7 Comments on “ባለ ኮከቡን ሰንደቅ አላማ አለመቀበል ምክንያታዊ ነው! (ጌታቸው ሺፈራው)”

  1. እኔ በበኩሌ ብዙሀንን የምወክል ይመሥለኛል አልጠራጠርም ኮከቡን

    እንዲወገድ የአቅሜን እታገላለሁ እናንተሥ?

    የአንድነታችን ድንቅ አርማ

    ማጭድ
    መዶሻ
    አንበሣ ሣይሆን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው አያቶቼ ያሥረከብኝ ይህን

    እውነታ ወደጎን በመተው በየፊናው የመከፋፈል አርማ ከ666 ባልተናነሠ

    ሠይጣናዊ የወያኔ አደረጃጀት ተፋልሠን እንድንኖር እውነታዎች ብቅ ብለዋል

    የኢትዬጵያ አንድነት ድል አድራጊነታችን በተጭበረበረ የባንዳ ባንዲራ ኮሮጆ

    ተሠልቦ አይቀርም ወያኔን ከባንዲራችንንና ከሀገራችን ገፅ ፍቆ የማንሣት

    ትግሉ ተቀጣጥሎ ይቀጥላል።

    ሞት ለወያኔ!!

    ድል ለኢትዬጵያ

    ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

  2. ማጭድ
    መዶሻ
    አንበሣ
    ኮከብ
    ትሪያንግል

    እነዚህ ኢትዬጵያን አይወክሉም የሤጣናዊ ናዚ ምልክቶች ናቸው ትውልዱ ይህን አይቀበልም ታሪክ ይመሠክርበታል።

    እኔ የምፈልገው

    አረንጓዴ ቢጫ ቀይዋን ሀገሬን ነው አትንኩብኝ!!!

    ወያኔ ይወገድ!

  3. Bandera .bandera .adwa .adwa .minelik. Minelik.weyane.weyane.ethiopian peuple want food.Power .power. No more ethiopa is orthodox.nom more 100 year in power.nom more Addis ababa.go out from the great oromya with your ortodox flag(bandera) seytan zer

  4. ወያኔ የ666 ተከታይ ድርጅት ሥለመሆኑ ጥርጥር አይግባችሁ!!!

    ኢትዬጵያ በእግዚያብሄር / በአላህ ታላቅነት ክብር እንጂ በሠይጣን አርማ ፈፅማ አትገዛም።

    እግዚያብሄር ታላቅ ነው!
    አላህ አክባር!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*