የማስጠንቀቂያ መግለጫ. ህወሓት ለሽብር ጥቃት ተዘጋጅቷል፤ እንጠንቀቅ!
ዘረኛውና ፋሽስቱ የህወሓት አገዛዝ፣ በሕዝባዊ ኃይሎች ላይ ሊወስድ ያሰበው እርምጃ ተቀባይነት እንዲያገኝለት የሽብር ተግባር ፈጽሞ በአርበኞች ግንቦት 7 ላይ ለማላከክ ወስኗል። እንዲህ ዓይነቱ እኩይ ተግባር ህወሓት ስልጣን ከመያዙ በፊትም በኋላም ሲያደርገው የነበረ መሆኑ የሚታወቅ ነው። ህወሓት እንዲህ ዓይነቱ ኢሰብዓዊና ዘግናኝ ተግባር ለመፈፀም የሚያስችሉ እኩይ ስለልቦና እና ልምድ አለው። አርበኞች ግንቦት 7: የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ በቅርቡ […]
the esat jornalists are sping each other and there is high disintegration among themselves
ይህ ሀቅ ተመሣሳይ በጆሞ አንድ ክብደቱ 70ኪሎ ተቀጣጣይ ፋንጂ መገኘቱ የሚታወሥ ነው የድርግጊቱ ተዋናይ ማን እንደሆነ መገመት ይቻላል በነዚህ ድርጊቶቹ አሣቦ ተቃዋሚ ድርጅቶችን ማፋን የተለመደ ሥራው ነው እጅከፍንጅ መረጃ ለመያዝ እንጣር ቴክኖሎጅው በእጃችን አይደል የዋሁ ህዝብ ሆይ ራሥህን ጠብቅ ሀቁን አጋልጡ።
እ/ር ኢትዬጵያን ይጠብቅ
are u stupid Esat have 100% true media give the exact fact to give to us shame all weyane fake media propoganda sprayed to the nation we are against the indipendant media !!!!
ok