የአሜሪካ ፤ የብሪታኒያ እንዲሁም የአውሮፓ ህብረት የፖለቲካ አመራሮች አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከእስር እንዲፈቱ ለጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ ደብዳቤ መላካቸውን አልጀዚራ የቴሌቪዥን ጣቢያ ዘገበ።

የፖለቲካ አመራሮች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በጻፉት ደብዳቤ አቶ አንዳርጋቸው ለብቻቸው 24 ሰአት የተፈጥሮ ብርሀን በማያገኙበት ሁኔታ እስር ላይ መሆናቸውን እንደጠቀሱ አልጀዚራ በብቸኝነት ማግኘት ችያለሁ ያለውን መረጃ ዋቢ በማድረግ አስነብቧል። ለኢትዮጵያ መንግስት ጥያቄያቸው ያቀረቡት እነዚህ አካላት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የያዙበት ሁኔታ አሳሳቢ እና በሀገሪቱን ከአለም አቀፍ ማህበረሰብ የሚነጥል እንደሆነ ገልጸዋል። በአሜሪካ የውጪ ጉዳዮች ኮሚቴ አባል እና የካሊፎርኒያ […]

2 Comments on “የአሜሪካ ፤ የብሪታኒያ እንዲሁም የአውሮፓ ህብረት የፖለቲካ አመራሮች አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከእስር እንዲፈቱ ለጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ ደብዳቤ መላካቸውን አልጀዚራ የቴሌቪዥን ጣቢያ ዘገበ።”

  1. Ethiopia is one of the top 5 have no proper human right for every citizens unless you are not supporting the regime or born in tigraye that is weyane regime ape justice like animal kingdom have.

  2. አቶ ሀለማርያምና ደህንነት ክፍሉ ፍጥጫ ውሥጥ ናቸው እሣቸው እንዲፈታ ይፈልጋሉ ወይኖቹ ግን ሥልካቸው በደህንነት ተጠለፋል ምሥጢር በማባከን ከሥልጣን እንደሚነሡ በግምገማው ውጤት አልረኩም ትርምሡም ቀጥሏል።

    የመረጃዎች በብቸኛ መጋቢ የኦሜድላው ደህንነት ይመሥገን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*