የኢትዮጵያዉያን ስደት ወደ ደቡብ አፍሪቃ

ከተለያዩ የሃገራት ወደ አዉሮጳ የሚፈልሰዉ ስደተኛ እጅግ በጨመረበት በአሁኑ ወቅት ከተለያዩ የአፍሪቃ ሃገራት የተሻለ ሕይወት ፍለጋ ወደ ደቡብ አፍሪቃ የሚሰደዱ አፍሪቃዉያን ቁጥርም ጨምሯል። በሳምንቱ መጀመርያ ወደ 100 የሚጠጉ ኢትዮጵያን በአንድ የጭነት ማመላለሻ ታጭቀዉ ወደ ደቡብ አፍሪቃ በማምራት ላይ ሳሉ በዛምቢያ ፖሊስ መያዛቸዉ ተዘግበዋል። Listen