የዶ/ር አክሊሉ ሐብቴ ቡድን በዕርቀ ሰላም ስም ጊዜ ለመግዛት ማሰቡ ተገለጸ

የዲሲ ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክን በህገወጥ መንገድ ተቆጣጥሮ የሚገኘው  የዶ/ር አክሊሉ ሐብቴ ቡድን በዕርቀ ሰላም  ስም ጊዜ ለመግዛት እየተሯሯጠ  መሆኑን ምንጮቻችን ጠቁመውናል። በተለዋጭ ዳኛ የጊዜያዊ እገዳ (Temporary Restraining Order) ለማድረግ ቀጠሮው October 30, 2015 ስለሆነ ዕለቱ እስኪደርስ ድረስ ከተቻለ የቤተክርስቲያኗ ዋና አስተዳዳሪ ሊቀ ማዕምራን ዶ/ር ቀሲስ አማረ ካሣዬ ወደ ቀድሞው ስራቸው እንደመለሱና፣  ምክትል አስተዳዳሪውም አብሯቸው እንዲሰራና አንድ ሌላ ገለልተኛ ግለሰብም አብሮ እንዲጨመር  የሚል የውሳኔ ሐሳብ ቀርቦ እንደነበር ታውቋል ። ነገር ግን ሁለቱ ቡድኖች በዚህ ሐሳብ ላይ ካልተስማሙ ቤተክርስቲያኗ ፍርድ ቤት ውሳኔ እስኪሰጥ ድረስ ትዘጋለች የሚል ውሳኔም ነበር።

በአንድ በኩል ቤተክርስቲያኗ ከተዘጋች የበላይነት እንደሚያጡ የተሰማቸው፣ በሌላ በኩል ግን ማምለጫ ያጡት የአድመኞች ቡድን በእርቀ ሰላም ስም ለማምታት አዲስ መሯሯጥ እንደጀመሩ ማምሻውን የደረሰን ዜና ያመለክታል።ምናልባት ሕጋዊ የሆነው የደ/ሰ/ቅ/ማ/ቤ/ክ የባለአደራዎች ቦርድ በዚህ ሁኔታ እርቅ አላደርግም ቢልና ቤተክርስቲያኒቷ ብትዘጋ አሁንም ቦርዱን ለመወንጀል የአቶ አዲሱ አበበ፣ የዶ/ር አክሊሉና የመምህር ተስፋዬ መቆያ ቡድን እየተዘጋጀ እንደሆነ ተገልጾልናል ። ይህ አካሄድ የቤተክርስቲያንኗን በር ሰብሮ የተቆጣጠረው የነአዲሱ አበበ ቡድን የበላይነትና ተሰሚነት ይዞ ለመቆየት የሚያደርገው እንደሆነና ብዙ ቦታ የወያኔ የሚያደርጋቸውን የማወናበጃ ስልቶች ጋር ተመሳሳይነት አላቸው የሚሉም አሉ።

የቤተክርስቲያኗ የባለአደራዎች ቦርድ በዚህ ሁኔታ በሚደረገውን ወያኔያዊ የማጭበርበሪያ ዘዴ ይታለላሉ ተብሎ ባይጠበቅም በምዕመናን ላይ የስነ ልቡና ጫና ለማሳደር  ያስችል ይሆናል የሚሉም አልታጡም። በዚህም መሠረት የነዶ/ር አክሊሉ ሐብቴ  ቡድን በእጅ አዙር የወያኔ ምክርን የሚከተሉ ሰዎችን ይዘው ቀጥለዋል እየተባለ በመነገር ላይ ነው። በእርግጥ እነዶ/ር አክሊሉ ሀብቴ የገቡበት የህግ አጣብቂኝ ያልጠበቁት ሁኔታ እንደሆነባቸውና  ጉዳዩም የወንጀል ክስ ስለሆነ በቀላሉ አጣጥለውት ሊያልፉት ያልቻሉ እንደሆነ ተገልጿል። በመምህር ተስፋዬ መቆያ የተደራጁ አንዳንድ ምዕመናን የሚናገሩት አፀያፊ ቃላቶች እጅግ አሳፋሪዎች መሆናቸውንና እነዚህን ተሳዳቢዎች ፍርድ ቤት ድረስ ነጭ አስለብሰው ያሰማሯቸው መሆኑን ተረጋትጧል። ከዚህም በተጨማሪ መፈንቅለ-ቦርድ ያካሄደው ቡድን አዳዲስ ሰዎችን የቤተክርስቲያን አባል ሁኑ በማለት በማስጨነቅ ላይ እንዲሆነና በከፍተኛ ርብርቦሽ በመንቀሳቀስ ላይ መሆኑንና ለመመዝገብ ፍቃደኛ ያልሆኑ ምእመናን ላይ ከፍተኛ ጫና በማሳረፍ ላይ መሆኑን ተገልጾልናል። በዚህች ደብር  ጉዳይ ላይ ተጨማሪ መረጃዎች እንዳገኘን የምናቀርብ መሆናችንን እንገልጻለን።

52 Comments on “የዶ/ር አክሊሉ ሐብቴ ቡድን በዕርቀ ሰላም ስም ጊዜ ለመግዛት ማሰቡ ተገለጸ”

  1. የባለአደራዎች ቦርድ ጉዳዩን በእርቅ ለመርጨረስና በተክርስቲያኗ እንዳትዘጋ ለማድረግ ጥረት ማድረጉ የሚደገፍ ነው። ሆኖም በር ሰብረው የገቡና ስርአት አልበኝነትን በቤተክርስቲኗ ላይ የጫኑ ወንበዴዎች በህግ መጠየቅ አለባቸው። በእርቅ ሽፋን ወንጀል የሰሩ ሰዎችን ነጻ የምናወጣ ከሆነ ለወደፊቱ ተበድያለሁ ያለ በሙሉ እየተነሳ ያሻውን ለማድረግ ቤተክርስትያንን የጦርነት አውድማ ሊያደርጋት ይችላል። ማንም ከህግ በላይ ሊሆን አይችልም። ህግ የጣሰ በሙሉ ቄስም ቢሆን፣ ሽማግሌም ቢሆን ዘማሪም ቢሆን የፈለገውንም ቢሆን መጠየቅና ላጠፋው ጥፋት ዋጋ መክፈል አለበት።

