3ቱ ጥያቄዎቻችን ይመለሱ!! ጭቆናው ይብቃ – የኢትዮጲያ ብሮች የሙስሊሙን ሰላማዊ ትግል መፈክር በመያዝ እየተጥለቀለቀ ይገኛል! !
የኢትዮጲያ ብሮች የሙስሊሙን ሰላማዊ ትግል መፈክር በመያዝ እየተጥለቀለቀ ይገኛል! !
3ቱ ጥያቄዎቻችን ይመለሱ!! ጭቆናው ይብቃ
;
:
እነሆ የኢትዮጲያ ሙስሊሞች ሰላማዊ የመብት ጥያቄ ካነሱ አነሆ 4 አመት ሞላቸው! !
በ4 አመት የትግል ጉዞ ውስጥ አንድም እረብሻ ሁከት ሳያስነሱ ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መልኩ ተቃውሞቸውን ሲገልፁ ከረመዋል! !
:
ሆነም የኢህዲግ መንግስት ለዚህ ሰላማዊ ጥያቄ ትርፉ ዱላ ሰዎችን አሳዶ ማሰር ማሸማቀቅ ቀን በቀን ጭቆናን ማሰፋፈት ሆኗል መልሱ! !
:
እናም እኛ የኢትዮ ሙስሊሞች ለዚ የአፋኝ መንግስተ ምላሹን በሚገባ አይተናል ሆነም ከሰላማዊ ውጪ ሌላ አንዲትም ተግባር አልፈፅምንም ወደፊትም አንፈፅምም ይሄ (አህዳችን ) ቃላችን ነው! !
:
ትግሉ የፅኑ ታጋዮች ነው! !
ድምፃችን ይሰማል ኢንሻ አላህ!!
ያለአግባብ የታሰሩብንን የሰላም አምባሰደሮች ከክፈለ።ሀገር እስከ አዲስ አበባ ያላቹ ኩሩ የኢትዮ ልጆች እነሆ የአላህ እርዳታ ቅርብ ነው አብሽሩ!
