“ኢሕአዴግ በአባሎቻችንና በደጋፊዎቻችን ላይ የበቀል ርምጃ እየወሰደብን ነው” መድረክ (VOA)

ኢሕአዴግ በአባሎቹ፤ በየጋፊዎቹና የፓርቲው ደጋፊ ናቸው ተብለው በሚታሰቡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ላይ የበቀል እርምጃ እያደረሰ መሆኑን በመግለፅ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ መድረክ ክሥ አሰማ፡፡ Listen

4 Comments on ““ኢሕአዴግ በአባሎቻችንና በደጋፊዎቻችን ላይ የበቀል ርምጃ እየወሰደብን ነው” መድረክ (VOA)”

  1. ወትሮም በማያዋጣ የትግል መንገድ ላይ ናችሁ። በሰላማዊ ትግል ስም ህዝብ አስጨርሱ! አሁን ወደ ጫካ!!

  2. ይህ የወያኔ እኩይ በዲሞክራሢ ጭምብል ተሸፍኖ መድረኩ እንዲጠብና በአሸባሪ ሥም መጠረፉን ተያይዛል በነባር ሀይማኖት ገብቶ ማተራመሡን ቀጥሏል ፈንጂው በጁ አፈንጁው የራሡ ደህነቶች መሆናቸውን በቅርቡ ይፋ ለህዝቡ ይደረጋል
    የማፈኛ ተሽከርካሪዎቹም ኮድ 2 የሆኑ ነጭDX xli corolla yaris 5L minibus ናቸው በፖለቲካ አመለካከትህና እንደሠው ከተናገርክ ይህ ይጠብቅሀል ።

    ይህን የወየበ ወያኔ ወጊድ ብለን ውድቀቱን አናፋጥናል እንበርታ
    ድል ለግ7

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*