  2. What ever it is, personally the main issue is the top head of Dr Amares committee is the majority of the church members! If majority rejects one of the two bodies that must be the answer to keep the church alive! Otherwise it is a dictatorship,I don’t care what ever it is!
    But if we see in every part of our social divisions issues if woyane is playing a game it replies that we don’t have a control on our matters and woyane is really strong and I will give them “A” and to our Ethiopian diaspora “F” but that is not true that Tplf is involved just we are politics the issue to convince the innocent majority and promoting tplf without their strength.

    Abanega

  3. የመምህር ተስፋዬ መቆያ ቡድን የሚማሩት ስለ ክርስቶስ ነው ወይስ ስለ ዲያብሎስ? ትንሽ ያህል የአንደበት ለከት የላቸውም? ይገርማል።

  4. እናንተ ሰዎች ያማችዋል እንዴ ቤተክርስትያን ተሰበረ እያላችው የምትቀባጥሩት የዛን ቀን ፓልሱ የሰጠው መልስ እኮ በቂ ነው ከ10ቱ ቃላት ቤተክርስትያን ይዘጋ የምለው የቱ ጋር ነው ያለው ብሎ ስጠይቅ ለምን አትመልሱም ነበር ዳኛዋስ ምንድን ነው ያለችው ቤተክርስትያንን መዝጋት አትችሉም እኮ ነው ያለችው /Cherch is the house Of god/ ስትላችው መቼም ግልትነት ነው የምስማችው እውነቱን ታውቁታላችውና አሁን የተለያየ በውሸት እባካችው ጥሩ አይደለም በዝች ምላሳችን ፍርዳችንን ባናበዛ ጥሩ ነው።

  5. አንድ መታወቅ ያለበት ግልጽ የሆነ ነገር አለ። እሱም:- የነ መጋብ ሃይማኖት ተስፋዬ መቆያ ተከታዮች የሚያገኙት ምክር ከአቡነ ፋኑኤል በኩል ስለሚሆን የተለያየ የማይገናኝ ማምታቻ መከራከሪያ ለማቅረብ መሞከራቸው አይቀርም። አሁን መምህር ሕዝቄያስ የ 5 ዓመት የTheology ዲግሪ አለኝ ብሎ ማውራት ምን ይባላል። መምህር ሕዝቄያስ ከ 1ኛ የTheology ትምህርት በላይ የበለጠ እንዳልተማረ እሱም ያውቃል። ታዲያ እንዴት ነው በዉሸት የሃይማኖት ንግድ? በርግጥ ሰዎች ስጦታ ይኖራቸዋል፣ ነገር ግን በሐሰት የሌለውን ያለው አስመስሎ ሰውን ተከታይ ማስመሰል አይጠቅምም። በወያኔ ዘመን ካድሬዎችን መነኩሴ ማድረግና አፈኞች የሌላቸውን እንዳላቸው በማስመሰል ማጭበርበር የተለመደ ሆኗል።

  6. The toxic diaspora are in disarray , they are blaming “Woyane” every time , when they are running out issues.
    Your church is not the house of god is just simply there to make money .

  7. አርፈአይኔ ባልቻ በትክክል አድቀምጦታል።በቃ መጨመርም መቀነስም አይቻልም።Thanx bro.

  8. እኔ ከማናችውም አልወግንም ግን በጣም የታዘብኩት ነገር ሰው በአለማዊ ነገር ስጣላ ነው የሌለበትን አለብህ እያለ ስሳደብ የምንሰማው እናንተ ከርስቲያን ነን ብላችው በክርስትና ስም የምትጠሩ ሰዎች እንደዝህ ስትሆኑ በጣም ያሳዝናል አንድ ጥያቄ ሊጠይቃቸው ስለ ህዝቄል ዝሙት፣ስለ ተስፋዬ ጠበል መሸጥ፣ ስለ አቶ አማረ ዝሙት ዛሬ የምታወሩ ሁሉ ምነው እስከዛሬ የት ነበራችው ለመሆኑ ሰው የምያምናችው ይመስላችዋል የተለያየ ዌቭ ሳይት ላይ እየፃፋችው የሰው ስም ምትፋት ጥሩ አይደለም ።ወንድሙን የምጠላ ነፍሰ ገዳይ ነው የምለውን እናብብ ሌላው ደግሞ ወገኔቼ እኛ ብዙ እንላለን በቃሉ ተጽፋል ለሁሉም የስራውን እከፍለው ዘንድ ዋጋው ከኔ ዘንድ ነው ይላል ስለዝህ ሁሉንም እስክ ለሱ ስጡ እሱ ከእናቱ ጋር መልስን ይስጥ የኛማ ፍቃድ ብሆን ኖሮ ያወጣነው ገንዘብ አይደለም 1 ቤተክርስትያን ሌላም ይሰራ ነበር ወገኖች አትሞኙ የአሜሪካ ዶላር ደም ነው ቀላል አይደለም እግዚአብሔር። ደግሞ መልስ ይሰጣል ላባችን ድካማችን ነውና ከሱ ነው መልስ የምንጠብቀው እመቤታችን ትርዳን።

  9. Arefeayne Balcha has said it all, criminals should be held accountable. Nobody in their right minds condone break-in. Dr. Aklilu Habte, Addisu Abebe, Memeher Tesfaye Mekoya and Kes Zelalem Anteneh who are the leaders of the mob should face the consequences of his actions. They’re responsible for all the problems DSKM is facing now. Let the rule if law prevail !

