭ ቆመህ እንደ ጓደኛህ ትዘባርቃለህ። የኛ ወጣት ልጆችማ በሚያስደንቅ የእግዚአብሔር ፀጋና ሞገስ ተሞልተው አንተ ያረከስከውን የእመቤታችንን ማደርያ ከካህናቱና ከህዝበ ክርስቲያኑ ጋር በሽበሸባ፤በምስጋናና እና በእልልታ እየቀደሱት ይገኛሉ!
    የጥጋብህ ጥጋብ፤ በቪዲዮህ ላይ እራስህን ከክርስቶስ እና ከሙሴ ጋር ታመሳስል ጀመር?! ወይ ያንተ መሃይምነት እና ድፍረት ወሰን አጣ እኮ! አንተ መመሳል ያለብህ ከእብዱ ሽመልስ ጋር፤በጩኸታችሁና በመሃይምነታችሁ
    ከወሰን ጋር፤ በተንኮላችሁ
    ከእብዱ ዶ/ር ጌታቸው መታፈሪያ ጋር በተግባራችሁ
    ከውለታ ቢሷ ጋር በሌብነታችሁ
    ከዳንኤል አሸናፊ እና ቀዳዳው ሽመልስ ጋር በውሸታችሁ
    ከቀድሞው ዲ/ን አለምሸት ጋር በጩኸታችሁ•••
    እኔ የምፈራው ነገ ተነስተህ ‘መሲህ’ ነኝ እንዳትል ነው። ደሞ አውጅና ጅዎቹ ገነጣጥለው ነው የሚበሉህ። አንተንም፤ ሚስትህንም፤ ልጆችህንም፤ ቢበሉልን፤ ለዲዘርት ደግሞ የሀረገወይን ባልን ቢጨምሩልን ትንሽ እርፍ እንል ነበር። ሀረግወይን እንኳን ለዲዘርት አትሆንም ለሜይን ኮርስ እንጂ!
    ሌሎቹን እንደ ምንም ብለን እብዱ ሽመልስ እንዲባላቸው እንከፍለው ነበር። ያው አንተ የምትሰጠውን $200 መክፈል ነው፤ እኔ ውለታ እና ዶ/ሩን ለማስበላት $500 እሰጣለሁ ብያለሁ! ኸረ ምንም ችግር የለ፤ አንድ እሁድ የምንሰበስበው እነሱንም ሌላውንም ይሸፍናል!!!

    በመጨረሻ ሳልመክርህ ፅሁፌን ባቆም ስለምትቀየም፤ ይሉኝታና ሽንግልና የሌለበትን ምክሬን ልለግስህ፤
    1 መናጢ ደሃ ሆነህ መጥተህ በእመቤታችን ፀጋና ቸርነት አምረህ ከብደህ ነበር፤ ለዘመናት የሰራኸውን ሀጢአትና በደል ይቅር እንድትባል አባቶችን ቀርበህ ይርዱህ፤
    2 ብዙዎቹ ስላንተ መጥፋት እያሰቡና እየተጨነቁ ነው፤ ግብዝነትህን አቁመህ ምክራቸውን፤ ፀሎታቸውን ተቀብለህ ጊዜ ሳይጨልብህ ተቀላቀል!
    3 የሰራኸውን አስነዋሪና አፀያፊ ስራ ይቅር እንዲልህ ተንበርክከህ እግዚአብሔርን ተማፀን።
    4 ለዚህ ፈተናና ችግር ከዳረጉህ ሴቶችና ግለሰቦች ዛሬ ነገ ሳትል ራቅ። ገና መሬቱን ሲምሱልህ ተነግሮህ ነበር አልሰማህም፤ አሁንም አፈር እያለበሱህ ነው፤ ጨርሰው ሳይቀብሩህ በፊት ነፍስህን አድን። ያንተ ድንፋታ ድሮም ሆነ አሁን አልጠቀመህም።
    ያንተ እውነት፤ የታወረ ነው፤ የሚሄድበትንም አያውቅም!
    በትዕቢት የተሞላ ነው፤አይረባም፤
    በውሸት የተሞላ ነው፤ እውነት የለበትም፥
    ህዝብን የሚለያይ ነው፤ ለቤተ ክርስቲያንም ሆነ ለሀገር ለወገን አይጠቅምም!

    ኮሌጅ ያለችው ልጄንም እንዲህ አልመከርኳትም! አንተን በየጊዜው መምከር ድካም ነው የሆነብኝ! ብሉ ሁላችንንም ቸር ይግጠመን፤ አንተም ያንተ የሆኑትም ክፉ አይንካችሁ፤ መጥታችሁ ግን አትበጥብጡን፤ምን አሁንማ ውጭውን ነው የምትጮሁበት፤ አይ የኔ ነገር፤ እረስቼው ነው እኮ። ለመሆኑ ብርዱ እንዴት እያረጋችሁ ነው? አቤት ውስጥ ያለው ሙቀቱ፤ እንዴት ደስ ይላል መሰላችሁ!

