በአንዳርጋቸው ጽጌ ስም ሊወጣ የታቀደውን መጽሀፍ ያዘጋጁት አቶ በረከት ስምዖን መሆናቸው ታውቋል::

ከብአዴን ቁልፍ ባለስልጣናት የተገኘው ጥብቅ መረጃ ላይ እንደተብራራው አቶ በረከት መጽሀፉን እንዲያዘጋጁ ከተወሰነ በሁዋላ ከመንግስት መደበኛ ስራም ሆነ ከመድረክ ለረጅም ወራት ጠፍተዋል:: መጽሀፉ በጥንቃቄ እንዲዘጋጅ ከፍተኛ ሃላፊነት የተሰጣቸው አቶ በረከት ከደህንነት መስሪያ ቤቱ ጋር በመሆን መረጃዎችን ሲሰበስቡ ከርመዋል:: የአቶ አንዳርጋቸውን ግላዊ ህይወት ከማጥናት አንስቶ የቤተሰባቸውን ሁኔታ በኤርትራ የነበራቸውን ቆይታ በአጠቃላይ የአቶ አንዳርጋቸውን የአጻጻፍ ስልት ሳይቀር በማጥናት የሰዉን ጥርጣሬ በሚያጠፋ መልኩ እያዘጋጁት እንደሆነም የተገኘው መረጃ ያመለክታል::

የግንቦት ሰባት አመራር ውስጥ የነበሩና ሀገር ቤት የገቡት(ቪላ ቤት ተሰጥቷቸው እየተቀለቡ ያሉት) 3 ግለሰቦች የድርጅቱን መረጃና በኤርትራ የአቶ አንዳርጋቸውን የዕለት ከዕለት እንቅስቃሴ ምን እንደነበረ መረጃውን በዝርዝር ለአቶ በረከት እንዳቀበሉም ይነገራል:: የመጽሀፉን ይዘት በተመለከተ በዝርዝር መረጃው የሚወጣ ይሆናል:: አቶ አንዳርጋቸውን በተቆራረጠ ምሥልና ድምጽ መጽሀፉ የራሱ መሆኑን ሲገልጽ የሚያሳይ ቃለመጠይቅም ሊዘጋጅ እንደታቀደም ከውስጥ የመጣው መረጃ ያመለክታል::

Bereket Simon

11 Comments on “በአንዳርጋቸው ጽጌ ስም ሊወጣ የታቀደውን መጽሀፍ ያዘጋጁት አቶ በረከት ስምዖን መሆናቸው ታውቋል::”

  1. @abdu

    እባክህ አንተ ደደብ ወያኔ ግዜው የኢትዪጵያ ልጆች ነው ለመከፋፈል ባትሞክሩ 24 አመት በማጭበርበር ማሥትሬት አላችሁ በቃችሁ እድሜያችሁ ይፍረዳችሁ የት ልትቀበሩ ነው ?
    እንደመዥገር አትጣበቁ ሥልጣን ላይ።

  2. የወያኔ መሠሪ ተግባር ማን ይጠፉዋል አንዳርግ ካለው አቋም ፍንክች አይልም ህዝቡን እንደልደቱ ለማረግ ነው እቅዱ በሞት አፋፍ ያለ አጥፍቶ ጠፊ ነው የወያኔው በረከት ቂል ተግባር ።

  3. Lie lie lie …. Cheating yourself and your people… That is devils sprite…
    disgusting.
    When you cheat and lie more and more, you will be sick of mind which leads to madness… Brain tumor.
    To be healthy and happy be frank and truthful. You live once in this world. Don’t be stupid.

  4. በvoa አቶ ቴድሮሥ ቀርበው እውነታውን ሸራርፈው ተናገሩ የፍየል ወጠጤ ብለው በንቀት ህዝበ ዲያሥፓራን ተሣደቡ በብር ያደራጅዋቸውን የወያኔ አጋር ድርጅቶችን በሙሉ አይወክሉም ብለው ለሚታዘባቸው ትውልድ በከፍተኛ ቅሌት በአደባባይ ተናገሩ በዚህ የማጭበርበር ሥሌት ከሠብአዊ መብት ረገጣና ግድያ አያይዘው መግደል ብናሥብ እኮ….እያሉ ድምፅ የለሽ የአፈና ሥርአት አድበሥብሠውታል ቀጥለውም ላፕቶፕ ሠጥተነዋል ለእንዳልካቸው ያየውን እንዲፅፍ በማለት በግልፅ የግዳጅ ሠብአዊ ጥሠት እየፋፀሙበት መሆኑ ያሣያል እንጂ የግለሠቡን ራእይ አያመለክትም ይህ ተራ ህዝብን ማሞኛ ዘዴ ነው ልክ አቶ ልደቱን እንዳመከኑት ማለት ነው።

    የG7 ትግል በወያኔ እንግዴ ልጆች እኩይ ተግባር አይሠናከልም
    የፍየሉ መሪ ጉዞ ዳግም ላትነሣ ሞታለች ለኛ መንገዱን ጨርቅ ያርግልን!!!

    ሞት ለወያኔ !!!

  5. @Hachaalu

    Do u know ur former gorella leader have brain tumor and died ha? b/c he lie to the people and kill peaceful protesters and take our voice this people not bitting thair own people but weyane bits his own tail every time very contradictory strategy running throughout democracy so don’t be make ur mind narrow like a bottle nake.

    Death for weyane!!!

  6. So what? This does not change the fact that Andy is prisoner of war in the hands of his nemesis enemy woyane, yetenake kula yasregizal endetebalew, hulishim benakishiw woyane ej tigebiyalesh tewaredialesh. Shintam tiwlid!

  7. Bereket is called yeweyane Debtera
    nobody can read it’s weyane Authors the book not Endalkachew ato Tewederos Adanom twitted me privately during he travel to jail by his v8 cobra we have evidence where the laptop comes and goes explosive evidence brand and it’s serial number.
    Thank you Ato Tewoderos for your cooperation with CNN VOA and ethio wiki lick.

    Move forward with G7

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*