መረጃን የማግኘት ችግር በኢትዮጵያ

ጋዜጠኞች ከመንግስት አካላት መረጃ በማግኘት ረገድ ከፍተኛ ችግር እንዳለባቸዉ ተመለከተ። ይህ የተገለፀዉ የኢትዮጵያ እንባ ጠባቂ ተቋም ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር ዛሬ በሂልተን ሆቴል ባካሄደዉ የምክክር መድረክ ነዉ።