የኢትዮጵያ ድርቅና ረሃብ እየተስፋፋ ነው፣ ወያኔ የፖለቲካ ቁማር እየተጫወተበት ነው:: (Audio)

የኢትዮጵያ ድርቅና ረሃብ እየተስፋፋ ነው፣ ወያኔ የፖለቲካ ቁማር እየተጫወተበት ነው
=== የአውሮፓ ኅብረት ሻዕቢያን ስደተኞችን እንዲያስቆም የገንዘብ ርዳታ ሰጠው
=== በአዲስ አበባ በሁለት ክፍለ ከተሞች ያሉ ፖሊሶች ተወዛገቡ
=== የአውሮፓው ኅበረት ለሱማሊያ ሰላም አስከባሪ ኃይል 165 ሚሊዮን ዶላር ሰጠ
=== የደቡብ ሱዳን ዜጎች በምግብ እጥረት ጉዳት ሊደርስባቸው እንደሚችል ተነገረ
=== የደቡብ አፍሪካ ተማሪዎች የሚያደርጉትን የተቃውሞ ስልፍ ቀጥለዋል

=== በአዲስ አበባ በሚደረገው የሰላም ድርድር ስብሰባ ላይ የሱዳን መንግስት ለመገኘት ተስማማ
=== በሰሜን ምስራቅ ናይጄሪያ የቦኮሃራም ታጣቂዎች 20 ሰዎች ገደሉ

=== ሙጋቤ የኮንፊውሸስ የሰላም ሽልማት ተሸላሚ ሆኑ
ለዝርዝር ዜናዎች > ከታች ይጫኑ (to listen detail news click below)
To LISTEN PART 1 http://www.finote.org/Oct22EVE_Hr1.mp3
To LISTEN PART 2 http://www.finote.org/Oct22EVE_Hr2.mp3
ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ በሳተላይት የሚሰራጭ የራዲዮ ፕሮግራም

Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News