በአንዋር መስጂድ ደማቅ ተቃውሞ ተደረገ!

በአንዋር መስጂድ ደማቅ ተቃውሞ ተደረገ!

ህዝበ ሙስሊሙ በህዝበ ሙስሊሙ መፍትዬ አፈላለጊ ኮሚቴ ላይ መፈረዱን ተከትሎ  በአንዋር መስጂድ የትግሉን ቀጣይነት የሚያብሰረውን አሃዱን አሃድ የትግላችንን ሎጎ አንድ ቁጥር በወረቀት ላይ በመፍክር በመፃፍ አንዋር መስጂድ ፍፁም ሰላማዊ የሆነውን ተቃውሞ አሰማ!!

22 ዓመት ተፈርዶብን ዝም የምንል ይመስላቹሃል! !
ፍትህ ቀባሪዋን እስከምትቀብር ድረስ እኛም በፅኑ እንታገላለን

ብሄራዊ የሃይማኖት ጭቆናን አንሸከምም!
በጋራ ተሳትፎ እና በአንድነት ዲናችንን እንጠብቃለን!
ትግላችን እስከድል ደጃፎች በአላህ ፈቃድ ይቀጥላል!