መረጃን የማግኘት ችግር በኢትዮጵያ DW Amharic November 25, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ጋዜጠኞች ከመንግስት አካላት መረጃ በማግኘት ረገድ ከፍተኛ ችግር እንዳለባቸዉ ተመለከተ። ይህ የተገለፀዉ የኢትዮጵያ እንባ ጠባቂ ተቋም ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር ዛሬ በሂልተን ሆቴል ባካሄደዉ የምክክር መድረክ ነዉ።