“ኢሕአዴግ በአባሎቻችንና በደጋፊዎቻችን ላይ የበቀል ርምጃ እየወሰደብን ነው” መድረክ (VOA)
ኢሕአዴግ በአባሎቹ፤ በየጋፊዎቹና የፓርቲው ደጋፊ ናቸው ተብለው በሚታሰቡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ላይ የበቀል እርምጃ እያደረሰ መሆኑን በመግለፅ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ መድረክ ክሥ አሰማ፡፡ Listen
ኢሕአዴግ በአባሎቹ፤ በየጋፊዎቹና የፓርቲው ደጋፊ ናቸው ተብለው በሚታሰቡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ላይ የበቀል እርምጃ እያደረሰ መሆኑን በመግለፅ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ መድረክ ክሥ አሰማ፡፡ Listen
ወትሮም በማያዋጣ የትግል መንገድ ላይ ናችሁ። በሰላማዊ ትግል ስም ህዝብ አስጨርሱ! አሁን ወደ ጫካ!!
A
Update ur style change gonna come
ይህ የወያኔ እኩይ በዲሞክራሢ ጭምብል ተሸፍኖ መድረኩ እንዲጠብና በአሸባሪ ሥም መጠረፉን ተያይዛል በነባር ሀይማኖት ገብቶ ማተራመሡን ቀጥሏል ፈንጂው በጁ አፈንጁው የራሡ ደህነቶች መሆናቸውን በቅርቡ ይፋ ለህዝቡ ይደረጋል
የማፈኛ ተሽከርካሪዎቹም ኮድ 2 የሆኑ ነጭDX xli corolla yaris 5L minibus ናቸው በፖለቲካ አመለካከትህና እንደሠው ከተናገርክ ይህ ይጠብቅሀል ።
ይህን የወየበ ወያኔ ወጊድ ብለን ውድቀቱን አናፋጥናል እንበርታ
ድል ለግ7