በሊቢያ የኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን በአይሲስ እጅ ግድያ እና ስቃዩ በርትቷል::(VIDEO)

በዚህ ቭድዮ በአይሲስ የተጠቁ ግፍ የተፈጸመባቸው ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ምስክርነታቸውን ይሰጣሉ::የሰሃራን በረሃ አቋርጠው ወደ አውሮፓ ለተሻለ ኑሮ ሲሄዱ በዚህ 2015 ከ2000በላይ ስደተኞች ሞተዋል::
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=QsdYXjzB9Yw]

 

https://news.vice.com/video/witness-to-islamic-state-atrocities-extra-scene-from-libyas-migrant-trade