የኢሳያስ (የሻቢያ) ስታራተጂ፤ ኢትዮጰያን ለመታደግ ወይስ እንደገና ለመግደል?

ከአክሊሉ ወንድአፈረው

የተለያዩ ድርጅቶች የወያኔ/ ኢህአዴግን መንግስት በትጥቅ ሀይል ለማስወገድ በአስመራ ስልጣን ከያዘው ሻቢያ ጋር መቀራረብና ተባብሮ መስራትን መርጠዋል። ይህን በተመለከተ ባንድ በኩል የወያኔ/ኢህአዴግን የግፍ ስርአት ለማስወገድ ከማንም ጋር ቢሆን ማበር አስፈልጊ ነው የሚሉ ሲኖሩ ሌሎች ደግሞ የወያኔን የግፍ ስርአት ማስወገድ አስፈላጊ ሲሆን ሻቢያ ኢትዮጵያን በተመለከተ የሚከተለው ፖሊሲ በብሄራዊ ጥቅማችን ላይ እና በመጻኢው ነጻነታችን ላይ እጅግ ታላቅ አደጋን ስለሚያሰከትል ድንገት ብቅ ያለው ተቋርቋሪነት ከምን የመነጨ እንደሆነ ጠንቅቆ መረዳትና ታላቅ ስህተት ከመፈጸም መታቀብ ያሻል ይላሉ:: በዚህ ጽሁፌ የሻቢያ “ለኢትዮጵያ ተቆርቋሪነት” በተግባር ሲታይ ምን ማለት እንደሆነ ለማሳየት በጥቂት ውሱን ጉዳዮች ላይ በማተኮር ያለኝን አመለካከት አካፍላለሁ። ጽሁፉን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

4 Comments on “የኢሳያስ (የሻቢያ) ስታራተጂ፤ ኢትዮጰያን ለመታደግ ወይስ እንደገና ለመግደል?”

  1. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    ኤርትራውያን በአሁኑ ጊዜ ለሁለት ተከፍለዋል:አንዱ ማኛው ወገን የአንድነት ሀይሉ ነው:ሌላው ጥገኛና የራሱ ማንነት የሌለው አረብ ነኝ ባይ ነው:ሻቢያ የአረብ አሸርጋጅ ነው:ስለዚህ ለኢትዮጵያ ቀኝ ቀኙን ሊያስብ አይችልም:

  2. ወያኔም እዚህ የደረሠችው በነጭ አህያ ሻብያ ላይዋ ተጭኖባት ነው አትወላውሉ እውነትን እንደ አህያ ጭነት አታጣሙ ኢትዬጵያ ነፃነቷ የተረጋገጠው በባንዳ አይደለም ራሣን ታውቃለች ልጆችዋን ታውቃለች ብዙ አትቀበፃፅሩ።

    ድል ለኢትዬጵያ

  3. The media of your boss (EBC) told us for certain amount of time about Shabia. Do you think TPLF worried about the country that is why they told us again and again? What the information you told us different from EBC. You seems 0.50 employee of TPLF.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*