በኤርትራ ውስጥ ሲንቀሳቀስ የነበረው የትህዴን ጦር በመሪው ሞላ አስገዶም እየተመራ ወደ ኢትዮጵያ ገባ:: ወያኔ መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።

በኤርትራ ውስጥ ሲንቀሳቀስ የነበረው የትህዴን ጦር በመሪው ሞላ አስገዶም እየተመራ ወደ ኢትዮጵያ ገባ:: #Ethiopia ወያኔ መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።

ከ700 በላይ እንደሚሆኑ የተገመተው የደህሚት ጦር ከነ ሙሉ ትጥቁ ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ በሁመራ እና በመተማ አድርጎ ሰላማዊ በሆነ መንገድ መምጣቱን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ምንጮች ተናግረዋል።
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ራሱን የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ትህዴን/ በማለት የሚጠራው እና በኤርትራ ውስጥ ሲንቀሳቀስ የነበረው የጦር ክፋይ ትናንት ወደ ሀገሩ ገባ።
ጦሩ የንቅናቄው መሪ በሆነው ሞላ አስገዶም እየተመራ ወደ ሀገር ውስጥ የገባው።
ቁጥራቸው ከ700 በላይ እንደሚሆኑ የተገመተው የደህሚት ጦር ከነ ሙሉ ትጥቁ ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ በሁመራ እና በመተማ አድርጎ ሰላማዊ በሆነ መንገድ መምጣቱን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ምንጮች ተናግረዋል።
ጦሩ ወደ ኢትዮጵያ ሲገባ በመንገድ ላይ ትንኮሳ ሊፈጥሩበት ጥረት ያደረጉ የሻዕቢያ ሀይሎችን እየደመሰሰ ነው ወደ እናት ሀገሩ የገባው።
ጦሩ በሻዕቢያ እና ግንቦት 7 አስተባባሪነት በኢትዮጵያ ላይ የተለያዩ አደጋዎችን ለማድረስ ሲንቀሳቀስ መቆየቱ ይታወሳል።

ከዚህ ጋር በተያያዘ መንግስት መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።
የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት
አቶ ሞላ could have done unimaginable harm to አርበኞች ግንቦት ሰባት።
The track history of tplf is full of deception and treachery.He could have decimated the entire አርበኞች ግንቦት ሰባት at their sleep time.Dr.Birhanu would do a great good thing if he give an ergent breafing to his supportersin and out side the country.The earlier would be the better.Delaying and secret politics will cause more harm.
Don’t trust tgrayans
Menelik u look like weyane reporter still nobody knows about mola pls stay calm ok u clothing sheep but u r a wolf
b hodam bandawoh tigilu aydenakefim!!
ሞላ ወዲ ትግራይ
millik go in good info transifering i think your rational
The Italian slaves of Asmara hoped to use the always heroic tigrean boys to destabilize the nation and the worthless narcissists like Birhanu planned to take advantage of the proven pateoitic and resilient nature of tigreans and ride on their back straight to power but the tigreans showed their brain power.
” ሞላ ወዲ ለቆማፅ ”
የትግራይ ታጋይ ለጥፉት
የትግራይ ታጋይ ሁሉም ባንዳ ነው
RIP weyaneዎች
ሞላ ቅማሉን ወረቀቱ ላይ አንጠባጠበ ሢናገር የኢትዬጵያ ህዝብ ተመልክቶታል ሌባ ባንዳ ድሮም ባንዳዎች ናችሁ የመጣው ብቻውን ነው ቀሪው ለፊልም በወያኔ አቀነባባሪነት የተፈፀመ ነው።
ወያኔ ሌባ!!!