ሥልጣን የማይጠግቡ አየፍሪቃ መሪዎች DW Amharic July 9, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አንዳንድ የአፍሪቃ መሪዎች ከ20 እና 30 ዓመታት በላይ በሥልጣን መቆየታቸው አልበቃ ብሏቸው የየሀገራቸውን ሕገ-መንግሥት ለመቀየር ሲጥሩ፤ በዚህ ሰበብም ገሚሱ ዳግም ላይነሳ ተንኮታክቶ ሲወድቅ ታይቷል።