  10. You stinky Shabiea’s Slaves .How in
    the world disrespect Dr. Aklilu Habte
    as WOYANE you know what
    people have started loving
    Woyane 100% than you SHABIYAS
    hired BANDAS . Woyane is by far
    better than you THIEFVES.

  11. ይህ ከላይ “ይቅር በለን” ብለው ለጻፉት መልስ ነው። አሜን ሁላችንንም የይቅርታው ባለቤት ይቅር ይበለን። መምህር እዝቅኤልን በተመለከተ በዝሙት ምክንያት መባረሩን ከቨርጂኒያ ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን ማጣራት ይቻላል። መባረሩ የተረጋገጠ ነው፣ ያባረሩትም ልደታዎች ናቸው። መምህር እዝቅኤል በትናንትናው ቴሌኮንፍረንስ ላይ ለግብረሰዶሞች በተቆርቋሪነት መልክ ሲከራከር ተደምጧል። ከእኛ ደብር ጋር ምንም ግንኙነት የሌለውን ጉዳይ ለውይይት ማቅረቡ በጣም አሳዝኖኛል። አሁንስ ይሄ ሰው ከድጡ ወደ ማጡ እየሄደና የተቆራኘው ችግር እየተባባሰበት በመሄድ ላይ መሆኑ በግላጭ እየታየ ነው።

  12. Teddy, you must be high on crack. Woyane invaded Ethiopia by being a Shabia condom. Woyane is Shabia’s slave. Woyane implemented all of Shabia’s demands to destroy Ethiopia. Both of them are Ethiopian enemies.

  13. Don’t pretend you guys who stand by the
    MAFIA AMARE side are BANDAS YE SHABIYA ,YE DIMTSACHIN
    YISEMA , YEGIMATAMU Ginbot TELALAKIWCH NACHEHU .
    Ye Shimeles ENA goadegnoch bemullu ye DC Terra
    LEBOCH NACHEW . FESSAM HULLA !

  14. Criminals will end up going to where they belong. My big question is why on earth do the zebene, Tesfaye Mekoye and kinds don’t ware the hat they are suppose to wear? When ever they are out of the church areas you see them with three piece suit, what is going on? Why don’t they wear the proper attire? They just get the cross out of their pocket like to sign on a document on your face. If they are really the priests of the EOTC they NEED to put their act together,

  15. ከሰሞኑ እንደተማርነው የእብደት መለኪያው ቆጥቦ አለመናገር ነው። ሁላችንም በውስጣችን ያለውን የምናስበውን ሁሉ አውጥተን ብንናገር እብዶች ነን። ያላበደን ካበደ የሚለየው ቆጥቦ በመናገሩ ነው።

  16. አንድ አንዴ ሳስበው ዶር አማረ የልብ የልብ ተሰምቷቸው የፈለጉትን ሲያደርጉ የቆዩት ልጃቸው ሎየር ከሆነ ጀምሮ ይመስለኛል። አንተ አጥፋ እኔ ማምለጫ ቀዳዳን እፈልግልሃልሁ የተባሉ ይመስላል። የተፈለገች ማምለጫ ቀዳዳ ሁላ ተከማችታ ትሰፋና ራሳቻውን ከነልጃቸው ይዛ አዘቅት ውስጥ እንዳትከታቸው ብዬ አስባለሁ።

  17. This is a life and death situation for the X board and kess amare. They will turn every stone upside down to find a way out. But we know this is a fight against God and God Almighty Always Prevails. All of us should know the word of God. Matthew 10:37 “He who loves father or mother more than Me is not worthy of Me; and he who loves son or daughter more than Me is not worthy of Me. 38″And he who does not take his cross and follow after Me is not worthy of Me.” Those of you who stand by kess amare because of the friendship or the close relationship he’s shown you throughout the years should take a step back, collect your thoughts and ask yourselves a question. Am I really doing the work of God?

  18. እርቁ መበረታታት አለበት ሰብረው የገቡት ሰወች ግን በምንም መንገድ ሕጉን ደብረው ማምለጥ የለባቸውም። አረፈአይኔ ባልቻ ባስቀመጠው መሰረት።እርቁ ግን በፍጹም መተግበር አለበት።Its very difficult to believe people like Addisu and honorable dr.Aklilu could be at the service of dirty woyanes.Lets not use woyane to criminilize other people just like evil woyane is using terriorism to silence the nation.

  19. Look in to this video, on the 19th second you will see another Sunday School gang as a tehadiso force. This is a very wonderful video and very timely. By the way Ethiopian Sinodos is sitting for the meeting and one of the agendas is about tehadisso visit Hara you will see Shashmenie youths slogans about tehadisso.

    Thanks to God we are part of this fight

  20. OH ! THANKS GOD THE UN Security Council has
    decided to maintain sanctions on SHABIYA
    ( ERITREA ) for another one year.
    Bad news for TELALAKIWCH .
    GIMATAM 7 & ERI – SATELLITE AMHARIC TV ( ESAT ) CREWS
    no more money from SHABIA.
    BANDAS no more pocket money .

    GOOD JOB E P R D F !!!í
    LONG LIVE MAMMA ETHIOPIA !!!
    WE strongly condemn all kinds of anti Orthodox Churches
    campaign lead by AMARE & ASTERAYE.