    በሌላ ፕሮግራም እስከምንገናኝ ለዛሬ ይብቃኝ፤ አሊቨደርቼ•••

  43. Disclosure: I don’t know any of the people up close. By sheer coincidence, I happen to get blessing of the cross from Dr. Amare when the service ended on September 20, 2015 (before the lights went out). I just happened to stand on his way out closer to the temple. He does not know me.
    ———

    The board’s Chairman Interview can be more wholesome with round 2 interview of him. Dr. Amare’s interview was easier to grasp for the obvious reason (than the board chairman / it touches on bread, butter, admin, HR and world issues however briefly done).

    The other board members statement is back ground history including the dispute, critical turning points of changes in behavior of the Sunday school young adult members in their rebel and revolt.

    I finally had time to listen better to the board’s chairman interview on DSK Mariam site today. If everything he said so far has some merit, it seems they have figured out ahead of time legal protection. To mean, what they designed “properly” against all odds of opposition, at least seems to have basis, we will not fail the by-law (did they update the by-law too? When they drafted new hiring policy? More questions?)

    1. This board’s draft on hiring policy might have shaken the apple’s cart; it seems that is the claimed accomplishment on the round III of the elected current board (Their last).

    2. Dr. Getachew’s entry into the interview seems focused more on Human Resources admin and policy. Another shake up might have come from discontent of hiring policy, job board availability to insiders as well as outsiders, assessment of applicant pool, competency, hiring process and decision.

    -There also seems to be a lingering issue of annual financial report which had not been available since 2013. According to the board’s chairman, the budget they inherited had absence of accounting and transparency. They did not find it practical to continue as was. That means they will post a report from 2013 to the present before they leave? I am not clear what he was saying about FY 2014.

    If the board had been elected to the maximum of six years at 3 different elections, and it is coming to a close, couldn’t the Dr. Aklilu & Memher Tesfaye groups been a little more patient? By the way, the group is not necessarily just Dr. Aklilu. Memher Tesafye is as much the core of the subject matter.

    By the way the interviewer and/whoever selected the esthetic back ground for the video did an excellent symbolic statement. The baring of the cross in dark, the light of the moon shading light in the dark. The very simplicity and yet respectful presentation of surrounding was another plus which helps viewers and listeners to focus on the subject matter.
    –

  44. For those who are not ETOC Christians and others:

    To be clear, Blessing of The Cross after Sunday Mass is an ETOC practice the priest who participated in the lethargy of that day blesses each member of the congregation with the cross on the forehead after the service ends. For a high volume congregation like DSK Mariam, as there are several priests who participate in carrying out the lethargy, so will be as many blessing the people lined up to the different sides of the temple area. It is not a blessing that favors one over another.
    —-
    September 20, with limited number of priests blessing with The Cross, the congregation was just in mass flocking to the available priest, and Dr. Amare as well as DSK Mariam affiliate Matyr/ “saint” Patriarch/Abune Teklehaimanot radio producer were rushing out separately. The radio producer also happens to be the one who typically makes public announcements. There were none that day except flyers out side the church handed out by the opposing group during the lethargy. Soon after the lights were blinking off and on. The rest is history.

  45. Girma Moges, diros keand ye shermuta lij min yitebekal. Keshele enath kit sir ena keset gar eyewalh ende wondagered alubalta tedoltaleh. Ende wondochu weta beleh serahn betsera yeshalehal. Ante werada wondagered yeah shermuta lij gena jib dengay wolede beleh taweraleh.

  46. በጣም ያሳዝናል ለመሆኑ ቤተክርስቲያን ሔዶ የጌታን የኢየሱስ ክርስቶስን ትምሕርት የተማረ ሰዉ እንዲሕ አይነት አስተያየት ይኖዋል እንዲሕ ተቡሎስ ይፃፋል ይሕ አባባል ያከቡራቸዋል እንጂ አያዋርዳቸዉም እንዲህ የሚል ሰዉ የራሱን ክርስታናዊነት የሌለዉ ሕይወቱን ማንነት ማሳወቁ ነዉ እግዚአቡሔር ይቅር ይበላችሁ

  47. Thank you Girma for your frank and insightful post. Even though it seems harsh to read or hear this is the ‘truth’! I don’t know what kind of truth the other side is talking about. They keep lying, shouting and disrespecting all of us. Please keep writing the truth. Sorry my amharic is not as good as yours, but enjoyed reading it though, thanks.

  48. Reply
    The same Anonymous says:
    December 4, 2015 at 7:17 am
    As a member of ETOC public, it is my right to perceive, believe and appreciate the way I find what seems to be the truth.

    KSD Mariam Administrator L. Kesis Amare Kassaye did the absolute right thing. The journalist did not reserve questions either. He asked on behalf of the public whose query has been similar to his own questions. One can become a member step by step after gaining trust and confidence in its clergy especially.

    It was interesting to know he grew up in Ethiopia’s/Debre Lebanos most famous monastery. Typically we know of people who retire to that monastery in surrender and devotion to the spiritual and religion world when they are done with the worldly life.

