ድርቅ እና ረሃብ የፈጠረው ሰብኣዊ ቀውስ የሚሊዮኖችን ሕይወት ለማዳን ሃላፊነት ሊሰማን ይገባል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ)
ድርቅ እና ረሃብ የፈጠረው ሰብኣዊ ቀውስ የሚሊዮኖችን ሕይወት ለማዳን ሃላፊነት ሊሰማን ይገባል::
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ድርቁን ለፖለቲካ ጨዋታ ማዋል አደጋ አለው::ለጋሽ አገሮችም እርዳታ ላለመስጠት እጃቸውን ከመሰብሰብ አልፈው ፖለቲካዊ ጥያቄዎችን እስከማቅረብ ደርሰዋል::በአለም የዜና ማሰራጫዎች በኢትዮጵያ ውስጥ ረሃብ እና ድርቁ የፈጠረው ሰብኣዊ ቀውስ የሶሪያ ጦርነት ከፈጠረው ቀውስ የባሰ ነው ተብሎ አለም በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ሃዘን በተቀመጠበት ወቅት በኢትዮጵያ ያለው አገዛ ግን በምግብ እሕል ራሳችንን ሽለናል የሚሉ ሽልማቶች እና የተሰናባች ባለስልጣኖቹን አዳዲስ ምቾቶች እየነገረን ይገኛል::ይህ ሃላፊነት የጎደለው የመንግስት አስተዳደር ለዜጎቹ ደንታቢስ በመሆኑ ለብሄራዊ ውርደት ዳርጎናል::ማእዳቸው ባዶ የሆኑ በድርቅ የተጠቁ ወገኖቻችን አስቸኳይ እርዳታ በሚያስፈልጋቸው በዚህ ወቅት ቅድሚያ ሊሰጣቸው እየተገባ ያለውን እውነት መካድና ለፖለቲካ ፍጆታዎች መሯሯጥ በሕዝብ ሕይወት ላይ መቀለድ ነው::
በርግጥ ይህ ጉዳይ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ግዴታ እና ሃላፊነት ቢሆንም አገዛዙ ባለበት የፖለቲካ ትኩሳት ምክንያት ከራሱ ውጪ በዚህ ጉዳይ ላይ ሌሎች ኢትዮጵያውያን እንዳይሳተፉ በማድረግ ከፍተኛ ጋሬጣ ፈጥሯል::ይህ ጋሬጣ በድርቅ የተጎዱ ወገኖች አስፈላጊውን እርዳታ እንዳያገኙ ሲያደርግ የውጪ እርዳታ ድርጅቶችም በስራቸው ላይ እክል በመፍጠር አቅጣጫ በማሳት አገዛዙ በድርቅ የተጠቁ ወገኖች እንዳይረዱ እንቅፋት እየሆነ ይገኛል::ይህ ሁሉ እና ሌሎች በገሃድ የሚታዩ ችግሮች በመከሰታቸው ዜጎች ከረሃብ ሸሽተው የሚበሉት ለማግኘት ሕይወታቸውን ለማዳን ወደ ከተማ በመሰደድ ላይ ናቸው::ባለፉት 60 አመታት በኢትዮጵያ ተከስቶ የማያውቅ አደገኛ የሰብኣዊ ቀውስ አገሪቷን እያመስት ይገኛል::
አገሪቷ አድጋለች ተመንድጋለች ይህን ያህል የኢኮኖሚ እድገት አስመዝግበናል በሚል ሃሰተኛ ፕሮፓጋንዳ የአገዛዙ መሪዎች እየፎገሩን እስክመቼ ራሳችንን እየሸወድን እንኖራለን::ተአምር ልንፈጥር ነው በተባለበት በዚህ ወቅት ኢትዮጵያ ልትወጣበት የማትችልበት ቀውስ ውስጥ ገብታለች::ለጋሽ አገሮችም እርዳታ ላለመስጠት እጃቸውን ከመሰብሰብ አልፈው ፖለቲካዊ ጥያቄዎችን እስከማቅረብ ደርሰዋል::የአገዛዙ ፖሊሲ የፈጠረው በፖለቲካ ጫና በሃሰት የኢኮኖሚ እድገት እና በማህበራዊ ዝቅጠት በፈጠረው አጣብቂኝ ውስጥ የሚገኘው የኢትይኦጵያ ሕዝብ ለውጥ ይፈልጋል::ብዙሃኑ እስር ቤት ታጉረዋል::የሃገሪቱ ኢኮኖሚ አሽቆልቁሉ ደሃ ብቻ ሳይሆን የደሃ ደሃዎች ተፈጥረዋል ጥቂት ቱጃሮች ዘረፋውን ተያይዘውታል::በሃገሪት የተከሰተው ድርቅ ሕዝብን እየፈጀ ነው::በቅድመ ማስተንቀዊያ መዘጋጀት ሲገባ በመሸፋፈል ለትልቅ አደጋ ያጋለጡን ወገኖቻችንን ለሞት እና ለስደት ያበቁ የሃስት ፕሮፓጋንዲስቶች ስልጣኑን ለሕዝብ የማስረከብ ግዴታ አለባቸው::ድርቅ እና ረሃብ የፈጠረው ሰብኣዊ ቀውስ የሚሊዮኖችን ሕይወት ለማዳን ሃላፊነት ሊሰማን ይገባል::
We should not expect the thugtatorship of the TPLF to be concerned about the millions affected by famine in Ethiopia. The thugs of thugtatorship are preoccupied With looting and stashing the resources of the country. It is the rule by the thugs for the thugs.
i feel shame on the TPLF government.
Where is the growth and development (11%), 100% win.
They are liers. Thanks we knew
Them what they are. We miss mengie. They believe in lie, lie,
Lie. Narrow minded people.
Ayele or azmari no more power no more ethiopia is ortodox.viva oromia.
Ereee men yeshalal hezebum endayenkesakes be rehab aserew men yeshalal ere yesew yaleh!
Eree yesew yaleh eree yeheb yaleh ketema Yale menem laymeslew yechelal weta. Sibal gen sent gud ale hezebu aleke.
” ድርቅ እና ረሃብ የፈጠረው ሰብኣዊ ቀውስ የሚሊዮኖችን ሕይወት ለማዳን ሃላፊነት ሊሰማን ይገባል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) ”
That is the wrong title.
It seems all Ethiopians in USA are loyal to USA and work for the CIA.
You guys are spreading USA and ferenji propaganda.
1. we are dealing here with an engineered crisis. Engineers are USA and TPLF.
2. the crisis is engineered as propaganda support for the far dangerous ferenji agenda and fraud called climate change. The ferenjis’ real aim in relation to the fraud is to keep Africa poor forever.
And a conference will be held in weeks in Paris to pass a deal. Our job should have been to draw attention to this dangerous deal and to lobby to reject it.
But that is not what the people are doing, which is wrong.
“Sheger says:November 11, 2015 at 3:56 am
We should not expect the thugtatorship of the TPLF to be concerned about the millions affected by famine in Ethiopia. The thugs of thugtatorship are preoccupied With looting and stashing the resources of the country. It is the rule by the thugs for the thugs. ”
You guys are lost cases, can’t express things even a low IQ moron could see, maybe you work for CIA.
Things you should have expressed:
1. engineered crisis (by USA & TPLF)
2. climate change (is fraud) conference in Paris