ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ የትጥቅ ትግል አቁሙ ጥሪና የቡድኖቹ ምላሽ


የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር በትጥቅ ትግል መንግስት ለመቀየር የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ ኃይሎች ውጤት አያመጡም ብለዋል። በአሥመራ የሚገኘውን የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ጨምሮ የሁለት ድርጅቶች ምላሽ ሰጥተዋል። Listen