ኣብራሃ ደስታ፣ ሃብታሙ ኣያሌው፣ የሺዋስ ኣሰፋና ዳኒኤል ነገ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ።

ኣብራሃ ደስታ፣ ሃብታሙ ኣያሌው፣ የሺዋስ ኣሰፋና ዳኒኤል ነገ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ።
Habtamu ayalew . abrha desta .yeshiwas . daniel shibeshi in Ethiopian Prison

ኣብራሃ ደስታ፣ ሃብታሙ ኣያሌው፣ የሺዋስ ኣሰፋና ዳኒኤል ነገ ጥቅምት 17/ 2008 ዓም ኣምስት ኪሎ በሚገኘው ጠቅላይ ፍርድቤት ቀርበው ብይናቸው ይሰማሉ።

ከዚህ በፊት ፍርድ ቤቱ ከተከሰሱበት ነፃ ናቸውና ከእስር በነፃ ይሰናበቱ ብሎ ፈርዶ ነበር። ዓቃቤ ህግ ይግባይ ጠይቋል በሚል ሰበብ ክእስር እንዳይለቀቁ መደረጉ ይታወቃል።

ጀግኖቹ ነገ በነፃ እንደሚሰናበቱ ተስፋ እናደርጋለን።