  21. Continue to have your absurd comments. It’s not gonna change the fact Dr Aklilu groups are guilty. If Dr Aklilu do the right thing he will get his respect back but at the meantime he doesn’t deserve it. They all will pay for their irresponsible actions. This is not Woyane’s or Shabia’s justice system, it’s the USA everybody serve time if they broke the law. You must be one of their puppy. Woof woof

  22. Everyone is intitled to his opinion
    It’s my judgment still i have a huge
    to Dr. AKLILU ! Have you ever seen
    this respected gentleman campaigning
    or collaborating with Ethiopian sworn
    enemies like SHABIYAS & IT’S HIRED
    MERCENARIES GIM -7 ? NO, But if take
    Amare & the notorious Banda Asteraye
    have committed and waste most of their
    time for fund raising activities for the
    torrist G7 groups together with the
    extremists Dimtsachin Yisema . So are
    You telling me these individuals do care about
    the Christian Relegion ? Shame for them
    We’ll fight those Anti Christian Agents
    to the last .

    God Bless Ethiopia !

  23. Gebreye, I refuse to be a woyanne slave.I will stand 100% with Ginbot 7 anytime. You are the anti orthodox church woyanne banda.

  24. Ginbot sifaak Shabiya mehonun atawkim ?
    yenanten 100 ressa arun bettu dejaf yemiyara ye woyane 1 (one )
    tagaye lebun yastefawal fessam hulla

  25. Betam yasaznal enante yedabilos telalakiwoch yale sedeb lela yemitenagerut yelachehum sele Keses Amare ena ligochachewu sele Keses Asteraye, Ginbot sebat yemitawerut hulu denkoronetachehun yemiyasaye selehone tesefabisoch selehonachu edemelikachun setelefelefu tenoralachu ketelubet kentunetachun newuna yemiyasayewu betemare sewu kemitekenu temirachu erasachun lemashashal mokeru.

  26. Ebakish behhulet billawa yemibela abat anawkim
    beand kissu Kurrhan beandegnaw mesehaf kidus
    yemiyiz keislamoch hunno allah Akbar yiml
    ende Amare ena Asteraye yalle abat anawkim.
    anchi yenesu telalaki satehogni atekerim.

  27. በዶክተር አክሊሉ የሚመራው የጥፋት ቡድን በፍርድ ቤቱ ሂደት ላይ ማጣፊያው አጥሮታል እየተባለ በመነገር ላይ ነው። እነ ዶክተር አክሊሉ በሰሩት break-in (ሰብሮ የመግባት) ወንጀል ተከሰው ተመጣጣኙን ቅጣት የሚቀበሉበት ቀን እየደረሰ ነው። እኔ የምመክራቸው ግን የሚበየንባቸው ቅጣት ተፈጻሚ እንዳይሆንባቸው ከአሁኑ አጥፊነታቸውን ተገንዝበው፣ የሚከተሉት 14 ነጥቦችን ያዘለ ስምምነት ፈርመው የቤተክርስቲያኗን ህጋዊ የባለአደራዎች ቦርድ ይቅርታ በመጠየቅ በጠበቃቸው በኩል ለፍርድ ቤቱ ማመልከቻ ማቅረብ ነው።
    1) አባላት ላይ በማን አለብኝነት የጫኑትን ህገወጥ “ጊዜያዊ አስተዳድር” ማፍረስ
    2) በአስተዳደራዊ ጥፋት የተወገዱ ካህናትን ለመመለስ ያደረጉትን ህገወጥ እንቅስቃሴዎች በአስቸኳይ ማቆም
    3) በዝሙት ምክንያት ተወገዘው ክህነታቸውን ከተገፈፉና እንዲሁም በዝሙት ምክንያት ከክህነት አገልግሎት የተባረሩ የቀድሞ ካህናትና መምህራን ላይ የተላለፈባቸውን ውሳኔ ተገዥነታቸውን መግለጽ። እነዚህም ወንድወሰን ኩሩ፣ታደሰ ሲሳይና ህዝቅያስ ማሞ ናቸው።
    4) በር ሰብረው ደብሩን ከተቆጣጠሩበት ጊዜ የሰበሰቡትን የገንዘብ መጠን በሪፖርት ማሳወቅና ሂሳቡን ከወጭ ቀሪውን ማስረከብና ማወራረድ
    5) ሊቀ ሊቃውንት አወደምህረት ላይ የሰሩትን ህገ ቤተክርስቲያን የጣሰ ወፈ-ግዝት አንስተው
    ምእመናንና ቀሲስ አማረን ይቅርታ እንዲጠይቁ
    6) ቄስ ዘላለም አንተነህ አወደ ምህረት ላይ ቆመው ምእመናንን “ቦርዱ ሶስት መቶ ሽህ ዶላር ከባንክ አውጥቶ ተሰውሯል” ብለው የተናገሩት ውሸት ከአንድ ካህን የማይጠበቅ ስለሆነ ግለሰቡ ንስሐ ገብተው እስኪመለሱ ድረስ ከክህነት አገልግሎት እንዲታገዱ
    7) ቤተከስቲያኒቷ በእምነትና በቀኖና አንድ አይነት ከመሆን ሌላ በህዝብ የተመረጠ መንግስት ስልጣን እስኪይዝ ድረስ ኢትዮጵያ ውስጥ ካለው ሲኖዶስ ጋር ምንም አይነት የስራ ይፋዊ ግንኙነት እንደሌላት ማስገንዘብ
    8) በደብሯ መተዳደሪያ ደንብ መሰረት አባላት ብቻ በምርጫ ሂደት ውስጥ መሳተፍ እንደሚገባቸውና በአባላት መዝገብ ውስጥ ስማቸው የሌለና ክፍያቸውን ያላጠናቀቁ ከውጭ የመጡ በጥባጮች (the mob) በምርጫ ሂደት ላይ ተሳታፊ አለመሆናቸው ማረጋገጥ
    9) የደብሯ አስተዳዳሪና የባለአደራዎች ቦርድ በአስቸኳይ ስራቸውን በተረጋጋና በሰላማዊ መንገድ መጀመር
    10) ቤተክርስቲያን ቅፅር ግቢ ውስጥና በደጀ ሰላም ውስጥ እንዲሁም በመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ላይና በአጠቃላይ በደብሯ ዙሪያ ረብሻ፣ አድማና ወረቀት መበተን የተከለከለ መሆኑ
    11) የአባላት ጠቅላላ ጉባኤ ቦርዱ ስራውን ከቀጠለበት በአንድ ወር ውስጥ ማካሄድና እንዲሁም የአገልግሎት ዘመናቸውን ያጠናቀቁን የቦርድ አባላትን የሚተኩ አዲስ አባላትን ምርጫ በሶስት ወር ጊዜ ውስጥ ማድረግ
    12) ማንኛውም ጥያቄም ሆነ ቅሬታ ያለው አባል ምእመን በደብሯ መተዳደሪያ መሰረት አስፈላጊው ምላሽ እንደሚሰጠው
    13) በደብሯ ውስጥ ለተፈጠረው ችግር ዋና ቀስቃሽና አጋፋሪ የነበሩት አቶ አዲሱ አበበ፣ አቶ ታደለ ገብረወልድና ዶ/ር አክሊሉ ሐብቴ
    ምእመናንን ይቅርታ እንዲጠይቁና በሰሩት ጥፋት ምክንያት ከአባልነታቸው ለሶስት አመታት እንዲታገዱ።
    14) በቤተክርስቲያን ውስጥ ሆኖ ሌላ ቤተክርስቲያኗን የሚጋፋ ማህበር አቋቁሞ ገንዘብ መሰብሰብ የተከለከለ ነው። ይህም የተስፋዬ መቆያ አይነት ምንተፋና ዘረፋ እንዳይደገም ለመከላከል ይረዳል።

