የኢትዮጵያዉያን ስደት ወደ ደቡብ አፍሪቃ

ከተለያዩ የሃገራት ወደ አዉሮጳ የሚፈልሰዉ ስደተኛ እጅግ በጨመረበት በአሁኑ ወቅት ከተለያዩ የአፍሪቃ ሃገራት የተሻለ ሕይወት ፍለጋ ወደ ደቡብ አፍሪቃ የሚሰደዱ አፍሪቃዉያን ቁጥርም ጨምሯል። በሳምንቱ መጀመርያ ወደ 100 የሚጠጉ ኢትዮጵያን በአንድ የጭነት ማመላለሻ ታጭቀዉ ወደ ደቡብ አፍሪቃ በማምራት ላይ ሳሉ በዛምቢያ ፖሊስ መያዛቸዉ ተዘግበዋል። Listen
ሥርአቱ የዘረጋው እድገትን የሚያመጣ ኑሮን የሚለውጥ ሣይሆን ለኢንቨሥተሮች ወጣቱን ርካሽ ሀይል አለን ብለው እየሸጡት ይገኛሉ እንዲሁም ጒዳና ተዳዳሪዎችን አፍሦ የሥርአቱ ደጋፊ አምራች ሀይል በሚል በመከላከያ ሜቴክ ሥር ጉልበታቸውን እየበዘ ይገኛል የኔ ሀሣብ ለምን ሥራ ያዙ ሣይሆን የሥርአቱ ተገዥ መደረጋቸው ትውልዱ ላይ ጫናው ህይወትንም የማይቀይርና ወያኔን እሥከ ጡረታ ማምለክ እንደማይገባቸውም ለማሣሠብ ጭምር ነው።