“ከምስራቅ ወደ ሰሜን”? (ዮናስ በላይ)

“ስብ ት ለአብ…”፣ ሰሙኑ ምን ያልተከሰተ ነገር አለ? የህወሓት 37ኛው የልደት በዓል በሚከበርበት፣ ፈላስፋው ዘርአያዕቆብ ባስታወስንበት ድንቅ የፍልስፍና ቀን ማግስት ስብ ት ለአብ ገብረ እግዚአብሔር አጋፋሪ እንዳሻውን ተከተላቸው። በሰማእታቱ ቀን መሆኑ ነው። የቀድሞው የግብርና ምኒስትር ጓድ ተፈራ ዋልዋም ከርቸሌ ጎብኝተው እንደወጡ ሰማን። በዚህ ቢያሳልፈው ጥሩ ነበር። ነገር ግን አልሆነም።