  28. Gebery,Ayana and Ababu(Addisu, Abraham) soon you are going to hang yourself unless you start taking your medication. You keep winning like your asshole woyanne bosses.

  29. America is a great land! Everybody, including the writer above,Wubanchi, has the right to speak, write and express his/her feelings. One can judge Wubanchi’s comments given above. She is uneducated low level person who probably had spent her whole life being a housemaid in one of the the Arab countries. However, she still writes her comments.Because she lives in America now. She is even trying to tell us about people like Wosen, a person who has been dedicating her time and energy to save the church from the Woyane Mafias.

  30. wubeanchi, or do I call you Addisu, Abraham, please put the letter here we want to see it loser woyanne. Your time is up after the court day. You keep talking trash but we haven’t seen any shred of evidence from your side so far all the evidence is from the board side. So put up or shout the hell up.

  31. It was good to hear from another member of the board (Mr. Shmeles) the chronological account of what took place/ voice/dskmariam.org.

    Both sides seem to have a case, Dr. Aklilu’s side from their telephone conference some days ago. Mediating or court process may not leave both sides to their complete expectation the way they want. It might take the termination of one or more people from Dr. Aklilu’s side except himself.

  32. ውይዘሮ ትንግርቴ

    አማርኛ ሶፍትዌር በኮምፒተርሽ ላይ ዳውንሎድ አድርጊና በአማርኛ ፃፊ። As a matter of fact i suggest ሁላችሁም እንግሊዘኛውን ፊደል አምርኛ ለመፃፍ ለምትጠቀሙ ሁሉ። ከባድ አደልም። I am a computer dummy,but I finally learned it.Speaking of writing in Amharic,can any one give me information how to write Amharic numbers.what software should I down load.I prefer to write it all in Amharic.I am a mac book user.I appreciate your help.

  33. ኤረ ባካችው ነገር አታባብሱ ትናንትና ዳንኛዋ ባለችው መሰረት ከቤተክርስትያን እንዳይገቡ የታገዱ ሰዎች በይቅርታ ተመለሱ ስባል ስምታችሁ እሔንን የጽሑፍ እንደገና እንደአድስ ፓስት አደረጋችው ለመሆኑ አላማችው ምንድነው ቤተክርስትያን ማዘጋት ነው አይደል የእልም እንጀራ ይሁንባችው አይዘጋም ተው ተው ጥሩ ስራ እየሰራችው አይደለም ነገር አብርዱ ሌላው እባካችው የአቶ አክልሉን ስም በሆነ ባልሆነ ነገር አታጉድፋ እሳቸው የኖሩትን ግማሽ እድሜ እንካን እኛ አናገኝም የራሳችንን ቤተሰብ የምናከብር ሰዎች ከሆን ለኝህ ሰው ክብር እንስጥ ።ሌሎችንም ብሆን በመሳደብ ሳይሆን በሕግ ወይም በሐይማኖታዊ ስረአት ነው ያለውን ነገር መጠየቅ የምንችለው እንጅ በስድብ አይደለም እባካችው እናስብበት እመቤታችን ትርዳን።

  34. ይቅር ይበለን, I no longer have any respect to dr. Aklilu . He is just another scumbag to be relevant everywhere. It is time for him to go away from this earth.

  35. Tesfaye ከሳቸው ቀድመህ አንተ እንዳትሄድ ለራስህ አስብ እሳቸው anytime ዝግጁ ናቸው ምን ይቀርባቸዋል ብለህ ታስባለህ ከዝህ ዘመን ቤተክርስቲያን ከምዘረፍበት በእድሜ የገፋ አዛውንት ከማይከበርበት ማሰብ ለራስ ነው።

  36. ይቅር ይበለን, I support Tesfaye 100% the old man is losing his respect the day he stepped on that mekdes and start the mob mentality disturbance. If he wants back his name and respect he should apologize.

