ሑመራ የምትገኘው የበረከት ከተማ የከባድ መሳርያ ድብደባ ደረሰባት።

በምዕራባዊ ዞን ቓፍታ ሑመራ የምትገኘው የበረከት ከተማ ዛሬ ዓርብ ከሰኣት 06/ 13 / 2007 ዓ/ም ማን እንደተኮሰው የማይታወቅ የከባድ መሳርያ ድብደባ እንደተፈፀመባት የከተማዋ ኑዋሪዎች በስልክ ገልፀውልናል። በከባድ መሳርያ ድብደባው የደረሰ ጉዳት ይኑር ኣይኑር ኣልታወቀም።