በኤርትራ ውስጥ ሲንቀሳቀስ የነበረው የትህዴን ጦር በመሪው ሞላ አስገዶም እየተመራ ወደ ኢትዮጵያ ገባ:: ወያኔ መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።

በኤርትራ ውስጥ ሲንቀሳቀስ የነበረው የትህዴን ጦር በመሪው ሞላ አስገዶም እየተመራ ወደ ኢትዮጵያ ገባ:: ወያኔ መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።

Mola Asgedom and his troops arrive in Sudan

በኤርትራ ውስጥ ሲንቀሳቀስ የነበረው የትህዴን ጦር በመሪው ሞላ አስገዶም እየተመራ ወደ ኢትዮጵያ ገባ:: #Ethiopia ወያኔ መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።

የትህዴን ጦር ክፋይ ትናንት ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ገባ

ከ700 በላይ እንደሚሆኑ የተገመተው የደህሚት ጦር ከነ ሙሉ ትጥቁ ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ በሁመራ እና በመተማ አድርጎ ሰላማዊ በሆነ መንገድ መምጣቱን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ምንጮች ተናግረዋል።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ራሱን የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ትህዴን/ በማለት የሚጠራው እና በኤርትራ ውስጥ ሲንቀሳቀስ የነበረው የጦር ክፋይ ትናንት ወደ ሀገሩ ገባ።

ጦሩ የንቅናቄው መሪ በሆነው ሞላ አስገዶም እየተመራ ወደ ሀገር ውስጥ የገባው።

ቁጥራቸው ከ700 በላይ እንደሚሆኑ የተገመተው የደህሚት ጦር ከነ ሙሉ ትጥቁ ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ በሁመራ እና በመተማ አድርጎ ሰላማዊ በሆነ መንገድ መምጣቱን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ምንጮች ተናግረዋል።

ጦሩ ወደ ኢትዮጵያ ሲገባ በመንገድ ላይ ትንኮሳ ሊፈጥሩበት ጥረት ያደረጉ የሻዕቢያ ሀይሎችን እየደመሰሰ ነው ወደ እናት ሀገሩ የገባው።

ጦሩ በሻዕቢያ እና ግንቦት 7 አስተባባሪነት በኢትዮጵያ ላይ የተለያዩ አደጋዎችን ለማድረስ ሲንቀሳቀስ መቆየቱ ይታወሳል።

ከዚህ ጋር በተያያዘ መንግስት መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።

የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት

9 Comments on “በኤርትራ ውስጥ ሲንቀሳቀስ የነበረው የትህዴን ጦር በመሪው ሞላ አስገዶም እየተመራ ወደ ኢትዮጵያ ገባ:: ወያኔ መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።”

  1. አቶ ሞላ could have done unimaginable harm to አርበኞች ግንቦት ሰባት።
    The track history of tplf is full of deception and treachery.He could have decimated the entire አርበኞች ግንቦት ሰባት at their sleep time.Dr.Birhanu would do a great good thing if he give an ergent breafing to his supportersin and out side the country.The earlier would be the better.Delaying and secret politics will cause more harm.

  2. The Italian slaves of Asmara hoped to use the always heroic tigrean boys to destabilize the nation and the worthless narcissists like Birhanu planned to take advantage of the proven pateoitic and resilient nature of tigreans and ride on their back straight to power but the tigreans showed their brain power.

  3. ” ሞላ ወዲ ለቆማፅ ”

    የትግራይ ታጋይ ለጥፉት

    የትግራይ ታጋይ ሁሉም ባንዳ ነው

    RIP weyaneዎች

  4. ሞላ ቅማሉን ወረቀቱ ላይ አንጠባጠበ ሢናገር የኢትዬጵያ ህዝብ ተመልክቶታል ሌባ ባንዳ ድሮም ባንዳዎች ናችሁ የመጣው ብቻውን ነው ቀሪው ለፊልም በወያኔ አቀነባባሪነት የተፈፀመ ነው።

    ወያኔ ሌባ!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*