    -Kesis Amare shared a brief back ground of his own life with humility.
    -He documented a brief history of the church giving credit to those people who played significant roles in the church from the beginning. That credit included Dr. Aklilu who joined the church after it was established by the first group including Kesis Amare. He dismissed the wrong information that Dr. Aklilu’s house deed helped in securing a loan to buy the church.

    -He addressed the question of the Synod. DSK Mariam church as neutral is not as such, and elaborated on that important question. They honor THE SYNOD AS HAD BEEN IN ETHIOPIA, AND IS ALWAYS IN ETHIOPIA. The church’s stand is the way the current SYNOD in Ethiopia is influenced by the regime; it is not acceptable to this church. If they believe the synod should be in Ethiopia, then they are also neutral to the “Diaspora Synod”.

    -He addressed passionately the difference being a politician and an activist for human right. In conclusion assured the journalist/there by the public, “I am not a politician”.

    -He addressed the issue of preserving historical monuments like the great martyr patriarch /Abune Petros statue. He was very passionate regarding to prevent Abune Petros’ statue being removed in Ethiopia. DSK Mariam in recent years had put Abune Petros statue in its compound at one of its entry also. What a great tribute and memorial that had been, excellent! and God bless you all for that.

    -The Administrator Kesis Amare “accounted” the church’s financial struggle, success and current asset. For a church that has paid all of its mortgages and has over 4 billion asset, it can be assumed they can hire more competent preachers who can serve alternately on Sundays, while they learn and work on similar skill and/or other profession. They have power of influence and the “WORDS OF MESSGAES”. A church this big should never leave the preaching to only one preacher most of the time for over six years.

    -Kesis Amare had been the Head Priest of the church since its inception and his arrival in Washington DC, and the only Administrator since earning the task and title. He has such responsibility to introduce, inform, disprove rumors, give hope and exercise his duty through the media as well. He was focused, passionate when need be, modest when necessary, transparent enough for the question asked, and comfortable. I happened to view it on the DSKMariam web site which it posted a few days ago this week. A very good documenting and keep it up with the Grace of God.

    In the beginning I was more on Dr. Aklilu’s side. Over a period of time, became neutral. All along something had bothered me about the church over all, and that seems to be still there. As far as Dr. Amare, he should also start imparting the wisdom of his years, experience, knowledge and the spiritual preaching through the media.

  49. የፈረሰው ቦርድ ፀሃፊ (ወሰንየለሽ ደበላ) ለአባቶች የነበራት ንቀት እና ድፍረት በራሳቸው በተቀዳ ቪዲዮ ሲታይ

    ቪዲዮው አባቶች ቦርዱን ሲማፀኑ፤ሲመክሩ እንዲሁም ሲገስፁ ያሳያል። ምክራቸውን፤ ተማፅኗቸውን እንደማዳመጥና መፍትሄ እንደመፈለግ፤ ወሰንየለሽ ደበላ የተባለችው ስርዓት የሌላት ሴት፤ እንዴት አባቶችን ከፍ ዝቅ ስታደርግና ሊቃውንት በተሰበሰቡበት ክፍል ውስጥ፤ እንደ ጴንጤ ፓስተር፤ እየተወጣጠረች አባቶችን ስትዘልፍና ልታስተምር ስትሞክር ሲታይ ይህ ቦርድ በመሪው በቀሲስ አማረ ካሣዬ አበረታችነት እጅግ ቅጥ ያጣ ድፍረትና ንቀት ላይ እንደነበረ በግልፅ ያሳያል።
    የእግዚአብሔርን መልዕክተኞች አስተዳዳሪውንም ሆነ ቦርዱ ከሚጓዝበት ኢ ክርስቲያናዊ መንገድ እንዲመለሱ በተደጋጋሚ ቢላክባቸውም አሻፈረኝ ብለው ይኸው በድፍረታቸው የህዝብ የሆነውን ቤተ ክርስቲያን ዘግተው ዳግመኛ ላይመለሱ እንደወጡ ቀርተዋል። በዚህ ቪዲዮ ላይ እግዚአብሔር እንዴት በመምህር መጋቢ ሀይማኖት ተሰፋዬ መቆያ አድሮ በግልፅ ሊያስተምራቸው እንደሞከረ እናያለን። በዘመናችን በዚህች በቤተ ክርስቲያናችን ላይ በተደጋጋሚ የተፈፀመውንና እየተፈፀመ ያለውን የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ስናይ፤ ሁሉ ነገር ለበጎና ለፅድቅ እንዲሆንልን እመቤታችንን ልንማፀናት ይገባናል። እኛም ሰብዓዊ ስሜታችን በወንድሞቻችን አድራጎት እንድናዝንና እንድንጨክን ቢገፋፋንም፤ አምላካችን የሁላችንን ልቦና በትዕግሥትና በፍቅር ሞልቶ፤ይቅር ተባብለን በፍቅር ቀሪው ዘመናችንን፤በእግዚአብሔር ቤት በአምልኮት እንድንጨርሰው የእርሱ ፈቃድ ይሁን።

    https://youtu.be/e4Uqb-NvdCg

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*