በቨርጅንያ ከእስር አምልጦ የነበረው ባንክ ዘራፊ ኢትዮጵያዊው ወሰን አሳዬ 32 ዓመት ተፈረደበት።
የባንክ ዘራፊ የሆነው እና ከኢኖቫ ፋየርፋክስ ሆስፒታል እጅግ በሚገርም ሁኔታ ያመለጠው ከዘጠኝ ሰአታት አደን በኋላ በቁጥጥር ስር የዋለው ኢትዮጵያዊው ወሰን አሳዬ የሰላሳ ሁለት አመት ፍርድ መከናነቡን የፍትህ ባለስልጣናት አስታውቀዋል::
የአርባ ሶት አመት እድሜ ባለጸጋው ወሰን አሳዬ ላይ አቃቢ ሕግ እንዳለው በተለያዩ ከባባድ ወንጀሎች እና በህገወጥ በመሳሪያ ተጠቀሚነት እንዲሁም በሌሎች በተከፈቱ ፋይሎች ባቀረበበት ክስ 35 አመት የሚፈረድበት የነበረ ቢሆንም ዳኛው የ32 አመት እስረኛ እንዲሆን ፈርደውበታል:: ዝርዝሩን ከቭድዮው ይመልከቱት
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=yxSFgtTAbwQ]

Read More . ..
It seems the USA in particular and ferenjis in general harbour a deep-seated hatred against Ethiopia, best proven by:
1. worst smear campaigns,
2. installation of the worst puppet regime they installed anywhere.
Also, the ferenjis force Ethiopians to migration and at the same time they spoil the social climate in host countries in order to make life hard for Ethiopians.
And the Ethiopians are not talking about this ferenji crime.
In comparison this crime by a fellow Ethiopian is nothing. I assume the ferenjis made extra efforts to get him because he is an Ethiopian, so deep is their hatred.
ወሰን አሳየ አጫሽ ወይም ሱሰኛ ይመስላል:ይህ ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ ቢሆን የተዋጣለት ወንበዴ ሊሆን ይችላል:አገርም መፍታቱ ማይቀር ነበር:ሲያዩት አለምአቀፍ ዘራፊ መሆኑን ያመላክታል:ይህሰውበ2047እኤአ ከእስር ይለቀቃል ማለት ነው:አሁን ሰላሳአምስት አመቱ ቢሆንበስልሳ ሰባት አመቱ ነፃ ይሆናል:አሁንም ልክ ከእናቷ ብር ወስዳ እንደምታጨሰው ያሳዝናል ከማለት ውጭ ምንም ማለት አይቻልም:
ያሳዝናል
ኢትዮጵያ የሚሊኒየሙን እቅድ ከሚያሳኩ ሀገራት አንዷ ናት: