– የኮንዶሚኒየም ቤቶች ለእደለኞቹ አይታደሉም ተባለ - በዘንድሮ የትምህርት ዘመን የመጽሐፍት እጥረት መኖሩ ታወቀ::
- የኮንዶሚኒየም ቤቶች ለእደለኞቹ አይታደሉም ተባለ
- በዘንድሮ የትምህርት ዘመን የመጽሐፍት እጥረት መኖሩ ታወቀ
– የቡርኪና ፋሲ የመከላከያ ሰራዊት መፈንቅለ መንግስት ላካሄዱት ክፍሎች የጊዜ ገደብ ያለው ማስጠንቀቂያ ሰጠ.
- የግብጽ መንግስት በግብጽና በጋዛ ወሰን የሚገኙ ከሶስት ሺ በላይ ቤቶችን አፍረሰ፣
– በሱማሊያ መኪና ውስጥ የተቀበረ ቦምብ ፈንድቶ በሰው ህይወት ላይ ጉዳት ደረሰ፣
– የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሊቢያን ጉዳይ አስመልክቶ ያዘጋጀውን የእርቅ እቅድ የመጨረሻ ረቀቂ ሰነድ ለሚመለከታቸው ክፍልች ሰጠ፣
መስከረም 11 ቀን 2008 ዓ.ም. ዜና (September 22, 2015 Finote Democracy News)
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=8N-zvYDAuGo]