በዲሲ ር/አ/ደ/ሰ/ቅ/ ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ላይ አባ መላኩ ሠራዊታቸውን አሰለፉ

በአቡነ ፋኑኤል (አባ መላኩ) ፊታውራሪነት የሚመራው “”ዘመቻ አባ መላኩ” የተሰኘው ሁሉ አቀፍ ዘመቻ ሰሞኑን በአትላንታና በዋሺንግተን ዲሲ ከተማዎች ውስጥ ከፍተኛ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛል። የዘመቻው ትልቁ ግብ ስለሰባዊነትና ስለ ኢትዮጵያዊነት የሚቆረቆሩትን ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ማዳከም እንደሆነ ይታወቃል። ይህ በተለይም በዲያስፖራ ያለውን ተቃውሞ እንዳይጠነክር ለማፈን የታለመ ዘመቻ ነው። ለዘመቻው አፈጻጸም የተነደፈው ስትራቴጂው ሦስት አማራጮችን ጎን ለጎን አድርጎ መንቀሳቀስን ያካተተ ነው። እነዚህም፤
● ከተቻለ እያንዳዱን ቤተክርስቲያን በአባ መላኩ ቁጥጥር ስር ማዋል፣
● ካልተቻለ ደግሞ ሥርዓተ አልበኝነትን በማስፈን መበጥበጥ። በተለይ የጸረ-ወያኔን ጎራ በትርምስ ማወክና ስለወገኑና ስለ እምነቱ የሚቆረቆረው ሁሉ በተረጋጋ መንፈስ መኖር እንዳይችል ማድረግ ነው። ይሄ በአገር ቤት የሚደረገው አይነተኛ መገለጫው ነው።
● በአንድ ከተማ ውስጥ ሌላ ቤተክርስቲያን በተመሳሳይ ስም በየማእዘኑ መክፈትና፣

በዚህ ጉዳይ ላይ የተጠናቀረውን ሪፖርታዥ ሙሉ መልዕክት ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። ዘመቻ አባ መላኩ በዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ

14 Comments on “በዲሲ ር/አ/ደ/ሰ/ቅ/ ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ላይ አባ መላኩ ሠራዊታቸውን አሰለፉ”

  1. Most of the church pastors are not better than any regular citizen when it comes to politics & trying to make money in any posible way.
    Religion is a cover people like the so called Aba melaku are crooks.
    Have a plan organize all who opose them and get rid of them.
    crying wii not help.

  2. ይህንን ጽሁፍ ያስነበባችሁን ወገኖች እጃችሁ ይባረክ እላለሁ። ጌታችንና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳስተማረን በመጨረሻው ሰአት ነጣቂዎችና ተኩላዎች በቤተክርስቲያን እንደሚመጡ አስቀድሞ ስለነገረንና “ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም” ብሎ በነገረን መሰረት ይህ ቃል የሚፈጸምባቸው መኖራቸው ግድ ስለሆነ እንደ አቡነ ጳውሎስ፣ አቡነ ማቲያስ፣ አባ መላኩ፣ ታደሰ ሲሳይና መሰሎቻቸው መከሰታቸው ሊያስገርመን አይገባም፣ መምጣታቸው ግድ ነውና።

  3. Thank you for digging through troubling but necessary information that is aimed distablizing our EOTC.

    May God Almighty brings peace our church & people. May the new year liberates our people from the destruction of our spirit of serving Kidus Egziabher.

  4. Tadesse anegagereh ye ebde sewu ayenet yemeselal weyanena lelawun atdebelalk ante yeweyane telalaki endehonk enawukalen boardu serawun bemigeba eyesera newu yetetelawu alaserkm selale bicha newu minewu 18 amet ankewu kisachewun seyadelebuna sewashu yeneberuten borde wusete yeneberutin teshekemehe norek Tesfaye Mekoyana Adisu Abebe yefelefeluachehu telelekiwoch nachu setebetebetuna sewun stezelfu yetayachehut zarema lik yetebalutem leyetolachewu tayetoal seltan felega ke tebabariyachewu ager afrash Aklilu gare honewu awudemheret laye komewu sikelamidu abetu egzeo yemiyaseg newu eferet tefa kelet be shimagelewochuna be asmesay netela banatu temitamiwoch base ye Egzeabher kutawu eyetaye newu.

  5. St Mary church administrations made so many mistakes by hiring and firing many priests and Decons without proper background check. Sadly, it affected the church worshiper every time they fight in front of holy God doweling place.

  6. ወያኔ የበግ ለምድ ለብሦ ቪዛ አሥመትቶ በየሀጉሩ በትኗል በተዘዋዋሪ የውጭ ምንዛሪውን ለማጎልበትና ለሥደት መንግሥት ምሥረታ ላይ እንዳይውል በማሠብ ይህ የወረበላ ቡድን ሀይማኖቶችን መሠረት እያናጋ ይገኛል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*