በቨርጅንያ ከእስር አምልጦ የነበረው ባንክ ዘራፊ ኢትዮጵያዊው ወሰን አሳዬ 32 ዓመት ተፈረደበት።

የባንክ ዘራፊ የሆነው እና ከኢኖቫ ፋየርፋክስ ሆስፒታል እጅግ በሚገርም ሁኔታ ያመለጠው ከዘጠኝ ሰአታት አደን በኋላ በቁጥጥር ስር የዋለው ኢትዮጵያዊው ወሰን አሳዬ የሰላሳ ሁለት አመት ፍርድ መከናነቡን የፍትህ ባለስልጣናት አስታውቀዋል::

የአርባ ሶት አመት እድሜ ባለጸጋው ወሰን አሳዬ ላይ አቃቢ ሕግ እንዳለው በተለያዩ ከባባድ ወንጀሎች እና በህገወጥ በመሳሪያ ተጠቀሚነት እንዲሁም በሌሎች በተከፈቱ ፋይሎች ባቀረበበት ክስ 35 አመት የሚፈረድበት የነበረ ቢሆንም ዳኛው የ32 አመት እስረኛ እንዲሆን ፈርደውበታል:: ዝርዝሩን ከቭድዮው ይመልከቱት

[youtube http://www.youtube.com/watch?v=yxSFgtTAbwQ]

 

 

Read More  . ..