  37. መቼም ኢትዮጵያውያን እንደዚህ ዓይነት መሆናችንን አሁን አሁን ነው እየገባኝ የመጣው። በተለይ በውጭ አገር የምንገኝ ኢትዮጵያውያን።
    አስመሳዮች፣ በውጭ ጥሩ ሰዎች ሆነን ለመታየት ጥረት የምናደርግ፣ ሀቅን በግልጽ ማቅረብ ሳይሆን፣ ሹክሹክታና ሃሜትን የምናዘወትር፣ አንዱ ባጋጠመው መልካም ነገር የምንቀና፣እንዲያዉም እርሱን ለማፈናቀልና ባዶ ለማስቀረት ያለ የሌለውን የምናደርግ ውሸትም ጨምረንበት።ወዘተ
    ብቻ ምናለፋችሁ እኔ አገር ቤት እያለሁ የማውቀው ኢትዮጵያዊን አይደለም እያየሁ ያለሁት፤ ይህን ስል ግን ሁሉን ማለቴ እንዳልሆነ ይታወቅልኝ።
    ስለዚህ አሁን በቤትክርስቲያኗ ችግር ጉዳይ ቀረብ ብለን ተወያይተን እንደመፍታት በየድረ ገጹ አጸያፊ የሆኑ ዝባዝንኬዎች ስንጽፍ በጣም ያሳዝናል።
    እግዚአብሄር የስራችንን እያየ ነው መሰለኝ የመከራ ጊዚያችንን እያረዘመው ያለው የሚመስለኝ። አንዳንዴ መጽሀፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን ላይ የተገለጹት እስራኤላውያን እኛ ሳንሆን የምንቀር አይመስለኝም።

    አቤቱ ጌታዬ ይቅርታህን አብዛልን ሐጢአታችን ከመጠን ልክ በዝቷልና።

  38. All this misrable thing happend in the church because that money worshiper, egoism, selifish and totaly ignorant man Amare. That female judge has better knowledge than Amare about the nature of the church. He is nonsense pretender do not know any thing. He called himself Doctore dominant and all knowing in a modern day education whilst he doesn’t know anything even no body knows which university in Europe in what subject did he specialised. He called himself Like MAMERAN wanted to be dominant and all knowing in EOTC theology or dogematic principle but he has no idea at all. The EOT church is canonical church, the true followers leaded by Dr Aklilu rather than struggling with court you must drictly requested the Holy Synod to get involved and let produce the Witteness statement to the court then you will found out Amare will remined unorthodox for ever. EOTC Holy Synod must defrocked Amare.

  39. ለእውነት ተብዬው ምነው የዶክተርን ልጆች ብትለቋቸው? ጎብዛችሁ እንደነሱ መማር ነዋ ወይም የተማረ ልጅ ማድረስ ዝም ብላችሁ የቅናትና የማይ ገጣጠም ነገር አታውሩ ሲሰርቅ የኖረውንማ እያየነው ነው ጅራፍ እራሱ ገርፎ ይጮኻል አሉ መጀመሪያ እራሳችሁን መርምሩ ይቅር ይበላችሁ መቼም ምክር አይጥማችሁም የበጋሻው ምልምሎች ተንጫጩ ምድረ ግሪሳ ገንዘብና ስድብ ያሰከራችሁ።

  40. “ለንደን” የትኛው ሲኖዶስ ነው ብቃት ኖሮት የሚዳኘው? በቀማኛው በአቡነ ማቲታስ የሚመራውን ነው የሚሉት። ይህ ሲኖዶስ ተብዬ የህወሃት የፖለቲካ ማስፈፀሚያ አካል እንጅ የሃይማኖት ተቋም አይደለም። የሃዋሳን ህዝብ ብሶት መስማትና ችግሯቸውን መልስ መስጠት ያልቻሉ ናቸው። ታደሰ ሲሳይን እንኳ ማወገዝ ያልቻሉ ቀፎዎች ናቸው። የህወሃት ሲኖዶስ ህገወጥ ስለሆነ የሚቀበለው ማንም የለም።

  41. በለንደን ሀሳብ እስማማለው ለሐይማኖት የቆመ ሰው ለማንም አያደላም እናንተ ምናልባት የዛ ገንዘብ ተጋሪ ስለሆናችው ይሆናል እውነቱ። ይተፋባችው ለዘመናት ከህዝብ የተሰበሰበ ገንዘብ የግለሰብ መደራጃ ሆኖ እያዩ እንዳላዩ እያወቁ። እንዳላወቁ መሆን ማንንም ከተጠያቅነት አያድንም ገና በእያንዳንዳችን ላይ ፍርድ አለ የማርያም ቤተክርስትያን እንደ ኢትዮጵያ ቀበሌ ቤት/ካርቶን ቤት/ እያንጠባጠበ እያፈሰሰ ሌላው ባማረ ቤት ይቀመጣል መቼም ማፈራ ትውልድ ነን እሔንን እያየን በውሸት ከሰው እየተመሳሰልን የተቀመጥን ሁሉ እያንዳንዱ ጉርፕ እየለየ የምለፈልፍ ሁሉ እጁ አለበት። ሌሌው ለልጆቻቸው ን አትበሉ እንደነሱ መማር ነው ያልከው በርግጥ ትክክል። ነህ ግን ማንንም። ሰው መማር አቅቶት ሳይሆን ሀላፍነት ስላለበት ነው እነሱ ግን ምንም ችግር የለባቸውም ለምንም አያስቡም ተማሩ እሱም አንድ ምልክት ነው ያም ሆነ ይህ በሁሉም ያውቀዋል የአሜሪካን ኑሮ ግን እውነቱን እያወቃችው አታስመስሉ።

  42. Amare excusing Woyane and Synod! He never said any thing when he was superiour up on the church for the last 20 years stealing the money and sending his kids expansive boarding schoole in America. He was quite happy enjoyed everything in Amereca as long as no body aware using the church money illegaly. Now when every body aware of his super theft, he pretanded as politican agaignst Woyane. The character of Amare is always pretending and hiypocratic. He separated the church from Tewahedo cenetral adminstration he abolished the unity of the church uninterrupted hisory for over two thousands years. EOTC never being independant wether in a good time or bad time, the church remined Tewahedo/United for century. Who is Amare blaming Woyane , He is worst ! Yes offcourse Woyane using divid and rule the country, Amare using church dividing as inpendent from the centeral Tewahedo adminstration for his presonal satisfaction only. Therefore what made Amare differnt from Woyane?

  43. አማረ አሁን ምክንያት እያደረገ ያለው ወያኔን ቅዱስ ሲኖዶስ፤ ቅዱስ ሲኖዶስን ወያኔ ነው። መቸም በኢትዮጵያ ታሪክ እጁን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ያላነሳ መንግሥት የለም። ያም ሆነ ይህ የዲሲ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ገለልተኛ ሆና በአማረ ስትመራ ሃያ ዓመት የቆየችው ወያኔን በመቃወም አይደለም። አማረ የቤተ ክርስቲያኑ ብቸኛ ፍላጭ ቆራጭ ሆኖ ማንም ተቃዋሚ ሳይኖረው አንድም ድምጽ አላሰማም ገንዘቡን እንደፈለገ ይዘርፋል ልጆቹን በአሜሪካን ውድ በሆነ የግል ትምህርት ቤተ እየከፈለ ያስተምር ነበር። ያለምንም ተቃውሞ በሙያደየ ምጽዋት ገንዘብ የአሜሪካን ኑሮ በጥሩ ሁኔታ አጣጥሟል። ይሁንጅ ሰው ምንጊዜም እንዳታለለ፣ ምንጊዜም እንደሰረቀ የሚኖር የለም ጊዜው ሲደርስ ጽዋው ሲሞላ እግዚአብሔር ምክንያት እየፈለገ ያጋልጣል። እርቃነ ሥጋን አደባባይ ያቆማል። ተሸፋፈነው ቢተኙ ገላልጦ የሚያይ አምላክ አለ የሚባለው ለዚህ ነው። በዚህም መሠረት ጉዳዩ አደባባይ ሲወጣ የበላውን ያጠፋውን ለመሸፈን ወያኔ፣ የወያኔ ሲንዶስ እያለ መጮህና ምክንያት መፍጠር ጀመረ።ወያኔ ከተቃወመ ሃያ ዓመት ሙሉ ድምጹኝ፡አጥፍቶ የት ነበር። ለስሙ ዶክተርነኝ አዋቂ ተመራማሪ ነኝ ይላል። በእርግጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ብዙ ፍተናዎች የገጠማት ቢሆንም ከተዋሕዶ ማከላዊ አስተዳደር ተለይታ ገለልተኛ ሁና የተመሠረተች በት ዘመንና ታሪክ የለም። አማረ በታሪክ የለለ በእምነት ያልተመሠከረ ምስጢረ ቤተ ክርስቲያን ተሟልቶ የማይፈጸምበት ከመንፈሳዊ ከእወቀት ጉደለት የመጣ የክህደትና የብቸኛ ግለሰባዊ የገቢ ምንጭ ማግኛ ስልት ነው። ወያኔ በጎሳ ከፋፍሎ በነጻነት ስም የመግዛት የመጨቆን ዘዴ ያለው ሲሆን ፤ ቤተ ክርሲያንን በገለልተኛ ማቋቋም እራሱ በራሱ ከወያኔ ተለይቶ አይታይም፤ ቤተ ክርስቲያንና ተከታዮቿን መበታተን ከተዋህዶ አንድነት ማፈናቀል ክህደትና ውንብደና ነው። አማረ በወያኔ ዘዴ ወስጥ ገብቶ ቤተ ክርስቲያንን እያፈረሰ በምን ሥልጣኑ ወያኔን መወንጀል ይችላል። ይህ ግለሰብ በጣም የሚታመን አይደለም አስመስሎ መልበስና ሃይማኖተኛ መስሎ መታየት የባህሪው ነው። የማያውቀን አዋቂ ተመራማሪ ለመምሰል ዶክተር፡ ሊቀ ሊቃውንት የሃይማኖት ጠባቂ ተጣያቂ ለመምሰል ሊቀ ማዕምራን ስሞችን ደራርቦ በማያዝ አስረዝሞ በመልበስና ገዳማዊ መነኩሴ መናኝ መስሎ በመታየት በምዳዮ ምጽዋት ገንዘብ እየተኮፈሰ በሰዎች ላይ የስነልቦና የበላይነት ፈጥሮ በበላይነት ለመቆየት ጥረት የሚያደርግ ገንዘብ መዳጅና የሥልጣን ጥመኛ በመሆኑ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖታዊ የበላይ ጠባቂና ተመልካች ያለ ይግባኝ ሰሚ መንፈሳዊ ዳኛ አስቀርቶ መሳቂያ መሳለቂ አደረጋት። እውነት ለምነው በለተው፣ እግራቸውን በጅማት ሰፍተው አይጥ የሸናበት ደረቅ ኮቸሮ በልተው ቀን እያረሱ ሲነጋ እየቀደሱ ቤተ ክርስቲያንን ከዚህ ያደረሱ የደጋጎቹ አባቶቻችን አምላክ በሩን ይዝጋበት ቤተ ክርስቲያንን ዘግቶ አዛውንቶችን እንዳለቀሰ አስለቃሽ በሽታ ይስጠው።

