ልጆቼን ለማበረታታት ወደ በረሃ እደምወርድ ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ – አቡነ መቃሪዮስ

ዳግማዊ አቡነ ጴጥሮስ !እየመጡ ነው ! አቡነ መቃሪዮስ <<ልጆቼን ለማበረታታት ወደ በረሃ እደምወርድ ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ ::>> ማለታቸውን ሰማን ::እኛም የዩንቨርስቲ ተማሪዎችን ከቅድስተ ማሪያም ቤተክርስቲያን በማስወጣት ለአግአዚ ክፍለጦር ካስረከቡት…ቢዮንሴ ለምትባል እራቁት ዳንሰኛ እና ዘፋኝ ታቦት አስወጥተው እሷንም በቤተ መቅደሱ ውስጥ ካንሸራሸሩት ሀውልት ከቆመላቸው አቡነ ጳውሎስና ለገፍዓን ጥብቅና ይቆሙ ይመስል የሚመለከታቸውን የቁልቢ ገብርኤል ያመት ንግስ ትተው የግብረ […]