ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ የትጥቅ ትግል አቁሙ ጥሪና የቡድኖቹ ምላሽ

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር በትጥቅ ትግል መንግስት ለመቀየር የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ ኃይሎች ውጤት አያመጡም ብለዋል። በአሥመራ የሚገኘውን የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ጨምሮ የሁለት ድርጅቶች ምላሽ ሰጥተዋል። Listen

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር በትጥቅ ትግል መንግስት ለመቀየር የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ ኃይሎች ውጤት አያመጡም ብለዋል። በአሥመራ የሚገኘውን የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ጨምሮ የሁለት ድርጅቶች ምላሽ ሰጥተዋል። Listen
ፊትአውራሪ ብርሀኑ ነጋ አስመራ ዩንቨርስቲ ኢኮኖሚክስ እያስተማረ ነው አሉ:አያ ነአምን ዘለቀ አስመራ ልዋጋ ነው ብሎ ገብቶ ጥይት ሲጮህበት “ውሀ በላኝ”ብሎ ወደ አሜሪካ ተመልሷል:ኢሳትም በቅርቡ ከራሺያ ሳተላይቱን ይቀማል:መሳይ መኮንንም የደቡብ ሰው ስለሆነ በእጅ መንሻ ከብዙ መረጃ ጋር ወደ ሀገሩ ይገባል:voaም በበቀደሙ ውይይት መልካም ነገር ይዘግባል
የሳይበሩ ጨዋት ይቀጥላል
who push ethiopian people to be diaspora and opposite force?Weyane’s Ethnics politics, Lie,
Dividing rule, apartheid, corruption, no freedom, fake vote (100% win), lack of justice and job opportunity, only one media, non confident leaders, non-nationalist government
etc.
አታ ወዲ ለቆማፅ እንሽተይ ታሀገሥሞ
good
እንደዝህ አዳድስ ዘናዎች ሁለ አድርሱልን