የህወሓት ጉባኤ በኣባይ ወልዱ ኣንጃ ኣሸናፊነት ተጠናቀቀ (ኔትወርክ ማለት ኣይዚኣን ዶ?)

የህወሓት ጉባኤ በኣባይ ወልዱ ኣንጃ ኣሸናፊነት ተጠናቀቀ…!
(ኔትወርክ ማለት ኣይዚኣን ዶ?)

ፖሊት ቢሮ ህወሓት

1) ኣባይ ወልዱ”ኣባይ ደራ” ሊቀ መንበር
2) ዶክተር ደብረፅየን ገ/ሚካል ምክትል ሊቀመንበር
3) ጌታቸው ኣሰፋ
4) ዶክተር ኣዲስ ኣለም ባሌማ
5) ፈትለወርቅ ገ/ዝሄር(ሞንጀሪኖ)
6) ኣለም ገብረዋህድ
7) በየነ መክሩ
8) ዶክተር ቴድሮስ ኣድሓኖም
9) ኣዜብ መስፍን ኣባላት

ሁነው ተመረጡ።

5 Comments on “የህወሓት ጉባኤ በኣባይ ወልዱ ኣንጃ ኣሸናፊነት ተጠናቀቀ (ኔትወርክ ማለት ኣይዚኣን ዶ?)”

  1. ኢትዮጵያን ሕዝብ የማይወክል ተመረጡ ተመራረጡ ማን ግድ ሠጠው በጠመንጃ የተገኘው በማሰር በመግደል የተገኘው የምርጫ ማሸነፍ ነው ብለው ያመኑ ከርሳሞች የጋዳፊን አይነት እጣ ለእየአንዳንዳችሁ ይጠብቃችኋል ጊዜ ብቻ ነው የምንጠብቀው ሞት ለሆዳምና ለባንዳ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  2. “… የጋዳፊን አይነት እጣ ለእየአንዳንዳችሁ ይጠብቃችኋል ጊዜ ብቻ ነው የምንጠብቀው “,

    empty claim or do you have something to support that ?

    Regarding the article the author claims RIP Tigray, but doesn’t explain it.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*