  44. London እነዚ ማሰብ ያቆሙ ፖለቲከኞች እንደዚህ ደም እንባ አስለቅሰውንማ እይቀሩም

    አዎ እግዚአብሄር ስለ ቤቱ ክብር ሲል እውነቱን ይገልፃል

  45. “ሎንደን” በሚል ስም በተደጋጋሚ የሚፅፈው አዲሱ አበበ መሆን አለበት። ሊቀ
    ማእምራን አማረ ካሳዬ ላይ ስር የሰደደና መሪሪ የግል ጥላቻ አለው። የሚገርም እኮ ነው በፓትርያርክ ብጹእ አቡነ መርቆሪዎስ የሚመራ በስሩ በርካታ ደብሮችን በሰሜን አሜሪካ፣አውስትራሊያ፣አፍሪካ፣አውሮፓና መካከለኛው ምስራቅ የሚያስተዳድር ሲኒዶስ እንዳለ ይታወቃል። ይህ ሲኒዶስ ህጋዊው ሲኖዶስ በመባልም ይታወቃል። ቀሲሲ አማረ የሚመሯት ደብር የህጋዊው (የውጭው) ሲኒዶስ አባል አይደለችም። ታዲያ አህያውን ፈርቶ ዳወላውን እንደሚባለው ቀሲስ አማረ ባልሰሩት ጥፋት የሚወቀሱት ለምንድን ነው? እንደውም የሚገባው የነበረው ድብረ ሰላም ቅ/ማ/ቤ/ክ የህጋዊው ሲኖዶስ አባል መሆን አለባት እንጅ ለምን በስብሃት ነጋ ከሚመራው የውሸት ሲኖዶስ አልተቀላቀለችም አይደለም። የወያኔ ሲኖዶስ በህጋዊው ሲኖዶስ የተወገዘ አካል ከመሆኑም በላይ ህልውናና ህጋዊነት የጎደለው የቀጣፊዎችና የሌቦች ስብስብ ነው። ከዚህ “ሲኖዲስ” በጣም መራቅ ያስፈልጋል። ስለሆነም ቀሲስ አማረን ለማጥቃት ይህ የሲኖዶስ ጉዳይ መሳሪያ ሊሆን አይችልም። ቀሲስ አማረ ከዚህ በቅርቡ በአገራችን ውስጥ በወያኔ በግፍ ለሚጨፈጨፉት፣ በአስር ለሚማቅቁት፣ ለሚፈናቀሉትና ለሚሰደዱት መጮህ መጀመራቸው ነው ጠላት ያስነሳቫቸው። ቀሲስ አማረ ወያኔን ማውገዛቸው ለአዲሱ አበበና ለመሰሎቻቸው ስላልተዋጠላቸው የወሸት ምክንያት እየፈበረኩ ቢያፏጩ ብዙዎቻችን ግን አባታችንን አትንኩብን እያልን ነው።

  46. አየለ እናንተ የውሸት የዲሲ ፖለቲከኞች ነጭ ወረቀት ጥቁር ነው ብላችሁ ሰውን ለማሳመን የምትሞክሩ ካልተሳካላችሁ ደግሞ ወያኔ የሚል የውሸት ስም የምትለጥፉ እሱ አልሆን ሲል ደግሞ ተሀድሶ በሚል ሽፋን መጣችሁ። ፕሮግራማችሁን በመናፍቅ(ጆቫ) እያስመራችሁ አባቶቻችንን ተሀድሶ

    አጀብ ነው ዘንድሮ በክብር የተሰጣችሁን የፈቃደኝነት አገልግሎት በሰላም ብትለቁ ምን ነበረበት???ቤተሰባችሁም ጋር ሳይደርስ

    ነገሩ የእመቤቴን ብር የነካ እስከ ዘር ማንዘሩ ወዮለት እንደዚ የሚያደርጋችሁ ወዳችሁ አይደለም

  47. አየለ የምትገርም ነህ ለቤተክርስትያንህ ለሐይማኖትህ ሳትቆም ለአንድ ግለሰብ መውቆምህ የነፍስ ስራ አይደለም በዝህ ዘመን የስጋህን ነገር አታስብ ሰው የግል ምቾቱን ስያሳድድ ቀኑ ቀረበና እውነት ልትወጣ ነው መቼም ከጥቅሙ ተካፋይ ከሆንክ አልፈርድብህም ጥቅምህ ነውና ግን ለነፍስህ አስብ ለመሆኑ አያሳፍርህም የቤተክርስትያን ገንዘብ ተዝርፎ ለግለሰብ ስትከራከር ምነው ክርስትያን ከሆንክ ለምያፈሰው ቤቴክርስትያን ነበር መከራከር ለምን እውነቱን እያወቃችው እዝህ ላይ የምትከራከሩ ሰዎች ናችው የምትገርሙት ምንድነው ምክንያት ማብዛት ነገሩ እኮ ግልጽ ነው ገና መረጃው ስጠናከር እስከ አለም ዳርቻ በዜና ይቀርባል ቀላል ነገር አይደለም ለዘመናት የተሰበሰበ ገንዘብ ማንም ዝም የምል የለም እውነቱን ለምፈልገው ሁሉ እመቤቴ ማርያም እውነቱን ታወጣለች።

  48. ወገኖች እዚህ ሳይት ላይ መግባት ካቆምኩ ጀምሮ እንዴት መሰላቹ መንፈሴ የታደሰው። ብዙ የስትሬስ ማከፋፈያ የሆናቹ እዚህ ላይ ስላላቹ እንደው ልንገራቹ ብዬ ነው። መልስ ባትሰጡ ይሻላል ምክንያቱም ተመልሼ አላየውምና። እግዚአብሔር ይመስገን።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*